one of the greatest man Africa ever produced! the western called him smiling man! so genius, charismatic, funny, visionary,...! he is a phenomenal for the planet! I salute him! he will be my hero forever!!!
An amazing personal with a gift of humor. He is proud of everything through which we gone until we become grown. Most of us try to hide our life stream, which is being poor minded. I am proud of you Dear Haile!! I was very lucky that when I was walking in a thrift store(Aroge ekawoch meshecha bet) suddenly I found a book about Haile which is called "HAILE GEBRESELASSIE Emperor of Long Distance". I was so lucky to get this kind of treasure on this kind of unexpected place. Thanks God! Let's try to be like Haile, being proud of what we have and who we are, no fighting against each other. Thank you Seifu!!
ከዚህ በላይ ክብር ይገበዋል ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኧር ይብቃህ ሀብት
ሀይሌ ከዚ በላይ ክብር ይገባሀል ትልቅ ገፅታ ትልቅ ጀግና ፍልቅልቅ ሰው እወድሀለሁ አከብርሀለሁ
one of the greatest man Africa ever produced! the western called him smiling man! so genius, charismatic, funny, visionary,...! he is a phenomenal for the planet! I salute him! he will be my hero forever!!!
ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ መከባበር ደስ ይላል ሀይሌ በመጨረሻ የተናገርከው አሪፍ ምክር ነው ለሰው መልካም መመኘትና መምጋገስ አስፈላጊ ነገር ነው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሃይሌ ታላቅ ሰዉ እንወድሃለን ጀግናችን!!!
የዋህ ሰውነው ሀይሌ ሲናገርሁሉ ሚስኪን አላህ እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ ገብረስላሴ you are our hero , keep the life goal running .we hope you rich your goal on
life as well, keep on running it
ሀይሌ ገብረስላሴ የኛ ጀግና መልካም ዘመን ተመኘውልህ
ሀይሌ ሀገርህን ያስጠራህ ምርጥ ጀግናችን እረጅም እድሜ ላንተና ቤተሰብህ ይሁንልህ
ሐይሌ በጣም ነፃ ጭንቅላት ያለው ጠንካራ ሠራተኛ ብሩህ አእምሮ ያለው ተማሪ ና አስተማሪ
ሀይሌ ገብረሥላሤ የኛው ጀግና እግዚአብሄር እድሜ ይሥጥክ
ዓለም ካፈራቻቸው ምርጥ ሰዎች መሐል አንዱ ኢትዮጵያዊ ነህ።አከብርሃለሁ
በጣም ያሰዋል
ሀይሌ እናከብረሀል
ሰይፉ እናመሰግናለን
ኃይሌ የኢትዮጵያ ስም ያስጠራህ ጀግና ነህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ሸ ዓመት ኑር
ሀይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ ሀገራችን ባለውለታ እንወድሃለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ሀይሌ ልጃችን ጀግና እወድሃለሁ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘውልህ ሙና ከ dubai
ሀይሌ የኛ አንበሳ ኑርልን
ሀይሌ ደስ ስትል ረጅም እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ መልከም ሰው እድሜ ይስጥ
እድሜህን ያርዝምልን ሀይሌ ገብረስላሴ እንወድሀለን ።
ሀይሌ ይገባሀል ረጂሜ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
ረቢያት መሀመድ ከማል susu muya AMEN
ሀይሌ በሩጫው ብቻ ሳይሆን ንግግሩም ያስደስታል ለሀይሌ ምንም ቢደረግ ሲያንሰው ነው ሀይሌ የኛ ጀግና እንወድሀለን
Abdela Seman እድሜህን ያርዝመው ሀይሌ
ሀይልዬ ጥሩ ሰው ጨዋ ስወድህ
Abdela Seman mn.wra.tbezalehw.wrtlw
Ahn8
Abdela Seman f
Endem ten yestih jegnawu
ሀይልየ ባተምትክ መደሀኔአለም እዳተ የበረታ ጀግና ይተካልን
One of the greatest man in the world
Haile Gebresilase we proud of you
Dawit Hailemariam
From Atlanta Georgia USA
The legend Haile. Respect. God bless xx
ወላሂ አከብርሀለሁ እድሜና ጤና ላንተ ኢንሽ አላህ
ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ሀይሌ ገብረስላሴ
Yenenesh Tlahun
ኢትዬጲያውይ።ጀግናደግሠው።እድሜይስጥህ
siiwadachu hayiliye & sefush
@@ሐኒሐኒ-መ6ቨ ጸ ዘዘዘ
@@ሐኒሐኒ-መ6ቨ?
Hile is matured and simple! Seyfusha demo you are the best! Keep going brother!
ሰይፉ አሪፍ ስራ ነው የሰራኸው ሀይሌ ከዚህ የበለጠ ነው የሚገባው
Kassahun Hailu neqora mehonu newu?
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ
Amazing athlete Haile.
Hard working and Ethiopian pride!!!
Haile you still have bright future in businesses.
We love you Haile!!!!!
ሀይልየ ቀረውን ዘመንህን ፈጣረ ይባረክልህ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ በጣም አስደሰትከኝ
An amazing personal with a gift of humor. He is proud of everything through which we gone until we become grown. Most of us try to hide our life stream, which is being poor minded. I am proud of you Dear Haile!! I was very lucky that when I was walking in a thrift store(Aroge ekawoch meshecha bet) suddenly I found a book about Haile which is called "HAILE GEBRESELASSIE Emperor of Long Distance". I was so lucky to get this kind of treasure on this kind of unexpected place. Thanks God! Let's try to be like Haile, being proud of what we have and who we are, no fighting against each other. Thank you Seifu!!
💜❤
ወኔህ ደስ ይላል ሃይሌ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
nice show we love haile ethiopian hero!!!!!!!
ሀይሌ ምርጥ እንቁ ልጃችን ኑርልን አቦ
አንበሳችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ውድድድድድድድድድድ
እድሜና ጤና ይስጥህ. ሃይሌ
ሁላችን ባንድነት እንድንኖር ያብቃን።
ሀይልዬ ጀግናችን 🙏💓
ቀሪውዘመንህ ይባረክ ሀይሌገብረስላሴ ጋገርሀብትነውኩራትነህ
For me he is not only Ethiopian
but he Ethiopia as well
We love you
ምርጥ ሠው ሥወድህ አሥተዳደግህን ሥታወራ አሥደሠትከኝ የገጠር ልጅ እኮ ሀፍታም ነን።
my all time hero haylesha long live
ሀይሌ ምርጥ ሰው እረጅምእድሜ ኑር
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ጨምሮ ይሰጥህ የእኛ ጅግና
Haile... One of the best..!! we proud of you
ምርጥ ኢትዮጲያዊ የሀገር ክብር ነህ አንተ
አይልዬ ሰይፉዬም ውላችው መልካሙን ተመኝውላችው ለምክርህ ህናመሰግናለን ተቀብለናል
ወይኔ ድሮ ሀይሌን አልወደውም ነበር ለካ ምስኪን ሰው ነው
Real respect and Love for Haile G/selassie 🥰
ሀይሌ የኒ ጣፋጭ ስታምር እግዚአብሔር መሻትክን ይሙላልህ 😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀይሌ ምርጥ
ውይ ሃይልዬ ድሥ የምትለኝ ሠው እድሚ ከጤና ይጥህ ባባይ!!!
Lidiya Worku betam des yilal ina bezalay minim sayfera ina sayafir giltsun yaweral
ቀሪው ዘመንህን እደሚህን ያረዝመው ያረብ ትክክል ሀይልየ
ዋውውውውውው ያምራል ሀይሌ ውስጤነህ
ሀይልየ ቀሪው ዘመንክ ይባረክ ያሰብከው ይሳካልክ እንወድሀለለን
የኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን
Hero የምንግዜም ጀግና
Who's watching on November 2019
Me
መልካም ሰው ሀይሌ ዘመንክ ይባረክ
Haile you are simply a legend 🌷
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
the best person I ever saw,, thanks seifish
Haile !!!!! miss you
God bless u our hero athlet for for ever haile
Yegna jegena long live for you
.
Good job seifu God bless you
@@fanatetube ማርር
ኢትዮጵያን ያስደነቅህ ትግል ልበ ቅን ሰው ሃይሌ እንወድሃለን።ኢትዮጵያ ትለምልም
hero God bless you💚💛❤️🙏
Seifish Thank U we love Haile and we love u
ሀይሌ የኛ ጀግና
Haile u the best I respect whatever u did for u & for our countries
ታላቅ ሰው ደስ ሲል
EGZBHER edemehen yarzem Hayele 😍😙
amen
Seifusha I like ur show u the best keep it up your show is no 1 for me from Ethio show
የኛ ጀግና❤❤❤
proud of u haile love u
ዋውውውውውውውውው ጀግናው ሀይልየ
ወይ ቴክኖሎጅ በአካል አየነው ሀይሌ ገብረስላሤን ደስ ይላል
ጥያቄህ አይመጥንም በናትህ (የልጆች ጨዋታ)አደረከው። ሀይሌ እኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር።
ሀይሌየ እወድሀለሁ የኔ ጀግና በርታ ምርጥ ሀበሻ የኔ ውድ ethiopa
ሴፉዬ የፍቅር ሠዉ ሥወድህ እኮ
በጣም ለዛ ያለው ሰው በእውነት
it is realy a big person
workneh guadie hlgezmi jegna
ሀይሌ ኩራታችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ።
The best comedian I have ever seen from somalia
you can speak amaharic???
አለቅሌቂነህ
waw seifu betame amesgine alehu betame mewodewn sew selegabezhew!!!
ወይይይይይይ ሀይላችን ኧረ ስላሙን ያብልክ ሆድዬ
እንጦጦ አጼ ሚኒሊክ ።
ሽልማቱ ዋው ደስ ይላል በሃላችን ደስ ይላል
ኤምባሲው ይህን ሁሉ ታሪካዊ ማስረጃ ሊያደርገው ይገባል።
The gratest runner in the world,
A living Legend!!!!
You're are the best haile we proud of you.
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ የሜል ብሮግራም ነወ ሳይፈሻ
እሩቅ ማሰብ ሳይሆን እንጦጦን ለማንም ማስረከብ ነበረብን ።
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኔ አንደኛ ነህ አይሌ የአገሬ አበሳ
እግዚያብሄር ይጠብቅህ ።