I am from Eritrea but I was born and growing up in Addis. ሁሎንንኮልቸር በጣም ነው የምወደው በተለይ ጉራጊ በሃላቸውንም ቋንቋቸውን በጣም ነው የምወደው :: በልጅነትክ የጠበቀክ ጊታ አሁንም አይለይክ :: ያለፍክበት የህይወት ጉዳና ከባድ ቤሆንም ግን ትልቅ ትምህርት ሰጠከን ሆሎ ነገር እንደሜልፍ :: ዋናው ቅኑ ልባና ይንርክ::የኤትዬና ይ ኤርትራ ወንድማማችነት ለዘላለም ይኖር ::: I love all Ethiopian!!
መሌ እንኳን አላህ ለሀገርህ አበቃህ የጉራጌ ህዝብ አይን ነህ እንዳንተ አይቱ ያብዛልን እንወድሀለን።
ጉሬጌ በኢትዮጰያዊነቱ የማይደራደር ምርጥ ህዝህ ነዉ እናዉቃለን መሌ እንኳን በህይወት ተረፋክ እነዝያ ወያኔ የተባሉ ጭራቅ ደመ ጠጥ ያላሰደደዉ ያላሰቃየዉ ማን አለ ግን ያ ቀን አለፈ እግዝአብሄር ይመስገን
በመጀመረያ ጆሲ ከልብ እናመሰግናለን መላኩ እኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ሊነጋ ሲል ይጨልማል
😭😭😭😭😭😭😭 መሌ ትዳርህ ተበተነ ከምር አሁን ገና ዉስጤ አመመኝ እኔ ወድሜ አብሽ አላህ አለ ከምነግር በላይ ጠካራ ነህ ካአንተ ገና ብዙ እንማራለን እወድሀለዉ 💚💛❤💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
አይዞን መሌ ሁሉም ያልፋል ለጉራጌ
ህዝብ ትልቅ መስዋት ከፍለሀል😊
ሁለት ምርጥ የጉራጌ ጀግኖች ሰላማቹ ይብዛልኝ።
Josy gurage new ende tigre yimeslej neber
@@kukukuku5502 ere aydelem guragi new
I am from Eritrea but I was born and growing up in Addis. ሁሎንንኮልቸር በጣም ነው የምወደው በተለይ ጉራጊ በሃላቸውንም ቋንቋቸውን በጣም ነው የምወደው :: በልጅነትክ የጠበቀክ ጊታ አሁንም አይለይክ :: ያለፍክበት የህይወት ጉዳና ከባድ ቤሆንም ግን ትልቅ ትምህርት ሰጠከን ሆሎ ነገር እንደሜልፍ :: ዋናው ቅኑ ልባና ይንርክ::የኤትዬና ይ ኤርትራ ወንድማማችነት ለዘላለም ይኖር ::: I love all Ethiopian!!
መላኩ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳ ንም ለዚ ቀን አበቃህ ጆሲ እንመሰግናለን መሌ ሁሉም ነገ ትደርስበታለህ ዋናው ጤንነትህ ነው ምንም ግዜ በችግርህ ሳት ከጎንህ ማይሆኑ ሰዎች ላንተ ወዳጅህ ሳይሆን ጠላትህ ናቸው መልካም የሆነ ትዳር አላህ ይስጥህ
ለብር ከመስገብገብ እንዳንተ ንፅህ አይምሮ ይዞ መኖር ጀግና
መሌ ዋው አነጋገርህ ውስጥ ይነካል
ምን አይነት የረጋህ አስተዋይ ወገን ነህ
አይዞህ አንተ ጤናና & እድሜ ይስጥህ እንጂ
ስራህ የሚደነቅ ነው.. የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከ ጎን ነው እሄ እንኩዋን ስደት ነኝ ግን አድናቂህ
ነኝ እንኩዋን ለምትወደው አገርህ ያብቃህ
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው
ጆሲ አድናቂህ ነኝ 💚💛❤️️👍👑
ውድሞችን መላኩ ቢረዳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጆስይም ተካረክ እንወዳችዎለን ጉራጌ ዘሪና ቢሂሪ አያውቅም ሰሪቶና ለፊቶ አዳሪ ነው
ጆሲና መሌ የኛ ልዩዎች
መላኩ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
መልዬ አላህ አፊያ ያርግህ የኔ ወንድም
መሌ ወንድሜ እይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እንተ ገና ወጣት ነህ የሰው መውደድ ያለህ ልጅ ነው ዋናው ያንተ ጤንነት ነው ያኔ እንደዛ እንደታመምክ ብትሞት ኖሮስ ምን ይባላላል አንተ ትልቅ ሰው ነህ ነገም ትልቅ ደረጃ ላይ የምትደርስ ነህ አይዞህ ወንድሜ ያለፈው ነገር እያሰብክ እንዳትናደድ ገና አተ ትልቅ ቦታ ላይ የምትደርስ ልጅ ነህ ይብላኝልኝ አንተን ለመበደል የተነሱ ሰዎች አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሆን
MR. MELAKU IS A GREAT MAN. JTV ALWAYS DOING A GREAT JOB. KEEP IT UP.
በጣም ያሳዝናል
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምርልክ
ፈጣሪ ስደት በቃችሁ ይበለን
አይዞህ ወንድሜ ለጉራጌ ህዝብ ትልቅ መስዋዕትነት ከፍለሃል እግዚአብሔር ይርዳህ
Egiziabihar yetemesegene yihuni
መልዬ ይያ ጀግና አብሽር ምርጥሰብ
ያአላህ፡ገና፡አሁነው፡የሠማሁት፡መሌ፡የኔጀግና፡አይዞህ፡አላህ፡የፈቀደውነው፡የሆነው፡ለሥዋም፡ሠቶነው፡የነሣት፡የተሻለ፡እንደራሥህ፡መልካም፡ህይወት፡ይወፍቅህ
ትክክል እነሱ ናቸው ያመጡ ነፃነት
ወደድንም ጠላንም
መላኩዬ የቁጥ ቀን ሰዉ ካንተ ሂወትና ካንተ ጥንካሬ ብዙ ነገሮችን ተምራለሁ በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
*እኔ ኢትዮጵያ ስውጣ አስር ሳንቲም አልያዝሁም ውይ አምላኬ ተመስግን ዛሬ ላይ ስላድርስክኝ አይዛህ!*
ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ መላኩ እንኮን ለሀገርህ አበቃህ
እግዛብሄር በሂወት ዘመንህ ሁሉ ይርዳህ
መሌ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
You're best God bless you
Thank you josi ,I was thinking about him no body support him.
በጣም ቀልጣፋ ልጅ ነው መላኩ
ከምንም ተነስተህ ያደክ ስው ስለሆንክ
አሁንም ታድጋለህ
እሩጥ ቀኑ ገናነው አረፈደም
ጎበዝ የወጣት አርአያ ትሆናለህ በርታ
አላህም ያግዝሀል
የተንቢሁላታቹም.ምርጥኢትዮጲያዊናቹው.💙💙💙💘💚💛❤👏👏💋
መላኪየስወድህ ጥሩገልፀአል ምርጡ
Wowowow Oromo nagi gin malaku batam akaberahalaw!!! Ye guraga gagina👆💪💪💪💪👍👍👍😍😍😍👏👏👏👏👏
እንኳን በሰላም ለሀገር አበቃ ወንድማችን አይ የሆነ ጊዜ ሪያድ ላይ የተሰበሰበለት ብር ሳይሰጠው በጣም ነበር ያዘንኩት አሁን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት አሁን እንዲህ አንተን በማየት ደስታይ ወደር የለውም ያሰው ግን አሁን ሲመለከት ምን ይላል
መሌ እኳን ፈጣሪ ማረህ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ዋናው አንተ እኳን ደና ሆንክ
ጆስዬ አንተንም እጅግ አርገን እናመሰግናለን በርቅዬና ድንቅዬ ወንድማችን ስላቀርብክልን ምጋናችን የላቀ ነው
ፍጣሪ በድሜ በጢና ይጥብቅህ በእውነት ቃላት ያጥረኝ ጅግና ነህ ብረታልን
እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡ለዚህ፡ያበቃን፡ቀን፡ያልፋል፡አንተ፡ታላቅ፡ስው፡ነህ፡አይዞህ፡ምርጥ፡ዘፋኝ፡ነህ፡
መላኩ ታሪክክ ትልቅ አስተማሪ ነው
ታሪኩ በጣም አስተማሪ ነው!!!አይዞህ ሁሉም አልፏል!!!
በጣም አድናቂክ ነኝ ታመመሲባል በጣም አሳዝኖኝ ነበር እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ። እዚህ አደረስክ ይክበር ።በርታ ጠንካራ ነክ ።
maroch Allah Edamana tana yesatach Abser malaku yahafal👍👍👏🎓
ያገሬ ልጅ አእግዛቤር ይባርክህ ልብ የሚነካ ነዉ🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕
መልዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ የሆነው ሆንዋል አልፉዋል ታሪክ ይቀየራል አይዞኝ
የኔ ጀግና አደበትህ አይጠገብም
መልየ የኔ ጅግና ውድድድድድድድድድድድድድ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተንቢ
አብሽር የኔ ቆንጆ አላህ አለ
ስለ ሁሉም ነገር አላህ ይመልስልሀል ዋው ጤና ነው
Good job guys!
ሙሌ ወንድሜ ዋናው ጤና ነው አይዞክ ሁሉም በጊዜ ይስተካከላል አብሽ
ያሁ ሁሉ አለፈ አለሀምዱልላህ ዋናው ትግስት ነው
መላክ አይዞህ ብዙ ታሪክ አሳልፈሀል ጠካራ ሰውነህ አደቅሀለው መልካም ወድሜ
እግዚአብሔር እንካን ለሀገርህ አበቃህ ጀግና ነህ ጎበዝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ግን ግን አሁንም ብዙ ያልፀዳ ነገር ስላለ ራስህን ጠብቅ
መላኩሰወድህ
ጆሲ አነምድህታ ይያ አገባሁ አኸ አግኧ
አላህ.ይርድህ.አይዞህ
edemeh yebareke
ወንድሚ አብሽር
መሌ በውነት ካንተ ጋ ነኝ we are with you
ትክክል
mela allah teru tedar yestek gegena
አላህ ይይላቸውየጃቸውን አይጡ እንኳን ለዝህ አበቃህ27አምት ስንቱን ገደሉ ስንቱ የአካል ጉዳተኝአደረጉ
Mela.wendemachen.Allah.yetbekeh.yeguraga.Jegena.Bertalen.
መሌ እግዚአብሔር ይርዳህ
twiste begurage u well done
እግዛብሄር ካተጋ ይሁን
ወድሜ፣ወይኔ
Yene konjooo
Allahmduliha allah ekanem afya adergeh aunm beki ekemna mewsd alebek
ጀግና ነህ በርታ ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም
እግዚአብሔር በሰላም ላገርህ ኣበቃሕ
ዋናው እንኳን በህይወት መኖርህ ነው ሌላውን እግዚአብሔር ይፍታው
ወድሜአይዞህአምላክአለ
Wawww mela gobezi
በእውነት ለምን ስሙን አልተናገርክም ነበር ይዋረድ በእውነት እኔም አቀዋለው ወደ ሀገር እንዴት እንደሚገባ ሳስበው ግን ያመኛል እሱም ለጊዜው ለ ጫት ሆነለት ፎቅ አልሰራበት
እኔም አቀዋለው እህቴ ግን እንደው ቢናገረው ስሙን ጥሩ ነበር ለጊዜው ጫት መግዝያ ነው የሆነው
ጆሲ በጠም አነመሳግነላን መሌ ያጉርጌ ጃግነ
መሌ አሪፍ ሰው ♥♥♥♥♥
yetnbuy melauy
yetenby mela🙌
እኳን ደህና መጣህ
Melaku ayzoh hulum lebigo new sorasa yerk zer gata yekiyeh
እንኳንለአገርአበቃክ
habiibii
መሌ አይዞክ ሁሉ ለበጎ ነው እአንክዋን ላገርህ በስላም አበቃህ ነገም ሌላ ቀን ነው ህይውት አስተማሪ ናት እሽ መለየ 🌹💗💗💋💋🌹🌹ውድሁአልዉ አከብርሁአልዉ ከልብ 💗💗💗🌷
መሌ ምርጥ
meli mar jengna neke yetebi meli
Kewkawa nager nahe lebel?
Libe yamenka tark new gobze lije nhe tegistagnea sew bezu chegrochen yalfal
ጆሲየ እንደው እኔም ከአገሪ ስገባ እኔንም እንተሪቢው ካላደረከኝ ዋ ነው ።
መሀመድ የሚባል ፈርስ ብራችን በላን ከጅዳ ለመሌብሎ
ለፍቅር ብዬ እራሴን ጥዬ hayat ,
Find him and ask the money. If he try to run away, bit him until he says he won’t do it again.
አንድ ቀን ይገለፃል መሥሎት ብር አታሎት
Mela gegnachen bertalen
Habibi
ጠካራ ሰው ነክ
የምዉደወልጀ
berta mula👍👍👍👍
ወይ ጉድ እዚህ ምድር ላይ ፈራጅ እግዛብሄር በቻ ነው በቻ አነተፐክፉ አትሁን ይፈርዳል በግዜው
ሚስትህ ታዘብኳት እኔ ብሆን እስከሞቴድረስ እጠብቅህ ነበር ታዘብኳት😏😏🤲አላህ አፍያህን ይመልስልህ
ሁላታቹም ያጉርጌ መርካመ
😘😍
mele bertaln tenkara lig neh
መሌ እንኳን ለአገረአበቅ ወንድሜ