ሰበር ሰበር:ከመሸ የጅቡት አየር ሃይል ኢትዮጵያን ደበደበ! አብይ አስቸኳይ ትዕዛዝ ሰጡ? ኮማንዶ ጦር ገባ! ፑቲን የአሜሪካን ወታደሮች ፈጃቸው ጋዛ ተከበበ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 69

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h Час назад

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 32 минуты назад

    Balaguru,,media❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebawDejene-s4j
    @AbebawDejene-s4j Час назад +1

    የተደፈርንው በመሪ ችግር ነው

    • @hannaredda3061
      @hannaredda3061 55 минут назад

      Zemm bell ante🤫🤫🤫🤫

    • @fikreslassamitiku4661
      @fikreslassamitiku4661 9 минут назад

      አንተ ዘረ ገረድ ለምን ንሮህን ለመቀየር ደፋቀና አትልም😜

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 4 часа назад +4

    ሀገር ጥበቃ አልባ ስትሆን ውጤቱ ከዚህ የባሰ እንጂ እንዴት የተሻለ ሊሆን ይችላል?

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 5 часов назад +5

    ይሄ ቀልዴ መሆን አለበት ከአፋር ክልል ህዝብ የማታልፍ አገር ወጥ ረገጠች ። አሁን በአስቸኳይ በዜጎቻችን ላይ በወሰደችው እርምጃ አፀፋዊ እርምጃ በመውሰድ ተገቢውን ቅጣት መቅጣት አለብን ። ይሄ የመጨረሻ ውርደት ነው በአፍሪካ በህዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነች አገር በአለም የመጨረሻ ህዝብ ብዛት ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው በጎረቤታችን ጅቡቲ መመታችን በጣም ያሳዝናል ። ለጣሊያን ፣ ለቱርክ ፣ ለድርቡሽ ፣ ለግብፅ ፣ ለሱማሌ አሳፍረን የላክን የአፍሪካ ጦረኛ ህዝቦች መሆናችንን የዘነጋች ይመስለኛል ። ራሳችን ነፃነቷን በሰጠናት ሚጢጢዬ ሀገር መደፈራችን ሳስበው የድመትን አፍንጫ የቀበጠች አይጥ ካላስኩኝ ብላ ያዙኝ ለቀቁኝ ስትል ማለት ነው ። ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያዊያን ሳይነኩን የማንነካ ሀዝቦች ነን ፤ ከነኩን ግን እዛው ቀይ ባህር ካላስገባን የማንመለስ ህዝቦች ነን ሀላፊነቱን እራሷ ጅቡቲ ትውሰድ ።

    • @YaredSolomon-l1t
      @YaredSolomon-l1t 4 часа назад

      አቅም የለንም ከመሸናፍ ዝም እንበል

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 5 часов назад +7

    በምን ምክንያት ነዉ ጂቡቲ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሳ ገብታ አርሶ አጀሮችን የፈጀችበት ምክንየት ምንድነዉ?

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      ጠይቅልን! ይህንን አቃጣሪ!

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 Час назад

    አብይ ያረገዉ ነዉ!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Час назад

    Gize yetalew Qil
    Dingay yesebral ‼️‼️
    Eswan Hager hona‼️

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 часа назад +1

    አይ ኢትዮጵያ ጠላትቶችሽ በዙ 😢😢😢

  • @Afarvoice0
    @Afarvoice0 3 часа назад +1

    አምባግነኑና ነብስ ባለው የጂቡቲ አገዛዝ ዛሬ በኢትዮጵያ ሉዓላዊ ድንበር በመጣስ ኢትዮጵያዊያን የአፋር እናቶች እና ህፃናት በድሮን ተጨፍጭፈዋል።
    ዋጋ ያስከፍላል'' Ça coûte🇩🇯👌

    • @ahmedhassen
      @ahmedhassen 2 часа назад

      Omer gille Afarn wega? Kebad waga yikeflal.

  • @danielyesigat1705
    @danielyesigat1705 3 часа назад

    ሰማዩ የኛ ነው።

  • @buchucha
    @buchucha 2 часа назад +2

    የድምፅህ ቅላፀ ግን እያቃጠረ የለ ህፃን ይመስላል።

  • @MmmTyty
    @MmmTyty Час назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 часа назад +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ነዉ የመታቸዉ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      አንተን ያልታሰበ መብረቅ ይምታህ!
      የአፋር ህዝብ እንደ አንተ ደንቆሮ መሰለህ?
      አርቆ አሳቢ ነውና ጠላቱን ጠንቅቆ ያውቀዋል!
      አፋርን ከኢትዮጵያ ለመነጠል የሚያስብ የአማራው ፅንፈኛ የወደቀው ፋኖ የሚባለው ብቻ ነው!!

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 3 часа назад

    የጅቡቲው ዜና እወነት ከሆነ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከዚህ በባሳ በምን ሊያዋርዳት ይችላል?
    እስካሁን በዚህ እንዝላል መሪ በሀገሬ ህዝብ ላይ የተከሰተው ሞትና እንግልት በሱና በሚወዳቸው ላይ ይሁን!!!!

  • @AhmedAbdulmueti
    @AhmedAbdulmueti 5 часов назад

    በጆሮየ ነው እየየሰማሁ ያለሁት ማመን አልቻልኩም

  • @BSMአለኝታየ
    @BSMአለኝታየ 5 часов назад +2

    ለምን ሚስኪኖች ይደበደባሉ ከሆነላቸዉ አድስ አበባን ብደበደብልን

  • @buchucha
    @buchucha 2 часа назад

    "ተጨፈጨፉ፣ ረገፉ፣ የሟች ቁጥር እያሻቀበ ነው።" ፋኖ አፋር ገባ በለኛ። የሰውን ልጅ እየጨፈጨፈ ጠብሶ የሚበላ።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад +1

    አንዴ በድሮን አንዴ በጀት ትላለህ መረጃውን በትክክል አጣርተህ አውራ።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      በድንገት ከኪሱ ያወጣው ዜና ስለሆነ ነው!
      አትፍረድበት!

  • @BSMአለኝታየ
    @BSMአለኝታየ 5 часов назад +1

    ስታስበዉ ድበር እሚጠብቅ ወታደር አለዴ

  • @NatanmRagasa-f4x
    @NatanmRagasa-f4x 2 часа назад

    Awo

  • @JonNati-r5d
    @JonNati-r5d 3 часа назад +1

    አረ አትቀደድ ጁቡቲ ኢትዮጵያን ህንዲህ አትደፍርም ምናልባት እርስበራሳቸው ሊሆን ይችላል በተረፈ ጁቡቲን እንድህ ፈጀች ገደለ ብሎ ወሬ የዩቱብ ለቃሚዎች ወሬ ከመሆን አያልፍም አትዋሽ

  • @Afarvoice0
    @Afarvoice0 3 часа назад

    😢😢😢

  • @nuradisseid4979
    @nuradisseid4979 5 часов назад +2

    አይ ኢትዮጵያ ጂቡቲም ደፈረችሽ

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 5 часов назад

    የምር ጂቡቲናት ወይሥ መገን ኢትዮጲያችን አበሣዋበዛ ሢጀመር መንግሥት አዲሥአበባን እንጂ ማልማትየያዘው ሌላ ክፍለሀገር (ክልል ቢያልቅ ግዲ የላቸው)😢😢😢😢😢

  • @tadesseabera8687
    @tadesseabera8687 4 часа назад +1

    ብዙ ጊዜ ምታቀርቡት ቀደዳ ነው።

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 3 часа назад +1

    ዜና ሳይሆን የምታነበዉ እያቃጠርክ ያለህ ነዉ የሚመሥለዉ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      በትክክል ብለሀል! ምኞቱም ጭምር እንጂ!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 часа назад

    እናብይ ዉስኪ እየጠ ጡ ይስከር እንጂ ምን መንግስት አለና የሜያስመታቸዉ ብልፅግና ነዉ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      አቤት አቤት የአየለ ተቀዶ መሰፋት!
      አብይ የአንተ መለስ መስሎህ ነው "ኡስኪ እየጠጡ" ያልከው?
      እረ አታስቀኝ!

  • @KibromGhebre
    @KibromGhebre Час назад

    Wushet matitewut nege yasafirachuwal.

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 2 часа назад +1

    😂😂😂😂
    ባላገሩ እውነትም ባላገር።
    ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ።
    አቤት የቱልቱላው ብዛት።
    😅😅😅😅
    በውሸት ወሬ ያንን ጅላንፎ ህዝብ እያጃጃላችሁት ዩቲዩብ ሸቅሉበት።
    😊😊😊😊

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 часа назад

      ክክክክክክ!
      ንገርልኝ ለዚህ ፋራ!
      ለአንተ ግን🌹🌹🌹🌹

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 4 часа назад

    ጅቡቲ ሚጢጢ አንችም የግብፅ እጅ አለበት እንጂ አንቺ እንዲህ አትዳፈሪም ምንሆናነው እንዲህ ፉንፉን ያለችው ሆ በጣም ነው የገረመኝ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 5 часов назад +1

    ጉድ ጂቡቲ?

  • @EnokGari
    @EnokGari 3 часа назад

    ኢትዮጳዊ እርስ በርስ እያነለቅን ነው

  • @mohmmedhassen2893
    @mohmmedhassen2893 4 часа назад +1

    14 ዳርሰዋል

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Час назад

    Wushetam achberbary😡

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 4 часа назад +1

    ለውድድር ዱባይ መግባታቸውን ሰምተው ፡ ይሆናል

  • @AminatNuru
    @AminatNuru 4 часа назад +1

    ሀዳ። ሜዳላይ። ከመለፍለፍ። ለምን አገራቺሁን ከጦርነት ነፃአታወጧትም። ቆረጠዉ ፈለጠዉ ከማለት

  • @firafyonii
    @firafyonii 25 минут назад

    ፈጥረህ ስለሆን ምን ይባላል ,?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 часа назад +1

    ጁቡቲ ፈረንሣይ ነች ጀምሪ ያለቻት ሥልሕ ውነቱን እኛጋነው አብይ ያቃል የፈረንሳይ መሪ ነግሮት ተሥማምቶነው

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg 4 часа назад

    Denekoro tuletula retired ye mengiste shekime Seretesh bela. 😙out goto school to learn something tuletula😁

  • @DiboDibo-i1d
    @DiboDibo-i1d 3 часа назад +1

    ብልፅግና ምንም አቅም የለም ምክናያቱም ሴሜን ሱዳን ኢትዮጵያ ገብቶ እያሌ ዝም ተባሌ አሁንም እንደዚህው ነው ኢረተራ ኢትዮጵያ ገብታ እያሌ ዝም ተባለ ምንም ብልፅግና አልቻለም

  • @AbdualiMirha
    @AbdualiMirha 5 часов назад +1

    14

  • @AbdualiMirha
    @AbdualiMirha 5 часов назад +1

    14 mote

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu 3 часа назад

    ዉሸት.በምን.አራ.አይገርም

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 4 часа назад +1

    ጅቡቲ ለፈፀመችው በደል ተጠያቂ የማደርገው ፋኖን ነው :: የፋኖ ተግባር ጅቡቲን ምላሽ ምት መመለስ ነው ገብቶ ማደር አለበት ::

  • @binigunner
    @binigunner 4 часа назад +2

    በአለም ቆሻሽ ጋዜጣኛ ናሕ

    • @mohmmedhassen2893
      @mohmmedhassen2893 4 часа назад

      ምን ለማላት አንተ ቆሻሸ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal Час назад

      ለዚህ ኮሜንትህ 🌹🌹🌹🌹 ይገባሀል!
      በትክክል! ከቆሻሻም ቆሻሻ!
      ይሔ ባለጌ!