ከባድ ሰው ነው በምን ምክንያት ሊባል ይችላል? "ወፍራም ከሆነ" 🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 38

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 дек 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Yebetseb_Chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 53

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 7 месяцев назад +31

    እኛ እሳ የመዳም ቅመሞች 7አመት በላይ በላይክ በኩመትአብረን እየተወዳደር ነው እኛም እንሸለም ነፂ ምርጥ ሰው

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 7 месяцев назад

      የኔ ውዲ አንጀቴን በላሺኝ አይዞን ለኛም ቀን አለ

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 7 месяцев назад +11

    3ኛዋ ልጅ አሁናዊዋ ኢትዮጵያ ምን ያህል የልጆች አዕምሮ ውስጥ መጥፎ ነገሮች እየተመዘገቡ እንደሆነ ማሳያ ነው!!!!

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 7 месяцев назад +3

    የምታቀርቡ ጥያቄ ለፃናት በጣም ይከብዳል ጥያቄውን ቀለል አድርጉላቸው ለህፃናት

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 7 месяцев назад +3

    ነፂ እኔ የምለው አንዳንዴ መልሱ ከጥያቄው ጋር አብሮ አይሄድም። አስቤዛ እና ዱቄት አንድ አይደል። ኸረ ሌላም። ይሄን አስተካክሉ።

    • @romantup9195
      @romantup9195 7 месяцев назад

      Lamen ayhedem gater kee honsh enji katama ke wer damozacho ye mejemera wachiw tef new😂

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 7 месяцев назад +3

    ነፂ ልጅቷ ትክክል ናት በአሁኑ ስዓት ምን የሚያስደስት የለም ኢትዮጵያ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 7 месяцев назад +3

    እኔኮ ግርም እሚለኝ ከሚጠየቁት ጥያቄ አብዛኞቹ ጠፈር ተመራማሪ ሰማይ ሰማይ እሚለዉ በዛሳ 😂😂😂😂😂

  • @sebmukuan
    @sebmukuan 7 месяцев назад +2

    ወይ ጠፈር ሁሉ ጠፈር ይላል የመሬት ብታጠኑ ኣይሻልም መሬታቹ ያላስተካከላቹ ጠፈር ትላላቹ አስከ ኣንድ ቀን ፈራጅ ማለት የፍርድቤት ፕረድዘንት ኣስተዳድር የአርሻ ሚኒስተር የዉሃ ሚኒስተር የሌትርክ ማናጀር የ ኮምፒተር ኢንጂነር ባጭሩ ስለ ምትኖርዉት መሬት ኣጥኑ ከዛ ወደ ጠፈር ❤❤❤❤ ግን ከይቅርታ ነጺ ንገርልኝ

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 14 дней назад

    የልጅቱ መልስ ልክ ናት ሰው የሚሰበሰበው ለብአል ነው አድኛው መሰብሰቢያ ነው ግን 50 ወቹ ሰወች በአል አያቁም

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 7 месяцев назад +2

    ነፂድምፅ ጭሥነው😂😂

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 7 месяцев назад

    የቤት ኪራይ የሚገዛ ነገር ሆነ እንዴ ሆ ጉድ እኮ ነው ዱቄትሥ አሥቤዛ መሆኑን ሥተውታል ማለት ነው

  • @hayatmekonnenhayatmekonnen
    @hayatmekonnenhayatmekonnen 7 месяцев назад +1

    ነፂአችን❤❤❤

  • @woinyalemu24alemu12
    @woinyalemu24alemu12 7 месяцев назад +1

    ቤት ኪራይ የሚገዛ አስቤዛ ነው ? ምን አይነት መልስ ነው

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 7 месяцев назад

    ንፁህ አየር በአድስ አበባ😂😂ተመቸኝ

  • @user-sv9um1qp4n
    @user-sv9um1qp4n 7 месяцев назад +1

    የትልልቅ ሰው ጥያቄ ነው ምጠይቋቸው

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 7 месяцев назад +1

    እደኔ ሲጠብቀው

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 7 месяцев назад

    ውድ ወንድማችን= You look Great= ነገር ግን ክብደትህን ቃኒስ==

  • @likimuwamekonnen4291
    @likimuwamekonnen4291 7 месяцев назад +1

    50 wochu ye zare tyaqe tkkel alawetachhum

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @user-mj4cq9oo1s
    @user-mj4cq9oo1s 7 месяцев назад +1

    በረናመከነሰላም ጋ ራነዉከሸለምከኝአስተካክየእነግርሐለሑ

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 7 месяцев назад +3

    Why so much ads oh my God every 2 minutes 😔

  • @user-mj4cq9oo1s
    @user-mj4cq9oo1s 7 месяцев назад +3

    አንተየነፃነት መልስመልስልኝአማና 7አመትተከታተልኩሕ አንተግን7ትዙርያሸነፋነዉየምሸልመዉ

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 7 месяцев назад

    😂😂😜😜😜😜😜😃😃😃😃አይ ነፂ

  • @user-mj4cq9oo1s
    @user-mj4cq9oo1s 7 месяцев назад

    ለጅቱስታምር እሷንምዳረኝእንድሕነዉየሚለመደዉያልካትን 10ኛክፍሏን

  • @user-mj4cq9oo1s
    @user-mj4cq9oo1s 7 месяцев назад +1

    በልለኔምመኪናሸልመኝ በመከታተሌ

  • @esantostube299
    @esantostube299 7 месяцев назад +1

    ነፂ ድምፅክ እንደዚው ቀረ እንዴ

  • @user-vu9fw4wj6l
    @user-vu9fw4wj6l 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ምን አይነት እንስሳት ላልካት እኔ ልመልስላት ትልቁ የኢትዮጵያ እንስሳት ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ አህመድ ናቸው

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 7 месяцев назад

    ከኢትዮጵያ ምን ደስ ይልሻል ስትባል ምንም ያላችው ልጂ? ከምን አይነት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደገችው????

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 7 месяцев назад

      ለዛውም የተዋህዶ አማኝ ሁና😢😢 ጓደኞቿ የሚወዱትን ሲናገሩ እንዴት እንዳየቻቼው ወይ ጉድ ልጆቼ አውሮፖ ተወልደው አድገው ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር ልዩ ነው

  • @M21-29M
    @M21-29M 7 месяцев назад

    Demoz Siweta mejemeria mn ligeza yichilal?
    YEBET KIRAY😀😀🤣😅😂. Yigezal ende?????

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад

    ❤❤😂😂😂

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 7 месяцев назад

    ነፂ እንጀምር🙏

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f 7 месяцев назад

    ድድ ማስቧጠጥ ያለችው ልክ ነች /ድዳቸው እንድጠቁር በገጠሩ ባህል ይወቀራሉ።

  • @EmiEmi-pu3xz
    @EmiEmi-pu3xz 7 месяцев назад

    Ere ye melket teyakew betam kebad nw, enkuan le histan le telekem kebad nw. Leketay akelelulachew. Seladametachugn amesegenalehu😂

  • @ethiorelaxing1
    @ethiorelaxing1 7 месяцев назад

    dimth min hona

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 7 месяцев назад

    Koy selikacun endat enagigew

  • @JahraKwt-bt6ue
    @JahraKwt-bt6ue 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Davidm127
    @Davidm127 7 месяцев назад +1

    ነፂ ድምፅህን አሰሞረድ ሻከር ብሎዋል

  • @SaraSara-kq8pw
    @SaraSara-kq8pw 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉😂😂😂

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 7 месяцев назад

    መጣሁ

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e 7 месяцев назад

    ሶስተኛይቱ ልጅ ??

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 7 месяцев назад

    የነበር

  • @sintayehumekonnen
    @sintayehumekonnen 7 месяцев назад +1

    የቤተሰብ ጨዋታ ስራቸውን በትክክል አይሰሩም ውሸታሞች ናቸው ነፃነትን ጨምሮ

  • @user-mj4cq9oo1s
    @user-mj4cq9oo1s 7 месяцев назад

    ምንአልባችከሸለምከኝ ስሜ b n n y ከተራሕኝአስተካክየእነግርሐለሑ

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 7 месяцев назад

    ማስታወቂያው ግን ሌባ ናቸው

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 7 месяцев назад

    ነፂ

  • @user-ry8se6bt5q
    @user-ry8se6bt5q 7 месяцев назад

    Temayob tube ቤተሰብ ይሁኑ

  • @Sofitube2123
    @Sofitube2123 7 месяцев назад

    Benatachuu kememoche subscribe argugn be geta jemari negn sewedachu 😢

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад

    ❤️❤️❤️