ይህን ብንሰማ ህይወታችን ይቀየራል !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 242

  • @Ismail_Tekle
    @Ismail_Tekle  19 дней назад +96

    እንወዳችኋለን !
    ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን !
    Like , Share , Subscribe !!!!

    • @TemreAhmed-u8o
      @TemreAhmed-u8o 19 дней назад +4

      አሰላም አሊኩም
      ወድሜ ተባበረኝ
      እኔ ችግርውስጥ ነኝ
      የሚያግዘኝ ሰው እፈልጋለሁ
      ከሳይኮሎጅው ጋር አገናኘኝ
      ጀዛከላህ ኸይር

    • @رحمهعمر-ل2د
      @رحمهعمر-ل2د 19 дней назад

      ያአላህየፈማአእኔጉበበቴንያመኛልያለሁትቨሥደትነውህክምናአላጘኘሁዱአአድረጉልኝመዳኒቱንማወቕአልቻልኩምበዱአዐትረሡኝ

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 19 дней назад +1

      @@رحمهعمر-ل2دወፍራም ከሆንሽ ውፍረት ቀንሺ በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ ውፍረት ካልሆነ ሱረቱል ፋቲሃ 3 ጊዜ ቀርተሽ ትፈትፍ ብለሽ አብሽው እኔ። ሰርጀሪ ተብዬ ቁርአን እየቀራሁ። አብሰዋለው። አሁን አልሃምዱሊላህ

    • @fetiyamohamedawol458
      @fetiyamohamedawol458 18 дней назад

      Mashallah! wektawi yehone lesson

    • @AbubekerMohammed-i9t
      @AbubekerMohammed-i9t 17 дней назад +1

      Mame adrashawun adera

  • @seidmohemmed3690
    @seidmohemmed3690 12 дней назад +10

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮ ግራም ነው የዛሬው ደሞ በጣም ይለያል
    ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድማችን እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 18 дней назад +31

    ያጀባር ለተሰቃየ ሁሉ ለታመመ ሁሉ ጀሊሉ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላችሁ ❤❤

  • @RehatLove
    @RehatLove 19 дней назад +77

    ድብሬሽን ልክ እንደሲህር ነው እኔ ሲህር ተሰርቶብኝ ድብሬሽን ውስጥ ገብቸ ለረጅም አመታት ተሰቃይቻለሁ ❤እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 16 дней назад +16

    በሌሎቹ ሚዲያ ቢቀርብ ኖር ይህ መልእክት ወይም ሙሰሊም ባይሆን አሰቡት አይታው😢በ2 ቀን 20ሺ እራሱ አልታየም አሳፍሪ ነን እኛ ሙስሊሞች መቼም የማንነቃ

  • @LoloLolo-o4c
    @LoloLolo-o4c 18 дней назад +23

    ማሻ አሏህ በጣም ጊዜውን ያማከለ ምርጥ ትምህርት ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር ውዶች

  • @MeksudMudesir
    @MeksudMudesir 4 дня назад +2

    ዎሎ univrstity አብረን ነበርን ምርጥ ሰው

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 11 дней назад +3

    _አህለን ኢስማኢል የጠፈውን ወንድማችንንመሀመድ አወልን ስለጋበዝከው እናመሰግናለን_

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ

    " አልሃምዱሊላህ እስላምናን ለሠጠኝጌታዬ አላህ}ሱሉ አለረሱለሏህ
    አላሁመሠሊ ወሠለም አለሙሀመድስለላሁአለይሂ ወሠለም

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 12 дней назад +2

    ያረቢ ሁሉም ታማሚ ሆነ ኮሜንቶች ሁሉ ተጠቂ ነኝ ባይ ነው የአሏህ አንተው ፈውሰን ያረቢ ከአሏህ ጋ ያለንን ቅርበት እንመርምር ይበልጥ አሏህን እንቅረብ ቁርኣናችንን ጓደኛችን እናድርግ ከራሴ ጀምሮ አሏህ አፊያችንን ይመልስልን ወንድም እስማኢል &ኡስታዝ ሙሀመድ ጀዛኩምአሏህ

  • @RozaAhmid
    @RozaAhmid 17 дней назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙቻችንን የሚጠቅም ይመስለኛ በተለይ ለኛ በሰው ሀገር ለምንኖር ሰውች ብቸኛ ለሆን

  • @NasriMustefa-t8e
    @NasriMustefa-t8e 11 дней назад +2

    Best of Best
    Education
    Islama is this solution for humanity world 🌎

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 6 дней назад +1

    ማሻ አላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤

  • @BurtokanAbuAli-ne1oj
    @BurtokanAbuAli-ne1oj 18 дней назад +5

    ማሻ አላሕ እንደት ጣፍጭ ትምርት ነዉ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያድረገን
    اللهم اليمنا مالا يفعنا

  • @Shaika-ft6rk
    @Shaika-ft6rk 6 дней назад +1

    Jazhakallah kayre

  • @NaimaEdris
    @NaimaEdris 6 дней назад +1

    Mashallah endezi bedinum besaynsum ewket sinor betam des yelal allah yechemereleh egnam besemanew menetekem yargen

  • @HayaAbdellah
    @HayaAbdellah 13 дней назад +3

    ያሰላም ወሳኝ ማሻ አሏህ ተባረክ ከስተዛሬው ፖሮግራም ለየት ያለ እና ወሳኝ መልእክልት
    ያሱበሃን አሏህ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ራህመቱሏህ ሲሞት ነበር የማቀው ለይሰል ገሪብ በሚለው ነሽዳው

  • @EeEe-i2f
    @EeEe-i2f 18 дней назад +3

    ጀዛካላሁ ህይረ ያማረ የመሰጠ ትምረት ሸረ

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 10 дней назад

    መሸአላህ ወንድማችን ።ጥርትምህርትነው።አላህይገዘህጥክር።ብዙነገርእየተማርነው ።

  • @AdilNaser-xw8zv
    @AdilNaser-xw8zv 5 дней назад +1

    Masha Allah so interesting,

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 17 дней назад +4

    ማሻአላህ ምርጥ አረዳድ ተረዳሁ ከዚህ ምርጥ ወጣት ❤❤❤❤ ጀዛካላኽይር አላህ እድህያሉወጣቶችን ያብዛ ፈተናም ሲበዛ እድህያሉ ትውልዶች ሲኖሩን ደስይላል እናመሰግናለን ወድማችን ሙሀመድ የሁሉም ስነልቦና አሁናዊ ያለብንን ነው ያብራራው

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 19 дней назад +9

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @hayatarebo1582
    @hayatarebo1582 15 дней назад +5

    በርታ ማሻአላህ በኢስላማዊ አቀራረብ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን በርታ

  • @KebirWondesen
    @KebirWondesen 13 дней назад +2

    እስሚ በርታልን አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በጣም የተማርኩበት ነዉ ማሜም አላህ ይጨምርለት ቀጣይም ክፍል ቶሎ ልቀቅልን

  • @aishaseid6130
    @aishaseid6130 6 дней назад +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ❤❤❤❤

  • @zabibafedlu5863
    @zabibafedlu5863 7 дней назад +1

    መሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 19 дней назад +2

    solelahu aleyhi weselem
    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠዉል ኡምረኩም ያረቢ

  • @Arwaa804
    @Arwaa804 13 дней назад +2

    Allahuma bariik ♥️🖤
    Jzk khyr 🙏

  • @semuseminar1931
    @semuseminar1931 18 дней назад +2

    ጀዛኩምላህ ከይር ወሳኝ ቃለመጠየቅ ቃላት የለኝም ወላሂ ግዜውን ያመላከተ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Munti1234
    @Munti1234 15 дней назад +7

    iski ustaz youtube keftew video yilkekulin mitilu like adirgu

  • @tamema9541
    @tamema9541 17 дней назад +2

    Ajiib mashaa Allah Tabarakallah Allah yitowal umrak

  • @zmzmzmzm5218
    @zmzmzmzm5218 13 дней назад +2

    ❤❤❤ መሸአላላላላላላ አላህ ይጨምርለህ ወድሜሜሜሜሜ❤❤❤❤ እደዜህ አይነት ሠው አላህ ያብዛልንንን❤❤ እደነዚህ ያለሠው አቅርብልንንንንን አንድ ሠአት ሳይሆን አድደቃነው የመሠለኚኚ አለቀብኚኚኚኚ ቶሎሎሎሎሎሎሎሎሎ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 14 дней назад +3

    ማሻአላ አለ ይጨሚሪላቹ ❤❤❤🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @hikmaArebu-xt5ey
    @hikmaArebu-xt5ey 8 дней назад

    Jazaklahi khyern

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 19 дней назад +4

    እናመሰግናለን
    ሰ💚 አ 💛 ወ ❤️
    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZulfaMustefa-l3x
    @ZulfaMustefa-l3x 12 дней назад +1

    Ya Allah yhen ustaz betam new mwedew Allah ytebkew meselochun yabzaln

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 15 дней назад +2

    ሡባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @mukedisbedir2818
    @mukedisbedir2818 19 дней назад +23

    ኢስማዒል ኡስታዝ አ/ገፋርን ብትጋብዘው

  • @MadoMado-b5k
    @MadoMado-b5k 15 дней назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጣይ ቢኖረዉ አሪፍ ነው

  • @HamzaHabesha-uj2ps
    @HamzaHabesha-uj2ps 19 дней назад +5

    ማሻአላህ በ ሰፊው ደሞ ያገናኘን እንሻ አላህ ❤🙏🏻🙏🏻

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 13 дней назад +1

    ሱብሀን አላህ❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 14 дней назад +1

    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 14 дней назад +2

    አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮ ነው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 18 дней назад +3

    Masha Allah wellah amazing shukiren ❤❤

  • @TubaHussein-i4y
    @TubaHussein-i4y 7 дней назад

    jezakumullah keyer 🎉🎉🎉

  • @NasriMustefa-t8e
    @NasriMustefa-t8e 11 дней назад

    Masha Allah ❤

  • @abloyall
    @abloyall 8 дней назад

    I subscribed because of this guest; the other guest was great, too. This channel will grow. Keep up the good work! Brother

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 13 дней назад +1

    Masha’Allah

  • @UmuWildan-x9g
    @UmuWildan-x9g 11 дней назад

    Mashi allah betam tekami hasab new yanesachihut ❤

  • @quranineasyway
    @quranineasyway 8 дней назад

    Shukren allah jezakn ykfelh

  • @HabuSisay-dm2dp
    @HabuSisay-dm2dp 19 дней назад +1

    MashaAllha geram ye hone maliket timert nw Allha yetabekachu Allha yechamirelike ustaz mashaAllha lelam geze gabzuline buzu nager enemarbetalen inshaAllha

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 17 дней назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 14 дней назад +1

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe jazklhe kayer allhe yatbekan

  • @vvv8909
    @vvv8909 17 дней назад +7

    ባላለቀ እያልነኩ አለቀ ከተቻለ ቀጣይ አቅርብልን

  • @rahmetnassir6465
    @rahmetnassir6465 16 дней назад +2

    We need more on this please continue ....

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  12 дней назад

      መርጣችሁ ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን !
      ሳይኮሎጂስት መሀመድ አወልን ለማግኘት :- +251912272794

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 19 дней назад +2

    May Allah bless you all, oh yaa Allah bless this brother… keep up the good work!

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 14 дней назад +1

    መሐመድ ከአቡክ ጋሪ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሪ አለ አላ ይጨሚሪሊህ❤❤❤💯💯💯🙏🙏🙏

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 19 дней назад +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ZebibaYunus
    @ZebibaYunus 16 дней назад +1

    ❤❤❤ በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @ALYke-f2i
    @ALYke-f2i 19 дней назад +1

    እደኔ የዚህን ፕሮግራም በጉጉት ምጣቅ ማነው ብዙ ነገሮች ታምራላሁ ጀዛከላአከይር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaadhSaadhaa
    @SaadhSaadhaa 2 дня назад

    masha Allah

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 19 дней назад +19

    በጣም አታምሹ ስራያለው ሰውአለ

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv 19 дней назад +1

    ማሻ አላህ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 18 дней назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kopra6447
    @kopra6447 8 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @rafikaadildeti
    @rafikaadildeti 16 дней назад +1

    U r real practitioner 🎉 respect

  • @SualihaHassen
    @SualihaHassen 18 дней назад +3

    Ustazye🥰

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 18 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአላህ ጣፋሽአደበት ደቂቃውማለቁለምንአለቀየሚልጥያቄፈጠረብኝውስጥያላህማሻአላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 14 дней назад +1

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @tube3481
    @tube3481 17 дней назад +1

    ወላሂ ምናለ ይሄን ኡስታዝ በአካል ባገኘውና ያለብኝን ነገር ባውቀው ስሂር ይሁን ድፕሬሽን አላውቅም 😢😢😢😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @afiatmohemmed2973
      @afiatmohemmed2973 16 дней назад +1

      ውዴ ሶላትሸን ሰገጀ ዱአ አረጊ ካቅምሸ በላይ ያለነገረ ለፈጣሪ ሰጨ እኔምበጣም ጨቀትና ድብሪሸን ውሰጥነበረኩ አሁንግን አልሀምዱሊላህ

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 18 дней назад +1

    Mashallah Allah yevezek☝️

  • @EmuHaladtube
    @EmuHaladtube 5 дней назад +1

    ገና ዛሬ ሠብ አረጉት የምር❤❤❤❤❤. ጌን ለራሡ ቻናል መክፈት አለባት. ብዙ ተምርት የሠጠናል ብየ አሥባለሁ ማሻላ አደ በተ ርቱ ❤❤❤❤❤

  • @HassanTube-1
    @HassanTube-1 19 дней назад +2

    Masha allah❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 18 дней назад +1

    ማሻአላህ

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 18 дней назад +1

    S.a.w❤ Jezakelahu keyren wendme ❤❤

  • @hayatgia791
    @hayatgia791 18 дней назад +1

    Thank you! we need Part two

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 19 дней назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @SofiaAbdrahman
    @SofiaAbdrahman 19 дней назад

    መሸ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ
    አላህ ረዥም እእድሜ ከጤና ጋ ይስጠቹ

  • @TamarHussain-g3n
    @TamarHussain-g3n 19 дней назад +1

    ጀዛኩመላኸይርወዲሞቸ

  • @rafikaadildeti
    @rafikaadildeti 18 дней назад +1

    Current issue with perfect consultation 😊😊😊

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 18 дней назад +1

    Subehan Allah

  • @AbduKelifa-l8f
    @AbduKelifa-l8f 14 дней назад +4

    እኔም ከዚ በፊት በድብሬሽን አሳልፌ ነበር እስካሁን ያመኛል ደርሶብኛል ሁለት ዓመት አልፎኛል ዱአ አርጉልኝ

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  12 дней назад

      መርጣችሁ ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን !
      ሳይኮሎጂስት መሀመድ አወልን ለማግኘት :- +251912272794

  • @aminaabdinoor3598
    @aminaabdinoor3598 19 дней назад +5

    Assalamu aleykum I am watching from Kenya and I struggle a bit with Amharic i am kindly requesting for English captions because this is a very beneficial lecture. Shukran

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 19 дней назад +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ትክክል👍👍👍👍👍

  • @maydashhussen2932
    @maydashhussen2932 19 дней назад +1

    Mashaallah good discussion wow

  • @Maryam-m1v7s
    @Maryam-m1v7s 15 дней назад +1

    Ya Allah 💚

  • @HayatLema-c6n
    @HayatLema-c6n 16 дней назад +1

    ❤❤❤ማሻአላህ ንግግሩ ሲማርክ ❤❤❤❤

  • @KedirTarekegn-p1b
    @KedirTarekegn-p1b 10 дней назад

    Just one word WOW

  • @AbubekerMohammed-i9t
    @AbubekerMohammed-i9t 17 дней назад +1

    Jezakelah mame adrashawun
    Edatresa

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  12 дней назад

      መርጣችሁ ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን !
      ሳይኮሎጂስት መሀመድ አወልን ለማግኘት :- +251912272794

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 19 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @SofiaShibeshi
    @SofiaShibeshi 8 дней назад

    Yareb ❤❤❤

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 18 дней назад +3

    በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሜየ ሙሀመድ የሚለው ነሽዳህ ስወደው

    • @hamudi1.
      @hamudi1. 17 дней назад

      ሹከረን
      አላህ ይዉደድህ ሐቢቢ💚

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 16 дней назад +14

    አረብ ሀገር ሰላለን መፍትሄ ሰጡን ደሞዛችን የኢትዮጵያ ዶ/ር ከሚያገኛው በላይ ነወ ግን ለውጥ የለም ብሩም የት እንደሚገባ አናውቅም ምን ሆኖ ነው መፍትሄ ሰጡ😢የመዳም ቅመሞች ተሳሰትኩ?

    • @JemilaY-vf1vs
      @JemilaY-vf1vs 14 дней назад +1

      😂ለቤተሰብ ብለን እንደ ሻማ ቀለጥን እኮ ኣልሀምዱሊላህ ብቻ

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 13 дней назад +1

      እኔስ ደከመኝ ስለችኝ አሁን አሁን መስሚዩን ጥጥ አድርጌያለሁ በቃ ለራስ መኖር

    • @JemilaY-vf1vs
      @JemilaY-vf1vs 13 дней назад

      @@hannanabdul7143 ayzon Allah yakbren enshallah

    • @Ismail_Tekle
      @Ismail_Tekle  12 дней назад +2

      መርጣችሁ ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን !
      ሳይኮሎጂስት መሀመድ አወልን ለማግኘት :- +251912272794

    • @Alh973
      @Alh973 9 дней назад +3

      ምረሽን ነው መስራት እጅ መኖር አላወቅንበትም መኖር ስጀምር ነው ያለንን የምናውቀው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 9 дней назад

    አዕምሮችን ሚምነውን በተግባር እንደምናየው አላህም እሱን በጠረጠንበት ቦታ እንደምናገኘው ለዚያም መልካምን እንድንጠራጥር ነግሮንል ብቻ ባጠቃላይ ሁሉም ንግግርህ ማምንበት ነው

  • @meram123
    @meram123 19 дней назад +7

    😮😮😮 እሱኪ ቆይ ልስማ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም ኑ እንስማ

    • @meram123
      @meram123 19 дней назад

      እንቅልፊን ቀጥቸ ነው ያዳመጥሁት ክፍል ሁለት መኖሩ ጥሩ ነው አንጅ በሗላ እመለሰበታለሁ እያለ ብዙ ነገር ዘሎናል😂😂😂❤❤❤

  • @AhmedMohammed-uw1ss
    @AhmedMohammed-uw1ss 15 дней назад +1

    የሚገርም ኝሮግራም

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 19 дней назад +1

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን ቀጥልበት❤ ፕራክሲሆን ነውሠውእሚሮጠው ያረህማን ላይክክክመቶሽእናስገባው 💯

  • @MariyamRediwan
    @MariyamRediwan 19 дней назад

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 19 дней назад

    أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا الله يحفظك محمد أول

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 13 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉