“ኮ/ል መንግስቱ በህይወት የታደሉት ሚስት ነዉ” ደራሲ ዘነበ ወላ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 июн 2019

Комментарии • 342

  • @zebikibre3544
    @zebikibre3544 5 лет назад +42

    እደአንተ አይነቱ ነው አገራችን ለደነዚህ አይነት መመሰቃል በር የከፈታችሁት መንግስቱማ እግዛብሄር እድሜ ጨመረለት አሁንም ለመንግስቱ ጤናና እድሜ ይጨምርልን ሃገሩን የሚወድ ለደአንተ አይነቱ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 2 года назад +3

    What a wonderful person. The way he express things is interesting and encouraging you to learn history from him. After all he is talking about the truth. Thanks.

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 5 лет назад +2

    ግሩም፣ድንቅ አቀራረብና አዝናኝም ጭምር ነው።በአርባ ምንጭ የእግዚአብሄር ድልድይ የሚባል እንዳለ የሰማሁት ለመጀመሪያ ጉዜ ከአንተ አንደበት በመሆኑ ስለመረጃው ደግሜ ላመሰግንህ እወዳለሁ ከተቻለ አልፎ አልፎ ብቅ እያልክ በታዝናናንና ብታሰስተምረን ደስ ይለናል ውብ ተናግሪ ነህ ቀጥልበት።

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 5 лет назад +19

    ለምን በትንሽ ሳጥን እንዲኖር ተመኘህለት? እግዚአብሔር እንደሰው ስላልሆነ የዋህነቱን አይቶ ተንደላቆ እንዲኖር ፈቅዶለታል። ሁሌም ለመንጌ ሰላምንና ጤናን እመኝለታለሁ።

  • @leuelabera5341

    ዘንዬ እንዴት እኮ እንደምዎድህ ድጋሚ መፈጠር ካለ ያንተ ልጅ ሁኘ መፈጠር ፍላጎቴ ነዉ እድሜና ጤና ከምትዎዳቸዉ ቤተሰቦችህ ይሁንልኝ❤❤❤❤

  • @masterben7571
    @masterben7571 5 лет назад +8

    ቅንነታቸውን አይቶ ነው ፈጣሪአቸው ጥሩ ሚስት የሰጣቸው! የመለስ ሚስትማ ታዲያ ሀሀሀሀሀሀ፦... ቃላት አይገልጸውም ውወንበዴነቷን!

  • @teferaw.1399
    @teferaw.1399 5 лет назад +13

    መሰረተ ትምህርት በአማርኛ ብቻ ሳይሆን በ 20 የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ነበር የተሰጠው። እስከ ስድስተኛው ዙር የመሰረት ትምህርት ዘመቻ በማስተማር ተሳትፎ ነበረኝ። ደራሲ ዘነበ ወላ ኢህአፓ ስለነበር በስማበለው የሰማውን ጉዳይ ነው አደባባይ ይዞ የወጣው። ኢህአፓ ዘመቻውን ተቃውሞ ደጋፊዎቹ እንዳይሳተፉ አድርጓዋል።የደራሲ ዘነበን አባት ነፍሳቸውን ይማር፤ ፈጣሪ በገነት እንደሚያኖራቸውም አልጠራጠርም። መንጌ ላይ የግድያ ሙከራ ሲካሄድ አዝነው እንደነበርና የልጃቸውን የፖለቲካ መስመር ያልተከተሉ ኢትዮጵያዊ አባት እንደነበሩ ተረድቻለሁ። የግድያ ሙከራው የተቀነባበረው በኢህአፓ እና በሻቢያ ሲሆን፤ ወቅቱም ኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘናት በጦርነት በተወጠረችበትና በመሃል ሃገር፤ ጸረ ህዝብና ጸረ አብዮቱ ኢህአፓ በአብዮቱ ደጋፊዎችና በህዝብ ተመራጮች ላይ ግድያ ሲፈጽም ነበር። ታዲያ ጉዳዩ ዘነበን ማስደሰቱ ዛሬም ድረስ ከታሪክና ከዕድሜው የማይማር ግለሰብ መሆኑን ነው ያሚያሳየን። "የጨው ክምር ሲናድ ብልህ ያዝናል፤ ሞኝ ይስቃል"። ኮሜዲያን ዘነበ፤ የሰው ልጅ በዕድሜው እየገፋ ሲሄድ የሚያሳየውን የአካል መጠን አስመልክቶ በመንጌ እና በላቲን አሜሪካው የነጻነት ታጋይ በሲሞን ቦሊቫር ላይ፤ ለዛው በተሟጠጠ ቀልዱ ስያሾፍ፤ ከተፈጥሮና ከሳይንስ ህግጋት ጋር መላተሙን የተረዳ አይመስልም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @wome8375
    @wome8375 5 лет назад +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏 ይቅርታ አድርጉልኝ ዘነበ ወላን በጣም እወደዉ ነበር ግን በኔ እምነት ለሰዉ ለጠላቱ እንኳን በምህረት የማይራራ ሩሩህ ልብ የሌለዉ በደልን የሚቆጥር ለኔ ትንሽ ነዉ ዘነበ የምህረት ሰዉ ሁን በደልን አትቁጠር

  • @mohammedsalh9197
    @mohammedsalh9197 5 лет назад +10

    ከመንግስቱ መውጣት ጋር ተያይዞ ሀገሬ እደምትከፋፈል እገምት ስለነበር እሳቸው የወጡ እለት ዜና ታክሲ ውስጥ ነበረ የሰማውት ከትምሀርት ቤት እየመጣው ደብተሮቼን ታክሲ ውስጥ በትኜ ተንሰቅስቄ ነበር ያለቀስኩት። መክንያቱም ሀገሬ አንድ ሆና እደማትቀጥል አደምትከፋፈል የወያኔን ብሮግራም እሰማ ሰለነበር ነው።

  • @astewayg
    @astewayg 2 года назад +1

    This man sounds genuine!

  • @YMW7777
    @YMW7777 5 лет назад +16

    በነገራችን ላይ፣ እኔ፣ በኖርኩበት፣ አካባቢ፣ በኦሮምኛ፣ ነበር፣ መሰረተ፣ ትምህርት የሚሰጠው፣ ስለዚህም ተሳስተሀል፣ አማርኛ፣ ብቻ፣ አልነበረም፣

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 5 лет назад +1

    አትችልም

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 5 лет назад +10

    መሰረተ ትምህርት እናትና አባቴ። የተማሩት በኦሮምኛ ነበረ ወንድሜ መንጌንማ አታጣጥለውም እሺ

  • @hasseneali2744
    @hasseneali2744 5 лет назад +9

    Kedada yesefer alubalitegna neh, yasazinal.........,,,,

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 5 лет назад +1

    Woregna sira sira

  • @wondyrenovation8367
    @wondyrenovation8367 5 лет назад +4

    ምነው ወዳጄ ዘነበ ወላ እኩያህን ብታውቅ? ነገሩ ጠጅ ቤት ብዙ ፍሪፈርስኪ ስለሚወራ እዛ አዳማጭ ማግኘትህ ይመስለኛል ይህን የተከበረ መድረክ አቃለህ በድፍረት ክብረነክ ፅሁፍህን በእድሜም በአገልግሎትም የማይመጥኑህን በመዝለፍህ አዋቂ የሚያመስልህ አይመስለኝም፥ እንደመልክህ ጠፍተሃል ። አንዳፍታዎች ምነው ?

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 5 лет назад +13

    በገራሚ አገላለፅ ጓዱን ሰቅለህ አወረድካቸው!!! ጓዱ ሌባ ባለመሆናቸውና ዘረኝነትን ባለማስፋፋታቸው ክሬዲታቸው ኢትዮጵያ የምትባል አገር ዘላለም ታከብራቸዋለች።ዘኔ ለዚ ስትል ያስደነገጡህን አፉ በላቸው እባክህ!! ትልቅ ኢትዮጵያን የሚመኙ ብቸኛ መሪ ስለነበሩ።

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 5 лет назад +4

    ይኤ ልጅ ወጥቀማሽ ነበር ድምፁ በጣም ጠዋት ላይ እንደምን አደራቹ ሳይሆን ደናደሩ ድምፅ ነው ምንም ቢሆን ማንእደመንጌ ወያኔ አገርሲሰርፍ ሺሸጥ ሲችል ብዙ የምንለው አለ ልሁን ይባስዬ ሁሉን ኬኛ የሚል መቼም ጌታቸርነውናኢትዬጵያንናሕዝባን እይጥልምበትግስት ዝምያለመስሎቸዋል ይጠረጋሉ እኛም በፀሎት እየተዋጋን ፈጣሪን እንጠብቃለን ተስፋችን ነውና።

  • @fikird.
    @fikird. 5 лет назад +9

    we love Col. Mengistu because he is the only man........

  • @user-wn8hk2yu8f
    @user-wn8hk2yu8f 5 лет назад +10

    ስለ መንጌ መጥፎ ሆነ ጥሩ ስሰማ ደስተኛ ነኝ ።