ከሂጃባችን ላይ እጃችሁን አንሱልን/በኡስታዝ አለላህ መህዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 32

  • @AszZsa-ix5qr
    @AszZsa-ix5qr Месяц назад +3

    ያረብ አላህየ በራህመትክ

  • @seadaAli-o9z
    @seadaAli-o9z Месяц назад +3

    አላህ ይዘንልን

  • @haykelsiraj
    @haykelsiraj Месяц назад +5

    ፍትህ ለሂጃባችን የአላህ ይዲረስልን

  • @CLoud-ph7nb
    @CLoud-ph7nb Месяц назад +3

    አላህዋ ፍትህ አተው አምጣልን

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Месяц назад

    Masha Allah

  • @SemiraKassaw-m1r
    @SemiraKassaw-m1r Месяц назад +10

    ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ኧረ በጣም አበዙት እንዴ እንከባበር ብለን እንጅ ፈርተን እንዳይመስላችሁ ወሏሂ በሂጃባችን በኒቃባችንማ አትምጡ ቀልድ አናቅም ይበቃል በጣም በዛ

  • @Znat-j5o
    @Znat-j5o Месяц назад +4

    ትመህርቷንም ትታራለች ሀጃቧንም ትለብሳለችፍትህ ለሂጃባች

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 Месяц назад

    Thanks brother oustaz Alellah may Allah stand with Aksum population !!!

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu Месяц назад

    S.a.w❤❤❤❤️s.a.w

  • @MuhabetHelil
    @MuhabetHelil Месяц назад +2

    ምን አይነት የተረገሙ ናቸዉ አላህዬ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @MakkaAbdu
    @MakkaAbdu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Месяц назад

    አላህየጃቸው ይሰጣቸው

  • @NejemuAmane
    @NejemuAmane Месяц назад

    Jegnachn allah ytebkh

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx Месяц назад

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 Месяц назад

    ኒቃባንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች መስሏችሁ ነው ሚጠቅምም ሚጎዳም አላህ ብቻ ነው አላህ ከኛጋ ነው ሁሉንሞተመልካች አላህ አለን አንወድቅም ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ለእህቶቻችን ፍትህህህ

  • @MakkaAbdu
    @MakkaAbdu Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @AsAs-mb5jy
    @AsAs-mb5jy 29 дней назад

    ፊትህ.ለሂጀበችን

  • @nejatseid3709
    @nejatseid3709 Месяц назад +1

    መጅሊስ ግን ስራው ምንድን ነው? የሙስሊሙን መብት ካላስከበረ ለኛ ለሙስሊሞች ሴቶች ሂጃባችን ክብራችን ነው !!! የኛ ነቢ ሰ.ዐ.ወ ሴቶችን አደራ ሲሉ ለክብራችንም ጭምር ነው!!

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ Месяц назад +1

    ፉትህ ለህቶቸችን

  • @AffectionateApron-qc1iy
    @AffectionateApron-qc1iy Месяц назад

    ፍትህ አክሱም ሙስሊም ተማሪዎች

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Месяц назад

    ትክክክክክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አብሶመጅሊስስስስስስተብዬው እደህፃንእዬተደለለነው???????

  • @امينه-ط7ض
    @امينه-ط7ض Месяц назад

    ይገርመል የነሱስ ከፈ

  • @hussenabate8857
    @hussenabate8857 Месяц назад

    Fth lehitochechin

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад

    የአክሱሙ የተለየ ነው ጭራሽ ሂጃብ ምንድናቸው ወላሂ ግራ ያጋባል የእውነት የዛዎችማ ጭራሽ የፈላባቸው ሙጅሪም በየ ኮመቱ ምትሳደቡ የክርሲቲያን ሉጢ ምክንያቱም የክርስትና መገለጫ የሚመስል ያደረጋችሁ ስለሆናችሁ

  • @mekiyajemal2219
    @mekiyajemal2219 Месяц назад

    ፍትህ ፍትህ ያ አላህ ከፋኝ አሁንስ

  • @ShiraMan-w7i
    @ShiraMan-w7i Месяц назад

    Higabnem telbsalchie temhirtne temrlchie 3:27

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 Месяц назад

    እኛ ሥንማር አንዳድ መመህራን ይሄን እየለደብሽነዉ የማይሠማሽ ይሉና ለመግፈፉ ይሞክሩነበር የሚገፈም ነበሩ ያኔ ሚድያ የለ እደዚህ የተሥፋፋ አይደለ አሁን ግን ይህ መቅረት አለበት መወገዝ አለበት እሥልምና በዚህ ወደኾላ አይቀርም

  • @SofiaAlewi
    @SofiaAlewi Месяц назад

    ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምህርታንም ትማራለች free free habshan Muslim

  • @LailaHalso
    @LailaHalso Месяц назад

    ለምን ትምህሪት ቤቶቹ ሁሉ አይፈራሱም እንዴ መጂልስ ሆና ሌላ በለስልጠን መግስት አንዲ ቀል ህጀበቸዉንም ሆና ንቀቢ ይልበሱ ታዉ አይልም አንዲ ቀል ከታች ያሉትን ምን አገበቸዉ መንግስቱንም ይበለከታዋል እሱ ከለእንለምሰሌን ሰይሆን ለሀገሪ ሰለም ቢሌን ዘበበ ከመደሪደሩ ሰለም አይቀዲምም ምን ጉዲ ነዉ

  • @FhDy-j8t
    @FhDy-j8t Месяц назад +1

    ትምርታም ትማራለች ሕጃባም ትለብሳለች