"ራሴን አሜሪካ ያገኘሁት: በሕልሙ በር ከፍቶ እንደሄደ ሰው ዓይነት ሆኜ ነው!" ፍቅረማርቆስ ደስታ (የእነ 'ከቡስካ በስተጀርባ' ደራሲ) ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 30

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +7

    ዶር እዳለጌታ ይህንን ፕሮግራም እንድታዘጋጁ ህንፆቸውን የፈቀዱላቹ የ ህንፆው ባለቤቶች ትውልድ ላይ የምትሰሩ ባለውለታዎቻችን ናቹ ክብር ይገባቹሀል🙏

  • @AdaneAdissu-ut8vq
    @AdaneAdissu-ut8vq 11 месяцев назад +3

    ዩኒቨርሲቲ 2 ዲግሪዎችን ስማር ያላገኘሁትን ጥበብ ከጋሼ ፍቅረማርቆስ ንግግር ውስጥ አግኝቻለሁ! እድሜ ይስጥልኝ

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 2 года назад +10

    እንድሽ ምን አይነት ንጹህ ሰው ነው ዛሬ ይዘህልን የመጣኸው ተባረክልኝ ፡፡ ባይገርምህ መጽሃፉን አንብቤዋለሁ ሀመርን በጥቂቱ አውቃለሁ ጀልባ ልሰራ ኦሞራቴ ሄጄ ነበር የኢቫንጋዲ ጭፈራና የእግራቸው ቃጭል እስከ ዛሬ ከአዕምሮዬ አልጠፋም፤ ዛሬ ደግሞ እንደ መስታወት ጥርት ያለ ሰው አቀረብክልን አመሰግናለሁ፡፡ ባይገርምህ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ክበርልኝ፡፡

  • @loveall360
    @loveall360 2 года назад +3

    የድምፅ ጥራቱ ኢሄንን ምርጥ ፕሮግራም አይመጥንም።

  • @ዓፄበካፉጎንደር
    @ዓፄበካፉጎንደር 2 года назад +21

    አሁን ትክክለኛ ለሀገር እና ህዝብ የሚያስቡ ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ቢኖሩ ይህን ፕሮግራም በጣቢያቸዉ እዲተላልፍ በሰልፍ መጠየቅ አልነበረባቸዉም?? ግን የለንማ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +8

    ከ ቡስካ በስተጀርባ እና ኢቫጋዲ የማናውቃቸውን ሀመሮች አብረናቸው የምኝኞር እሰኪመሰል በምናብ ያነጎድከን 🙏🙏🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህህ😊

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede Год назад

    እንዴት አይነት የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው!
    በጣም አመሰግናለሁ ስላቀረባችሁልን !

  • @nolawiትዝታዎቻችን
    @nolawiትዝታዎቻችን 2 года назад +4

    እንድሽዬ አንተ ለኛ ለወጣቶች የሰራኸውን የማይነቀነቅ የማይናወጥ መልካም ተግባር በዘመኔ ስፈክረው ኖራለሁ። በምመጣባቸው በምሳተፍባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ በጣም ደስተኛ ነኝ።
    የጋሽ ፍቅረማርስ ደስታን ጨዋታ ስሰማ አንደበተ ርቱዕ መሆኑ ትህትናው ሰውነቴን መረመረብኝ በዕውነት። የሱን መፅሐፍ ሳነብብ የ 15 አመት ጎረምሳ ነበርኩ። ያቺ ዘመንን ኒሻን ካስሸለሙኝ ድንቅ መፅሐፍ መኀል አንዱ ነው።

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 года назад +2

    He is so grateful 🙏
    Thank you Endu!

  • @tsegayeagachew5206
    @tsegayeagachew5206 2 года назад

    በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብክልን!

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +1

    Wow, what a wonderful story teller Mr Fikire Markos is!!! Thank you 🙏 sir!

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 2 года назад +1

    ከቡሰካ በስተጀርባን ካነበብኩኝ በኋላ የሐመርን ሕዝብ ባህል በምናቤ ልክ በፊልም ያየሁኝ ይመስለኛል፤ ኢቫንጋዲ ሲጨፍሩ sunset አለባበሳቸው የሴቶቹ ነጻነት ብቻ ሐመርን የማቀው ቦታ እንዲመስለኝ ስላደረግክ አመሰግናለሁ a lot of respect goes to u Fikramariam Desta.

  • @bogalegetahun1159
    @bogalegetahun1159 2 года назад

    እጅግ የተደነቁበት ሰው ፍቅረማርቆስ ደስታ እረጅም እደሜ ይስጥህ በጥም አስተማሪ ሕይወት !!!

  • @emu3288
    @emu3288 2 года назад +1

    Lovely , I can listen the whole day

  • @heavenkelelom9024
    @heavenkelelom9024 2 года назад

    His so legend ! big respect🙏🙏

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 года назад

    Betam new mwedh

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 5 месяцев назад

    Impressed

  • @abdurahmanawel6046
    @abdurahmanawel6046 Год назад

    እጅግ ግሩም ጨዋታ የእውነት ይህ እረሱ ግሩም ድርሰት ነው (የዚህ ሀገር የስነፅሁፍ በለዉለታ ነህ )

  • @etiyaethiel2377
    @etiyaethiel2377 2 года назад

    Werek be esat yesefetenal malet ende new, bezu kante temareku. Igizeyabhir yebarekeh, hulatchinim ende geletsi enhun. Igizeyabhir besew yasetemiral, bezu temarkigh kant.

  • @tsiondene431
    @tsiondene431 2 года назад +1

    Awen ene seifu fantaun tv show senorachwe betame yasazenale

  • @gibrinachannel3134
    @gibrinachannel3134 2 года назад +2

    Minale be etv zena itayen keminrebesh yanten program biyastelalifut

  • @gibrinachannel3134
    @gibrinachannel3134 2 года назад

    Betam new yemakebrih

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 года назад +1

    ድምፅ ችግር አለ ይስተካክልልን

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 5 месяцев назад

    መከራ ያላለፈች ሕይወት ለሌላው የሚነገር ተረፈ ሕይወት የላትም ። አበባ ሲታሽ ነው መዓዛው የሚወጣው ።

  • @neimman8320
    @neimman8320 2 года назад +1

    😍😍😍😍

  • @learnafanoromoinamharic
    @learnafanoromoinamharic 2 года назад

    ባሉበት ሆነው ዘና እያሉ በነጻ ኦሮሚኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ውስት አቀላጥፎ መናገር፣ ማንብ እና መጻፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ አሁኑኑ ruclips.net/channel/UCEOQHoq09V3h6mUDajkEfdQplaylists ይቀላቀሉ፡፡

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 2 года назад +1

    ይህ ንግግር ራሱ ልቦለድ ይወጣዋል በጣም ገላጭ ነው

  • @habtamufekede-jb8qv
    @habtamufekede-jb8qv 5 месяцев назад

    Ftary yvarkk