"... ከእናቱ ቤት ያልወጣ ሁሉ ወጣት ነው "🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 14
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
እስኪ ነፂን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
Denkoro
የቆየ ቀረፃ እንደሆነ እርግጥ ነው አይደል ? አቶ ነፃነት ወርቅነት ድነህ,ጤናህ ተመልሶ በሰላም ወደ እናት ሀገርህ ለመመለስ ትበቃ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው
ደህናነዉ እረ ቀርፃአድስነዉ
ውሸት ነው አልታመመም ቀረፃው አዲስ ነው
በግድ ይታመም ነውዴ የምትሉት ሀይ
ቆይቷል እና ነፂ ግን ደህና ነው?በጣም እየጦቀረ መጣ ብያት ጓደኛዬን ተፈጥሮው እኮ ነው ብላኝ ስቀን ዝም አልኩኝ ከዛ መታመሙን ሰማን ነፂዬ የኔ መልካም ጤናህን ይስጥህ አቦ
እንኳን ደህና መጣህልን የሳቃችን ምንጭ
ነፂ ቆይ ባያምህ ነው የሚገርመው በጣም ብዙ ሐይል እኮ ነው የምታወጣው ባይስቁ ምን አሳሰበህ 😮ራስህን ጠብቅ እ😊
የመዳም ቅመሞች ሰላማቹ ይብዛልኝ ባለቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ😢❤❤❤
አየነፂ ፈታያልክሰዉ😂😂😂አሞረቱብህ አላህ ከክፉነገርይጠብቅህ
ደና ሀኖ መጣ እንደ ነፀ
ውድ የሆንክ ነፂ በጣም ነው የሚወድህ❤❤❤❤❤ አምላክ ይጠብቅህ።
ነፂ አሞካል ብለው ዩትበሮች በስምክ እየነገዱ ነው ማለት ነው 🤔በጣም አዝኜ ነበር ነፂ ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰🥰
አሞታልኮ ህንድ አገር ሄዱዋል ሊታከም
@@user-wi6zf9ku3m አላሀ አፊ ያርገው ክፉ አይንካው
እንኳን በሰላም መጣህ ነፂ ባዬ አስማረ ነኝ ከእስራኤል እየሩሳሌም።
ምስኪን አላህያሽርህ ፊቱ እየቀየረ ባለፈው አድጎደኛየተቀየረ ስላት እሳምአሞትይሆናልብላኝነበር
ሟማዳም ስታስለቅሰኛ የአንተ ፕሮግራም ያስረሳኛል ነፂ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ ክፉ አይካህ❤❤❤❤
ለምን ታለቅሻለሽ ካልተመቸሽ አቀይሪም
@@እርግቧ ብችልማ አንድ ቀንም አላድር ነበር የደረሰበት ያውቀዋል
ምን ልትገለብጥ ትችላለሕ?
ሲግለብጥን ሲያስገለብጥ የኖረ ሕዝብ 50 ስወች እንኳን አልመለሱትም ፈርተው እንጂ እንደኛ መልስ የሚሆነው ግን
እኔም ፈራሁ አልናገርም
ምንግስት
Good to see you Netsi...
You guys sending home the smart ones home and keeping the group even they can't read
Wellcom
ወንድማችን ፈጣሪ ይማርህ
ነፂ እግዚአብሔር ይማርክ ❤❤❤ እንወድካለን
እስኪ በማትያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 1000 ለመገባት እየሩጥኩ ነው አበረታቱኝ በማርያም 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
ነፂ ግን ተሽሎት ነዉ ? ወይስ የቆየ ቀረፃ ነዉ ?
❤❤❤
ነፅዬ እንኳን ሰላም ተመለስክ
ነፂ ፈጣሪይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ከዉሸታም ዩትበሮች
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ውይ የማውራት ችሎታ😂😂
Egzabher cherso yemarek wandemachen nasti dagimo bedenb yasetawekal eko enda tameme fetu kasel masele mareyamen dingle mareyame tedabesek
ለመመዝገብ ምንድነው የሚባለው
🎉🎉🎉😂😂😂😂
😂😂😂😂wey agebab temchetognal nesti❤❤❤❤
ምን ክፍተት ይችላል ለሚለው መልስ ሬሳ ማለታችሁ የሚገርም ነው አስከሬን ክብር ነው በትከሻ ነው የሚይዘው ተጉቱ መባል የለበትም
ነፂዬ ድኜ መጥቼ ነው በለኝ በናትህ ወይስ የቆየ ቀረፃ ነው?
Adis ayimeskgnim ,Dehina hono Ewinet yarge tmelso
ነጺ ቅንነትህን እወድልሀለሁ ለምን እድያሸንፍ ጥረትህ እሚደነቅ ነው
የኢቢኤስ ወዳጆች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ
ትሽሎሽ ወድ ስራ ገበኩ
ውዴ ቅዱስ😂😊❤
Bienvenu netanet👍👍👍
Well come❤❤❤
😂😂😂😂አይነፂ
ይሄ የመቼ ነው
አሞታል የሚለው ቻናል ውሸታም ነው ቻናሉን ብሎክ መደረግ ኣለበት
መልሶቹ አግባብ ሊኖራቸው ይግባል፣ የሚጎተት ነገር ለተባለው መልስ!
ገመድ አይጎተትም ማለት ነው 😂 ሲገርም ቲቸር
❤❤❤🎉🎉