ሰልፈኞቹ የከተማዋን ችግሮች የሚፈቱ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ ትጋት እየተሰሩ ነው ብለዋል Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሰልፈኞቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጎንደር ከተማና አካባቢው የረዥም ጊዜ የልማት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ላሳዩት ቁርጠኝነት እውቅና ሰጥተዋል። #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 60

  • @hiuhu6358
    @hiuhu6358 Месяц назад +22

    ውይይይ ደስ ሲል ወላሂ ሸዋወቹም እደዚህ ሁኑ ይሻላቹሀል ከምትሰቃዩ ፋኖን አላህ ያጥፋልን ያረብብብብብ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Месяц назад

      ዝም በይ ኮተት

    • @hiuhu6358
      @hiuhu6358 Месяц назад +1

      @@dani-ik2sw ሀሀሀሀሀ ማነው ኮተቱ ሰላም የማትፈልጉ አገር አጥፊወች የህዝቡን ሰላም የምትነሱ እዳችይ ያሉት እኮናችሁ አላህ ያጥፋልን ከንድር

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Месяц назад

      ​@@hiuhu6358 ህዝቡ እንኳን ለአማራ ህዝብ ለራሱም አይሆንም በጣም ማፈሪያ ቡድን ነው

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Месяц назад

      አይንህ ይጥፋ👹👹👹😖🤮

    • @hiuhu6358
      @hiuhu6358 Месяц назад

      @@Arab_20_Car ያተ ውድም ይበል ሀሀሀ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Месяц назад +11

    የጎንደር ህዝብ ተባረኩ ሰላማትሁ ብዘረት የረበል የሚያዋጣን አንድነት ነው መንግስትን መደገፍ ለጉንደር ህዝብ እድገት ሰሰረፈላጊ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Месяц назад +14

    በርቱ ለራሳቹ ስትሉ ሰላማችሁን አፅኑጃዊሳውን አባሩ🎉🎉

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Месяц назад

      Rasachew jawisa nachew yeteselefut le enjera new😂

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Месяц назад +11

    ❤❤❤❤❤❤ አብቹ እናመሰግናለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Месяц назад +7

    እንዲህ ነው ለፍቅር ለሠላም ለአንድነት በተለይም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በጽናት መቆም ክብር ለጎንደርህዝብ ክብር ለሁለገቡ መሪ ለአብያችን ይሁን ።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +12

    እንግዲህ ይህ ህዝብ ከሌላ ክልል የመጣ ያለማለታቸው ይገርማል።

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Месяц назад +20

    በርቱ የሚያዋጣው ፍቅር እና ሰላም ብቻ ብቻ ነው

  • @AmenatAbdu-jr4ck
    @AmenatAbdu-jr4ck Месяц назад +7

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሸባርዎችንም አላህ ይያዛቸው

  • @user-ic5uy1em7t
    @user-ic5uy1em7t Месяц назад +3

    ❤ጎንደር የፍቅር አገር መሐልህ የገባውን ጃውሳ መንጠረህ አውጣ ,,,ፍቅር ፍቅር ፍቅር አትዮጵያዊነት ያሸንፋል ❤❤❤

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 Месяц назад +5

    አቢቹን በጦርነት ና በወሬ ባያዋክቡት ኖሮ እስከ አሁን ድረስ ተአምር ይሠራ ነበር
    ዳሩ ምን ያደርጋል ምቀኛ በዛበት
    ከእንግዲህ በኋላ ግን ልንነቃና ከጎኑ ልንቆም ይገባል 🤔

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Месяц назад +2

    Go go go gonder!!!!

  • @danielmelese3776
    @danielmelese3776 Месяц назад +6

    Betam Tru new Selam yemimetaw be Selam new

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад

    It's time to get Ethiopia and the Ethiopoan people to the heights we naturally deserve. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Месяц назад +4

    🙏🙏🙏

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 Месяц назад

    This is good. Thank you so much God bless you our p.minster.

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b Месяц назад

    ፋኖን፡የአማራን፡ሕዝብ፡እንደማይደግፈው፡ጥሩ፡ማረጋገጫ፡ነው፡ሕዝቡ፡ልማትና፡እድገት፡ነው፡የሚፈልገው።

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Месяц назад

    ልልል በይ ጎደንደር

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Месяц назад +5

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Месяц назад

    በርቱ! ሀሳባችን ለመቀየር ጫፍ ላይ የደረስን ሰዎች ቀላል አይደለንም፡፡

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Месяц назад +3

    It’s good trend to appreciate what is done

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Месяц назад

    እሰይ በርቱ ❤❤❤

  • @MuhidinHalil
    @MuhidinHalil Месяц назад

    አላሕ፡ሁሉንም፡ቦታ፡ሠላም፡ያድርግልን።

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Месяц назад

    ሰላም ለምድራችን ይሁን

  • @ephrataemiru3178
    @ephrataemiru3178 Месяц назад +2

    Wow Ewonetna negate eyader yeteral ymebalew yeh new!!!!!!

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yemsrachayele1770
    @yemsrachayele1770 Месяц назад

    ❤❤❤❤ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naemaali5411
    @naemaali5411 Месяц назад

    አይጎደሮች እና ጎጃሞች እናተ ልኖሩ የወሎን ህዝብ ታስገድላላችሁ ሚስክኑ የወሎጁል እየሞት እናተ ስልጣን ለማገኘት መልሳችሁ ደሞ እናተ ትታረቃለችሁ የዋሁን የሎን ህዝብ አስጨርሳችሁ እናተ አይ አይ አይ ሎየዋ መቸነው የሰውመጠቀሚያ መሆናችንየሚያቆመው

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Месяц назад

    ጉድ ኮነው በጦርነት ያመሰ የምን ልማት ነው ጦርቱን ባቆሞል

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Месяц назад

    ጎንደር አሁን ነቃች 😅😅😅 ድሮስ ቢሆን ከወያኔ አንማርምን ? ወንበዴ ወንበዴ ነው ።

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🤲🤲❤️❤️💯🌹

  • @Tube-MUGATube
    @Tube-MUGATube Месяц назад

    ሽማግሌዎችንና ሴቶችን በመሰብሰብ የሚመጣ ሰላም የለም

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Месяц назад +1

    Stop fighting. Zemeni from Gojami is blocking anything going to Gonder to weaken Gonder tourist flow. Zemeni group is also eliminating all Gonder Fanos close to Gojami to annex historic Gonder land. Stop fighting . Stop zemeni from taking Gonder land

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 Месяц назад

    Are you sure focusing on Gonder lack of focus replaced by true we aee looking now true or nit development

  • @LigabawTeliko
    @LigabawTeliko Месяц назад

    Gud bel Gondar malet yhne new gobez
    Hodamu bezto enj lesgaw yadere Abiy tsom new blen tenagren nebere ale

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Месяц назад +1

    ሰልፈኞቹ ግን ከየት አካባቢ የተዉጣጡ ህፃናትና ሴቶች ናቸዉ አየ የናተ ነገር😂😂😂

  • @SofiaA-kq9bx
    @SofiaA-kq9bx Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretGetaneh-c2r
    @MeseretGetaneh-c2r Месяц назад

    ምድረሆዳም የጃችሁን ማገኘተችሁ አይቀርም ትርፍ አጀት ሁላ እደናተ አነት አባሞች ማሶገድ ነዉ

  • @user-il6zr1se7p
    @user-il6zr1se7p Месяц назад +1

    የጎደር እሥላም ጠሎች የመሪት ናዳ መጦ ይዋጣችሁ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul Месяц назад

      ኧረ እናንተ እስከዘርማዝራችሁ ይጫናችሁ ምዲረ መጤ ለማኝ😊

  • @SofiaA-kq9bx
    @SofiaA-kq9bx Месяц назад +2

    ክክ ሰልፈኞቹ ለቅሶኛነው የሚመስሉት ፊታቸውን ለመደበቅ የሚያደርጉት ጥረት 😂😂😂

  • @boshe3716
    @boshe3716 Месяц назад +2

    ተረት የሚወድ መንግስት። ሰልፍ ብሎዝም😂😂😂😂😂😂

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Месяц назад

    Tigre is disrespectingvamhara and drinking amhara kids blood just like it drank its own children's blood

  • @Ananyatube12
    @Ananyatube12 Месяц назад +1

    ከ ቤተ ክርስቲያን የታፈሱ ናቸዉ እንዴ ? ደግሞ ሴቶች ናቸው

  • @Zynap550-w9h
    @Zynap550-w9h Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤