"አሃ...ለሆዷ ሟች የምትባይ አይነት ነሽ..." 🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 33

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 ноя 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Yebetseb_Chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 56

  • @S.E.S45
    @S.E.S45 8 месяцев назад +19

    በሬ እሚታጠበው የጤፍ እርሻ ሢታረሥ ኘበር የማቀው ማነው እደኔ የገበሬ ልጅ 👍አሠዩኝ❤❤❤❤

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 8 месяцев назад +2

    በሬ ግን ይታጠባል እኔ መቸም አላውቅም የአድስ አበቢ ሰው ሰለጠነ እራሳቸው ሳይታጠቡ በሬ ያጥባሉ😅😅😅

  • @susutube2726
    @susutube2726 8 месяцев назад +2

    ሰው ባለበት ይቀጥላል እንዴ ጅላንፎ ሁላ 😂😂😂😂😂 እድሜ ስጨምር ሁሉም ይጨምራል 😅😅

    • @BahirUddin-bw4eg
      @BahirUddin-bw4eg 8 месяцев назад

      ዎላሂ ባጣምናው ያሻማማኝ ላሱ እኔን ዶንቆሮናው😢

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 8 месяцев назад +4

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 8 месяцев назад

    በሬ እናጥባለን አላለይም ኧረ የቆቦዋ ማርያም 🤣🤣🤣🤣

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 11 дней назад

    ነፃነት የሳቄ ሚጭ❤🎉

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 8 месяцев назад

    ይህች ልጅ ሁሌም መልሷ የተለየ ነው😀😀😀

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv 3 месяца назад

    ወይ ነፂ የሳቅ ምንጭ 😂😂

  • @atalay1437
    @atalay1437 4 месяца назад

    እውነትም ነፃ ነት ወር ቅነህ😂❤😂

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 8 месяцев назад +1

    የቆየ ቀረፃ ነው በርግጠኚነት መሰከረም ላይ የተቀረፀ።

  • @yeneneshasefaabebe
    @yeneneshasefaabebe 4 дня назад

    ለመመዝገብ ነው❤

  • @alemtube12
    @alemtube12 8 месяцев назад +4

    የገረመኝ ነገር ሊፍት አላልክም ሆ ኢትዮ አይቸ አላዉቅም ግራ አታገባቸዉክክክክክ

    • @butajrawit
      @butajrawit 8 месяцев назад

      ኧረ አለ

    • @hanihana1841
      @hanihana1841 8 месяцев назад +2

      😂😂😂 አንቺ ስላላየሽ የለም ማለት ነውዴ በደንብ ነዋ ያለው

    • @user-ve8qf4rl1z
      @user-ve8qf4rl1z 8 месяцев назад +1

      አይዞሽ ስደት የስረውን ይስጠው ሞልቶወል እኮ ሀገረችንም ለይ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 8 месяцев назад

      😂😂😂አድስ አባ አለ

    • @alemtube12
      @alemtube12 8 месяцев назад

      @@hanihana1841 እና ቢኖር ሒደሺ ታዉቂለሺ ሳትዋሺ ሆ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 8 месяцев назад

    የተከራከራችሆበትን ፊልም እኔም ነፂን አይቼዉ ቀጭን ሰለሆነ አደናግሮኝ ነበር ግን ሲያወራ አወኩት ነፂ ነዉ የሳቄ ምንጭ በስት ነዉ ያስያዛችሆት 😋😂

  • @Abda_Tube.
    @Abda_Tube. 8 месяцев назад +1

    Ebsoch betam new mwedachu

  • @hud-hudeabdurehman4391
    @hud-hudeabdurehman4391 8 месяцев назад +1

    Hhhhhhhh የተመታህ ሰውዬ ምንጩ የታወቀ ሀብት

  • @BetelhemFiseha
    @BetelhemFiseha 4 дня назад

    ኔፂ የሳቄ ምጭ

  • @molamirade109
    @molamirade109 8 месяцев назад +1

    አህያስ አታጥቡም😂😂

  • @funnyEthiopia2023
    @funnyEthiopia2023 8 месяцев назад

    ere owuuuuuuu what a beautiful grade 12 student? how ur friends can attend lecture with u?

  • @ZahraZahra-lc5ws
    @ZahraZahra-lc5ws 8 месяцев назад

    ነፂ ወንድሜ እወድካለሁኝ ❤❤❤❤ኢ ቤ ሶ ች ትለዮብኝ አላችሁ❤❤❤

  • @genetbirhanu5120
    @genetbirhanu5120 8 месяцев назад

    yesake minch😂😂😂😂

  • @user-jh2df9cb1d
    @user-jh2df9cb1d 8 месяцев назад

    Hooooo.yemigerm.new.bera.ytatebal.neteye.bertaln.❤❤❤

  • @user-hv5bh6pn7w
    @user-hv5bh6pn7w 8 месяцев назад

    ነፃነትንሮአፍደህናአድርጎሰቶሀል

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂

  • @TegeneH
    @TegeneH 8 месяцев назад

    Rasu now 😅😅😂 nasti

  • @smartb5734
    @smartb5734 8 месяцев назад

    ebakesh meklit kayshew adnakish negn ena awaregn plzzzzzzz btmm wub nesh

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 8 месяцев назад

    ትመቸኛለህ

  • @susutube2726
    @susutube2726 8 месяцев назад

    ነፂፂ ስወድህህ ❤😅

  • @mekdesgebretsadik621
    @mekdesgebretsadik621 8 месяцев назад +1

    Lej seystal yawek meslaw esu ersu dro amdam naw

  • @teddymusina-sp8jw
    @teddymusina-sp8jw 8 месяцев назад

    Lejetwa betam nw yemtamrew

  • @sebmukuan
    @sebmukuan 8 месяцев назад

    አኔ ምን ይቀቀላል ስትል ጎመን ብየ ነበር ኣይጎመን ድሮ ቀረሽ ባራዳዎች ዘበን ኣሉኩ በምልስ ስለሌለች 😢።

  • @aerenum2672
    @aerenum2672 7 месяцев назад

    You should Respect tave Harvey patent right

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 месяцев назад

    Abeshaw Steve Harvey kureja ayselechachu feteraaa aytasebim !? Abeskuu geberku !

  • @sebmukuan
    @sebmukuan 8 месяцев назад

    ኣስተናጋሽ ማለት ባማርኛ ኖው አኮ ባሪስታ ማለት ደሞ በዉጪ ቋንቋ ኖው ኣንድ ኖው ንጥብ ያሰጣል

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 14 дней назад

    😂☝️🇪🇹🌎☝️🤲

  • @davayahun1515
    @davayahun1515 8 месяцев назад +1

    30:37 ❤❤❤

  • @agarit4416
    @agarit4416 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 8 месяцев назад

    ነፂዬ 😁😁😁😁

  • @aymenaladin9649
    @aymenaladin9649 8 месяцев назад

    ebc

  • @user-wt5ip4ny9k
    @user-wt5ip4ny9k 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂