- Видео 294
- Просмотров 5 657 954
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
США
Добавлен 5 апр 2021
ስለመጻሕፍት ከደራሲዎች ጋር እንወያያለን
ዋልያ መጻሕፍት ቤት
ዋልያ መጻሕፍት ቤት
የደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ማዕበል ጠሪ ወፍ' አዲስ መፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
ልዩ መርሐግብር:- የመፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ
አቅራቢዎች :
1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/
2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
የ ፕሮግራም አወያይ :- ቴዎድሮስ አጥላው /
የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/
ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ
የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ
አቅራቢዎች :
1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/
2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
የ ፕሮግራም አወያይ :- ቴዎድሮስ አጥላው /
የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/
ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ
Просмотров: 6 345
Видео
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
Просмотров 32 тыс.6 месяцев назад
Song: Reflections Artist: Owl Nest Music by: CreatorMix.com Video: ruclips.net/video/YCG5EM3WPQk/видео.html
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
Просмотров 2,8 тыс.7 месяцев назад
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
Просмотров 4,9 тыс.7 месяцев назад
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
Просмотров 2 тыс.7 месяцев назад
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
Просмотров 4 тыс.8 месяцев назад
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
Просмотров 22 тыс.9 месяцев назад
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
Просмотров 7 тыс.9 месяцев назад
ለመወደስ ሴት ትሻላለች ገጣሚ ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ ክፍል 2
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
Просмотров 14 тыс.9 месяцев назад
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
Просмотров 1,6 тыс.10 месяцев назад
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
Просмотров 3,5 тыс.10 месяцев назад
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
Просмотров 2,3 тыс.11 месяцев назад
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
Просмотров 6 тыс.11 месяцев назад
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
Просмотров 9 тыс.Год назад
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
ዳንኤል ክብረት የአማራ የኦርቶዶክስ ጠላት
ሚካኤል ሸፈራ በጣም ደፋር ነው ያሳፍራል የእውነት አያ ሙሌ አውቀዋለሁ ብሎ በመድረክ ደረጃ ቀርቦ ሰለበረንዳ እንዴት ይወጋል አያ ሙሌ ማወቅ እራስን እንደማውቅ እጄግ እርቅ ነው ይሔ ሰው ደግሞ አያ ሙሌን ሲፃፍና አይቶ ፁሑፎቹን አድርሷል እናመሰግናለን ለዚህ በጉ ስራው እሱ ጉዳና ነበር እኛ አቆርጠን ቤት ገባ አይነት ወግ ይዘገንናል
my best teacher
BeEreh ayintef
Asdegemabehalech😢😂😂😂😂
እናንተ አትታመኑም ይኼኔ ካሜራ በቦታዉ ቢኖር ንሮ አንዱ ከዉሃላ በሆነ ነገር ወግቶት ይሆናል ። ጭካኔ ማፈን ለእናንተ ከሰይጣን በላይ የተካናችሁበት ግብራችሁ ነበር
Negade ye Derg balesilxanat neberu, endawum ye buna controband endayiyazibacjew Asha Dewelea akababi 17 finance police yegedelu...
በጠያቂው የምትናደዱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ምርጥ ሞጋች ነው እንደተለመደው እየቆለለው ቢያወራው አይስብም እኮ በደንብ ተግባብተውና ተከባብረው ነው የሚያወሩት ስራውን እንጂ እሱን ፐርሰናሊቲውን አልነካውም ስራውን በተረዳበት መንገድ አንባቢ እነደመሆኑ ገብቶት ነው የጠየቀው የናንተ መንጨርጨር ግን😅
መፅሐፉን በpdf yemagegnibetin group tekumugn
የሚደንቅ እዉነት ተባረክ አቦ!!
አማርኛ አጠቃቀም ብስተካከል
ሁሉም ጥሩ ነው ግን አትፍራ ሀሳብህን በ በደንብ ግለፅ 🙏
በርታ
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ከሚያደንቁት ሰዎች አንደኛው ነኝ፡፡ አቅራቢውንም አመሰግናለሁ፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር የሚለው አበባል ቀርቶ የኩሽ ምድር የሆነችው ኢትዮጵያ ቢባል መልካም ነው፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያችን ቢያንስ 7 ሺህ ዘመን የሚቆጠርላት ሀገር ናት፡፡ ዋናው ነገር ግን እነ ኢቲኤል የመሠረቷትን ሀገር የ3 ሽህ ዘመን ስንላት የዘመነ ይሁዳ ሞዓ አንበሳን ( የሰለሞንን) ዘመን ብቻ ማንጸባረቃችን ስለሚሆን ታሪካችንን ያሳንስብናል፡፡ ስለዚህ የኩሽ ልጆች የሆኑት እነ ኢቲኤል የመሠረቷት የረጅም ዘምነ ሀገር ናት፡፡ ይታረም፡፡
ለመሆኑ ተሳታፊዎችም ነፍስ ገዳይ የነበሩ ናቸው ? ወይሰ ...ይኸ ሁሉ ፌሽታ ? በእውነት እጅግ አሳዛኝ ነው።
መምህር ፈጣሪይጠብቅህ አዘጋጁንም እናመሠግናለን
❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ያቀራረብ ለዛሽ ደስይላል ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክ
Thank you very interesting ❤
Ato zenebe yesew metsihaf manbeb ena metsaf awakinet ayidelem gin yanten mehayiminet yenegereh yelem meselegn chewa mehonihin new yenegerken mikiniyatum mendertegna hasab sitansherashir silayehuh new lemanignawim atikeded miyik agegnew bileh
ZENEBE WOLLA IS GREAT THINKER OF ETHIOPIA !
Be tikikil ewinetun yemenager ayinorim bewektu hulum yaregut new bergit sew beteleyaye situation enna edim sew yeteleyaye wusane yaregal andandu retractable lehon yichilal gin manim awoo tifat neber yemel maginyet asichegare new
በቅኝ: ገዥዎች: ግፊት: ብህዳን: ቁዋንቁዎች:የተፃፉት: መፃህፍት: መቃጠላቸው: ስለይዘታቸው: መጥፎነት: እንጅ: ቁዋንውቁዋችን: ከመጥላት: አይደለም:: ብየ: አምናለሁ::
This guy is like charli chapel because all ways narration not practical idiot person I don't want to hear this sound No No arrogant
Dr. Maskerem, nave you ever visited the pyramids (pyramid) where one may notice, allegedly, 43 laws that had been written before Moses?
ኢትዮጵያነትን ለድርድር ማቅረብ በራሱ እብደት ወይም ራስን መርሳትና አደገኛ አቐም ነው።
ፍቃዱ
24 አረባክ ተው 22 ነው
በዚህ እድሜ መበጥረቅ አያስጥልም
አቶ ዘነበ ወላ አህያ ድሮስ ምታስተውሰው ጭቅላት ሲኖርህ አደል አረ አትቀደድ ቀዳዳ
አቶ ዘነበ ወላ ብዙ መጽሐፍት አንብበህ ይሆናል ያነበብከው ግን ሁሉንም ነገር አዋቂ አያደርግህም የአነብብካቸው መጽሐፍስ ምን ያህል በእውነታ ላይ ተመስርተው ተጽፈዋል ግን ቤተክርስቲያን ጥልቅ ናት ስለ ቤተክርስቲያን ምንም ምንም ደግሜ ምንም አታውቅም ስለማታውቀው ነገር መተቸት አላዋቂነትህን ፍንትው አድርጎ ያሳያል ደግሞም ራስህን የአዋቂዎች ሁሉ አውራ አድርገህ መቁጠርህ ስህተት ነው ሰው አዳዲስ ነገር በአነበበ ቁጥር ምን ያህል አላዋቂነቱን ነው የሚያውቀው ይኼ የስሳዎቹ ትውልድ ትንሽ አንብቦ ብዙ እየተፋ ሰውም መሄጃ አጥቶ ያንተን ዕውቀት ዕውቀት ብሎ ቁጭ ብሎ ሲያዳምጥ ከሰው በላይ የሆንክ ይመስልሃል ባዶ
I wish to see Tesfaye Woldekidane also
አለማየሁ ግላጋይ ትደንቃለህ አራጣ አበዳሪ ሲቸግረው ነው
የሚቆጨኝ ነገር እኔ ፈረስ ሜዳ ኳስ ግርም ድንቅ ጆተኒ ስጫወት አለማየሁን በቀን በቀን መፀሀፍ ይዞ አየው ነበር አሁን ሰው ሆኖ ሳየው መፀሀፍ ሰው ያደርጋል አወኩት
ለዘነበ ወላ ድፍረት የተሠጠ መልሰ ይቅር አይባልምruclips.net/video/BFVMgTH2tsM/видео.htmlsi=tkc_J7FKpPUrYgMn
Tera wore,hameti,Zenebeni tewuti minim yaregew negeri yelemi,yenaniteni yewusheti tereti zenebe abirowachu silemaywashi newu....
እንቅልፋም! ከጠፋን ቆየንኮ
ሀሽማል
yeseytanun daniel kibret sim mesmate asdenegetegn gin 2yrs ago new record yetederegew
ያንተን ዝባዝንኬ እድሜ ልኬን አነበብኩ።አንተ ምን ፈጠርክ ተረትና ምሳሌ ከመጻፍ በቀር። እስኪ አንተ አንድ የአለምን ችግር የፈታ አንድ አሰተዋጾ የለህም ምንም ማይክና መድረክ ሰለተገኜ ብቻ መጮህ አያስፈልግም ። እባክ በዚህ ምድር አንድ ያለኝ ተስፋ አትንጠቀኝ ሰውን አታደናግር አሁን ሰለዚህ ማውራት ምን አሰፈለገ የእግዚአብሔር መኖርና አለመኖር ለኛ ጉዳያችን አደለም። መንገር ማገዝ ከፈለክ ስንት ችግር አለብን በቃ አንተ ከንቼ የተሻለ ነገር የለም እባክ ይህ በእንቶ ፈንቶ አታሸክመን
ሰው የምርጫውን ውጤት ነው የሚኖረው .......💞💕💞💞
wow
Gashe edme ena tena yestwote betame telke seaw enamesgnalen.
endet comment yelem
I am lost words Tebarek bebezu 🙌
Yemetegerm Ethiopiyawi 👏👏👏👏👏👏👏 I am lost words!!!
ኘሮግራሙ መች ነው? ለመሳተፍ እፈልጋለሁ
You are Supe Alexr. Long live
በግድ ሁሉም የሚሰማህ ❤❤ እውነት ነዋ እሳቤህ❤❤❤
ንጉሰ ነገስቱ ስልጣን ሲይዙ ሰላምን አላመጡምን❓ ኢትዮጲያ አላደገችምን ❓አንድነቱዋ አልተጠበቀምን❓ በሳቸውና በአፄ ሚኒሊክ መንግስት ልዩነቱ ምንድን ነው ❓ ምን አይነት ሰው ኖዎት❓ ንጉሰ ነገስቱን ከመንግስቱጋ የሚያነሱት❗️ አንድ ነገር ልንገሮዎት. አማራ የራሱን ሀገር ኢትዮጲያ ብሎ ሊጠራት ይችላል. እኛ የምናቃት ኢትዮጲያ ግን አትኖርም . አማራ ደግሞ ስለአሁኗ ኢትዮጲያ ወይም አንድነት ከሌላ ብሄርጋ ባፍንጫችሁ ብሏል❗️ ምን ታመጣላችሁ ❓ብዙው የኢትዮጲያ ህዝብ አሽቃባጭና አድር ባይ ነው . የስራውን ይስጠው.
አስተያየት እና ትችት ልዩነት አለቸው? አንድነትስ ?