Mengè was a great leader but the anti Ethiopian groups decided to take out each other .just like Haile fida was killed by his own oromos - oneg not mengè
Dr.Endale .... pls change the intro music, ... it seems so old and dark, ... but ur show is Enlightening futuristic and full of ideas, ... i like your show but when i open it to my girl friend she was repelled bc of z intro ....i don't want to ppl to be repelled
The music is perfect as it's not entertain but to listen to writer's discussions. Moreover it's an Ethiopian program not foreign Poor copies of western content.
@@amaretegbaru1200 please refrain from wearing sunglasses indoors while you are engaging with the public as it's a sign of hiding your authencisty . Here in the western world no self respecting author or anybody that uses the public space would dare to hide behind masks and dark glasses and expect to be taken seriously.
Wearing sunglasses indoors is stupid more so while you are engaging with the public ( it's obvious you are hiding from the truth) Haile fida was killed by oneg his fellow promo that is the fact, period
የኔ ቆንጆ ውስጤን ነው የተናገረችው እኔ ብዙ የሚቆጩኝ ብርቅዬ የማላውቀው ትውልድ አምልጦኛል። የሚገርመው ዳኛው ማነውን ያነበብኩት ጊዚ ፡ ተንበርክኬ አልቅሻለሁ እጅግ የሚገርም ድንቅ ትውልድ፡ Rip
ያላችሁትም እድሜ ይስጣቹ፡
I can’t wait for the next part. Thank you 🙏
ጎበዝ ብዙ ጊዜ የድምፅ ችግር ያጋጥማል። በተለይ ደሞ ይኼ ዝግጅት የባሰበት ሆነ። ስለዝግጅታችሁ ግን ክብረት ይስጥልን። በርቱ!🙏🙏🙏
Please I can't wait the next
ዝግጅታችሁ በጣም አሪፍ ነው የድምፅ ጥራቱ ግን በጣም ይረብሻል እርሱን ብታስተካክሉ የተሻለ ይሆናል!!
የምትጠቀሙት ዋየርለስ ማይክ በጣም የመቆራረጥ ችግር ያለበት ማይክ ነው!!
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ስለሆነ ያለውን ችግር አይተን ፕሮግራሞቻችሁን ማየት አናቆምም!!
ማይኩ ቢስተካከል። ማይኩ ራሱ ሲደብር!
" If You Are Reading Books 1st Smart 2 Your Remember For Anythings Is High
አክባሪህ ንኝ ፀሀፊው እንዳለ፡ dr አማረ መፅሀፋን አንብቤአለሁ የውነት አድናቂያቸው ነኝ ፡ የሚገርመኝ ይሄን የፈጀ ትውልድ ገዳይ መንግስቱ ይምጣ ለሚሉ ነው
ይገርመኛል፡ pls እንዳለ እነ ህይወትን ወ/ሮ ታደለችን አቅርብ ኧረ ብዙ አሉ
ቤቱ ይቁጠረው በደጅ ላይ 3 ልጅ የተጣለባት እናት
ተባረኩልን dr አማረ
Mengè was a great leader but the anti Ethiopian groups decided to take out each other .just like Haile fida was killed by his own oromos - oneg not mengè
ከቀደመ ስህተት የሚማር ትውልድ አለን ወይ?
ሀይሌ ፊዳ፣ ሰናይ ልኬ ፣ ተስፋዬ ደበሳይ ክፍሉ ታደሰ፣ አንዳርጋቸዉ አሰግድ፣ ነገደ ጎበዜ፣ብርሀነ መስቀል ረዳ፣ ጌታቸዉ ማሩ፣ መስፍን ካሱ፣ ደርጎች ሁላችሁም፣ ወያኔዎች ሁላችሁም፣ ወዘተ የምፀልይላችሁ ነፍሳችሁን ፈጣሪ እንዲራራላት ብቻ ነዉ። ህይወታችንን ገሀንም ስላረጋችሁት እሱ ይክፈላችሁ። እስኪ ስለሰራችሁት ግፍ ይቅርታ መጠየቅን በስተርጅናም ቢሆን ተማሩ። መሬትን ለአፈር ገፊዉ በማሰጠታችሁ እናመሰግናለን። ከዛ ባለፈ ግን ትገማላችሁ ትከረፋላችሁ። ዋጡት ጥንቦች።
My Question Is How Many Kinds Books And Whichone Book Is Best For Human's ?????
ዶክተር እንዳለጌታ ክብረት ይስጥልኝ ።አንድ መፅሐፍ ልጠይቅህ በጣም የቆየ ነው የመአዛ ጉዞ ታውቀው ይሆን አክስቴ ትነግረኝ ነበር ትዝ ከሚለኝ …ጠጁ ሰው አይነካ የሙሽሪት ሀገር እንዴት ነሽ ቀበላንካ የሚል ግጥም ያለበት ታውቀው ይሆን?
In Ethiopia Books Since 1968?????
ለመሆኑ ቦታው የት ነው?
What Do You Things About Religon With Equality?
Poor sound production?
የአንድ ድርጊት ተካፋዮች የዚያን ድርጊት ታሪክ ሲጽፉ ቢያንስ የሚከተሉትን መለኪያዎች ማሟላት አለባቸው ። ለምሳሌ ታሪክን እንደ ካርታ (ማፕ) እንውሰደው ።
አንድ፣ የታሪካዊ ድርጊቱ ስም ምን ይባላል ነበር?
ሁለት፣ የቦታ ካርታ ፤ ድርጊቱ የተፈጸመት ቦታ ዝርዝር አድራሽዎችና እና የቦታው ወሰን የት ነበር? የት ምን ሆነ?
ሶስት፣ ይግዜ ካርታ፣ ድርጊቱ የተፈጸመበት ሰዓት፣ ቀን፣ ወር፣ እና አመት መች ነበር/
አራት፣ በዚያ ቦታና ግዜ የነበሩት ተዋንያን ግለሰቦችና ስብስቦች እነማን ነበሩ? ማንነታቸው፣ ሃላፊነትቸው እና የስልጣና የስራ ደርጃቸው ምን ነበር?
አምስት፣ እነዚህ ግለሰቦችና ስብስብ ተዋንያን በዚያ ቦታና ግዜያት ምን አድረጉ? ድርጊቱ ክዋኔ (ኢቬንት) ከሆነ መች ተጀምሮ መች አለቀ? ድርጊቱ ሂደት ከሆነ ተከታታይ ክንውኖቹ ምን ነበሩ?
ስድስት፣ እነዚያ ተዋንያን እነዚያን ድርጊቶች እንዲፈጽሙ የገፋቸው፣ ያስነሳቸው፣ ያስገደዳቸው ...
(ሃ) ፍላጎት፣ ምርጫ ወይም ውሳኔ ምን ነበር?
(ላ) ስለነዚያ ድርጊቶች (እና ፍላጎቶች) የነበራቸው እውቀትና እምነት ምን ነበር?
(ሓ) የዋንያኖቹ እነዚያን ድርጊቶች ለመተግበር የነበራቸው ችሎታ፣ ዘዴ፣ ብቃት ወይም ክህሎት ምን ነበር?
ሰባት፣ የድርጊቱ ቅጽበታዊና አጭር ግዜ ውጤት ምን ነበር? የድርጊቱ ዘላቂ ውጤት ወይም መዘዝ ምን ነበር?
ስምንት፣ ከዚህ ታሪክ አሁን ያለው ሰው ምን ትምህርት ያገኛል?
ለምሳሌ፣ ስህተት መስራት ምን ማለት ነው? ስህተት የምንለው አንድ እውነት ነው ብለን የአመንበት ነገር ዉሸት ሆኖ ሲገኝ ነው። ያን ስህተት ማረም ማለት የተሳሳተውን እምነት በሌላ መለወጥ ማለት ነው።
Still waiting for such book , the closest to it is 'Tiglachin' mengistu hailemariam's.
Some Books Is No Have Quality Because Somebooks Is Copy Copy Means Busines Copy Is Not Orginal?
I Am Correct Ethiopian Books Since 1968 Correct !
" For Your Son Learn About Books"
በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው። የድምፅ ችግሩ ግን ይረብሻል። አስተካክሉት?
Reading Books With Confidence!
Black Panthers Or Red Panthers ??
Sometime Miss Words?
Some Books Is Changing Language???????????
bro enlgish gud languje speak you so kool!
Dr.Endale .... pls change the intro music, ... it seems so old and dark, ... but ur show is Enlightening futuristic and full of ideas, ... i like your show but when i open it to my girl friend she was repelled bc of z intro ....i don't want to ppl to be repelled
The music is perfect as it's not entertain but to listen to writer's discussions. Moreover it's an Ethiopian program not foreign Poor copies of western content.
Are Ready Scince Book Scince Book Is Best For Helth !
ድምጹ ያናዳል
There Are Three Kinds Book 1 Histrical Book 2 Political Book 3 Fiction Histrical Fiction
አገሪቱን የፊልም አዳራሽ ያደረጋችሁ ደደብና ጀብደኛ ትውልድ ሞታችሁ የማታልቁ የኢትዮጵያ ጠንቆች
The sond system needs attention please or just don’t think we get z messages
"Water Is Not Mixed With Oil Water And Oil Is Different!
It is not red panter it is black panther.
ከተቀረፀና እንደ ማንም አድማጭ በዛሬ ቀን ሳዳምጠው እንዴት black panther red panther በማለት ላመሳቅል እንደቻልኩ ራሴም ገርሞኛል። የዕድሜም ጉዳይ ነውን ይቅርታ ይደረግልኝ።
@@amaretegbaru1200 I leave in us that is the reason I remember the black panther story.
@@amaretegbaru1200 please refrain from wearing sunglasses indoors while you are engaging with the public as it's a sign of hiding your authencisty . Here in the western world no self respecting author or anybody that uses the public space would dare to hide behind masks and dark glasses and expect to be taken seriously.
Funny thing is the presenter also mimicked the author without a slight of irony. Obviously has no clue what the influences were around the world.
እነዚህ የመሰሉ ምሁራን የበላ መንግሥቱ ሀ/ማሪያምን ነው አገሩ ይግባ የምትሉት? ከተጎጂ ቤተሰቦች ወገን ሆናችሁ አስቡት ...
ውነትህን ነው መፍረድ ያለበት ተጎጅው ነው ሰሞኑማ ያን ነብሰገዳይ ወደ ፃድቅ ደረጃ ለማግዘፍ እየተሞከረ ነው
እናንተ አይናችሁን ክፈቱ መንግሥቱ ሀይለማርያም ከስብሃት ነጋ በላይ ኢትዮጵያን አልጎዳም ደርግ የኔን አባት በልቶታል ወያኔ ግን እኔን ሀገሬን ዘመዶቼን በሙሉ በልቶ ለስደት ዳርጎኛል ይህ የኔ ብቻ አይደለም ግን ለህወሃት መስራች ስብሃት የራራ አንጀት ምን አለበት ለመንግስቱ ቢደረግ ይህን ያህል። ሌላው ኢህአፓ ከሶማሊያ ጋር ወግኖ ኢትዮጵያን የወጋ ድርጅት ነው።
@@zewdubelete6157 የማታውቀውን አትቦጥርቅ
@@user-jy5hr6qd7r አዎ አዋቂ ነኝ አላልኩም ግን ካንተ ካንቺ እሻላለሁ እመኝኝ
All the group's killed each other mengè couldn't have killed them all. It's not possible only propaganda of the individual loosers
Wshetam neh
አንተ ደግሞ አለኝ የምትለውን እውነት አካፍለን።
Wearing sunglasses indoors is stupid more so while you are engaging with the public ( it's obvious you are hiding from the truth) Haile fida was killed by oneg his fellow promo that is the fact, period
That is wrong perception …as you say oneg was not formed at that time …read journalist Genet book for refreshment ….
I Need One Book About Sex And Relationship With Good Friend With Confedence