Seifu on EBS - ድምፃዊት ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ| Fikeraddis Nekatibeb

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 389

  • @samsomabraha5454
    @samsomabraha5454 6 лет назад +51

    እኔ ኤርትራዊ ነይ፡ ፍቅርኣዲስ በጣም ነው የሚወድሽ በተለይ ምስክር የሚል ዘፈንሽ ልበይ ነው የሚመታይን፡ ኣይዞሽ ፍቅራዲስ እግዚኣብሄር ረጂም እድሚ ና ጢና ይስጢሽ፡ ሁሉም ግዜ ኣድናቂዎሽ ካንቺ ጋር ኣለን።

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 5 лет назад +14

    I am from Eritrea but love you fikir Addis yena konjo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🎤🎤🎹🎼

  • @haymanotkebede8507
    @haymanotkebede8507 7 лет назад +17

    የፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ አድናቂነኝ ነኝ በጣም በጣም የምወዳት የማከብራት መልካችንም በጣም የምንመሳሰል አምሳያኤነች ፍቅርዬ በርቺ ክፉ አይንካሽ የኔቆንጆ

  • @mekdesbaye7518
    @mekdesbaye7518 6 лет назад +6

    እህቴ በቃሽ ጌዜ የለም በህዋላ ማጣፊያው ያጥራል ..የዚህ አለም ዝናና ክብር ያልፉል የማያልፍ ክብር በሰማይ አለና ንስሀ ግቢ..ከጌታ እየሱስ ጋር ተስማሚ

    • @menask9232
      @menask9232 5 лет назад +2

      Mekdes Baye ለምን ከጌታ ከየሱስ አንች ከቀረብሽ ይህን showታያለሽ አስመሳይ ነሽ የሚያስመስል ሰው አልወድም ደስ አይለኝም

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +1

    መንታ ነው ያስወለደኝ !! ይህን ንግግሯን - ጀርመን ድምፅ ላይ ሰምቸዋለሁ!!

  • @mebrataguta880
    @mebrataguta880 8 лет назад +44

    ወይ ፍቅር አዲስ መንታ ነው ያስወለደኝ ስትዪ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ይመችሽ የኔ ማር

    • @gdy2725
      @gdy2725 4 года назад

      ዋው ፍቅርየ ማር

  • @awetselemun5238
    @awetselemun5238 5 лет назад +26

    እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ውድ እህቴ የፍቅር ኣዲስ ድምጽዋ በጣም ደስ ይመቸኛል

  • @yorusalemghebreselassie5745
    @yorusalemghebreselassie5745 2 года назад +1

    I am from ertirea Yemwodishi adinagish negni love you so much
    My favorite one

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b 8 лет назад +10

    ወይኔ መታ ነው ያሶለደኝ እደት እደሳኩ ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆጆ

  • @tilaneshendeshaw4937
    @tilaneshendeshaw4937 9 лет назад +13

    በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ መንታ ነዉ ያስወለደኝ ፍቅር እወድሻለሁ

  • @سارهاثيوبيا-م3ج
    @سارهاثيوبيا-م3ج 6 лет назад +9

    መታነው
    ያስወለደኝ የኔማር
    የታባቱ
    ተጫወች ዘናበይ። ፈታ.።።

  • @kbromricosta3400
    @kbromricosta3400 8 лет назад +24

    fikreadis በጣም ነው የሚወድሽ

  • @حمادهمنطقي
    @حمادهمنطقي Год назад +1

    Im not etheopean
    I'm not understand any thing
    But Iove etheopea and this songer she has nice voice

  • @jonasmario2614
    @jonasmario2614 3 года назад +11

    Her voice is amazing even she talking 😍

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 2 года назад

    ፍቅርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ ኑሪልን

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 года назад +2

    ፍቅረ አዲስ ስወድሽ ማሬ ኤርትራዊ ነኝ ዘፈንሽ እወደዋለሁ በተለይ ልዑል ያስወደደኝ ፣ ምስክር ሁሉም ውድድድድድ

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 лет назад +1

    እውነት ደስ ይላል እኛ የሚያምርብን መተሳሰባችን ነው እናመሰግናለን ፍቅር

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 6 лет назад +26

    ወይ ፍቅርየ በጣም እኮ ነው ምወድሽ ያንች ነገር አይሆንልኝም እድሜ ይስጥሽ

  • @fitaletilahun8691
    @fitaletilahun8691 4 года назад +1

    ምንታ ነዉ ይስወለድኝ እረ በጣም ያሳቀኝ ይመችሽ እቦ የኔ ማሬ

  • @azmeraazmir3232
    @azmeraazmir3232 8 лет назад +28

    I am eritrean but I love u eitepian muzic

    • @kebrarawhabesha403
      @kebrarawhabesha403 8 лет назад +1

      Azmera Azmir ethiopian and eritrea one country

    • @adwaye
      @adwaye 7 лет назад +4

      No, its two countries but One people.

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 6 лет назад

      Temahar wedi shukey Ethopia kemzi eyu zxhaf

    • @whatabouttomorrow1990
      @whatabouttomorrow1990 5 лет назад +1

      @@sisaygebrihiwet9003 nikuluna timirti yedlyena eyu sebey Ethiopea

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 5 лет назад

      @@sisaygebrihiwet9003 sk bel komal tegeraway

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 9 лет назад +10

    Fikiraddis,you are a wonderful and influential woman ,we love you more than anything,You are really Gondere ,because you believe in marriage.
    Thank you,bless you
    samuel

    • @zgetahun
      @zgetahun 4 года назад

      👍👍AWO rider enwodalen!
      Koi gin hulutblij yiza addissu tidarwa wust gebchii....he had ex too? I'm confused

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ፍቅር የ የሀገሬ ልጂ እወድሻለሁ ሁሌም አዲስ ነው ሙዚቃ ሽ ውድድድድድድድ

  • @ajebuhsdagne8797
    @ajebuhsdagne8797 9 лет назад +5

    ፍቅር አዲስ ቆንጆ በርቺ አድናቂሽ ነኝ ።

  • @አዩቲነኝየድንተማሪትዝታነ

    ፍቅር የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሙዚቃሽን በሙሉ እወደዋለሁ ህፃን ሁኘ በአባቴ እሬድወን እሰማሽ ነበር የኔ ዉድድድድድ

  • @lunatefera7608
    @lunatefera7608 9 лет назад +8

    ፍቅርዬ የኔ ልዩ ሴት በጣም ነዉ የማከብርሽ የምወድሽ፡፡2 ነዉ ያስወለደኝ ስትይ በሳቅ ፍርስ ነዉ ያልኩት ግልፅና የዋህ ሴት ነሽ፡፡እግዚአብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ፡፡ዘፈኖችሽ የዉነት ትርጉም አላቸዉ ፡፡

  • @ኪዳኔ
    @ኪዳኔ 4 года назад +1

    ሰይፉ አበበ ብርሃኔ በአሰፉ ደባልቄ ፍቅር ከመጦዙ የተንነሳ የአሰፉን....እንትን ....ይለብስ ነበር እኮ....ፍቅር አዲስ ትዝ የሚለኝ ጣልያን ሰፈር የነበራት ፍቅረኛዋ ቪድዮ ቤት ከፍታለት ነበር ነፍሱን ይማረው ....ሁለቱም ተጎጂዎች ነበሩ እና ድስት ግጣሙን አያጣም አቤ ይህው ፍቅር አዲስን አግብቶ ትዳሩ ያማረ ሆነ :: ደስ ይላል

    • @ሶሲYouTube
      @ሶሲYouTube 2 года назад

      አቤት ግፍ የአሰፉን እትን አላልክም 😂😂😂😂😂

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ፍቅር አዲስ ስወድሽ እኮ ሙዚቃዎችሽን ስወድልሽ

  • @uaeeau9515
    @uaeeau9515 5 лет назад +1

    Yene konjo sewodesh ♡♡♡♡

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 2 года назад +1

    የኔ ቆንጁ ሲወድሸ እግዚአብሔር ይጠብቂሸ

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 3 года назад

    ሀሀሀሀ ሰይፉ ይህን መጸሀፍ አንብበሽው ነበር አለ ለፍቅራዲስ ፍቅራዲስ እስለማንበብ ምን አውቃ እሷ የምታውቀው መዝፈን ከዚህ ውጭ ምን ታውቃለች

  • @hirutkonjo5901
    @hirutkonjo5901 7 лет назад +4

    መንታ ነው ያስወለደኝ ሀሀሀሀ በጣም አሳቅሽኝ ፍቅር ስወድሽ ደሞ

  • @menkemgezana9257
    @menkemgezana9257 9 лет назад +2

    fikr endsmesh long live much respect we love you Thanks seyfusha

  • @menask9232
    @menask9232 5 лет назад +3

    በጣም ከምወዳቸውቶች ውስጥ ፍቅራዲስ እና አስቴር ቀዳሚወች ናቸው ሰይፉየ ዛሬ አስደሰተኅኛል አስቴርንም ጋብዘን በናትህ

  • @kareemahzadzad1916
    @kareemahzadzad1916 5 лет назад +7

    ፍቅሩዬ ስወድሽ እኮ የኔ ውድ ሙዚቃሽ ሁሉም በጣም ነው ምወደው

  • @user-xw3jb3kl5m
    @user-xw3jb3kl5m 3 года назад

    ፉቅርነሺኮ ሲጠናነው ይምወዲሺ የኔንግስት ስላምና ጤና ይስጥሺ እህቴ

  • @medinaahmedmohammed8287
    @medinaahmedmohammed8287 8 лет назад +31

    ፍቅር አዲስ አድናቂሽ ነኝ ግን የሚገርመው ባሌም በጣም ነበር የሚወደሽ ሁሌም ያንችን ሙዚቃ ነበር የሚስማው ግን ተደጋጋሚ ስላች ሲያወራ እቀና ነበር ግን እኔም እወድሻለሁ

  • @gravitymobile8092
    @gravitymobile8092 4 года назад +1

    Wawww betama Dase yela e/r tena edem yesaxelashi

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 6 лет назад +1

    ፍቅርዬ አደስምሽ ፍቅር በጣም የማደንቅሽ የምወድሽ ምርጥ ደምጽመረዋዋ ፍቅር አድስ ነጋ ጥበብ

  • @alali8734
    @alali8734 7 лет назад +3

    ፍቅርየ አምላክ የድግል ልጅ ለማገልገል ሞክሪ መንፍሳይው ጉዞ ለምሳላ መዝሙር

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 4 года назад

    Sine sire'atua rasu yeteleye new. Aster Aweke & Fikre'Addis Neka'Tibeb are living Legends.

  • @ጥጋውመረሳ
    @ጥጋውመረሳ 3 года назад +1

    ፍቅር ሙዚቃሽ ሁሉም ስወደው

  • @sass4755
    @sass4755 6 лет назад

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ በጣም ነምወድሽ የኔ ማር ዘፈኖችሽን በጣም ደስ ይለኛል ይህ የሚስረቀረቀው ድምጥሽን እንዴት አባቱ እንደምወደው ልነግርሽ አልችልም የኢቶቢያ አደኛ ዘፋኝ ነሽ ፍቅር

  • @mesfinabebe5899
    @mesfinabebe5899 5 лет назад

    ውይ ፍቅርአዲስ ውስጤ ነሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ድምፅሽ የማዬቀየር ❤❤❤

  • @ebrahimmohammed4728
    @ebrahimmohammed4728 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ፍቅር የኔ አዛኝ የኔ ቦጅቧጃ የኔ አልቃሻ የኔ ሆደ ቡቡ ብቻ አንቺን ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ግን ግን ወላንሳዬን እንዴት እንደምወድልሽ አትጠይቂኝ። በማዲ የሆንሽውን መቸም ከአእምሮዬ አይጠፋም አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ

  • @hussein8427
    @hussein8427 8 лет назад +5

    Fikradis you are so amazing.

  • @sabagebretsadik3902
    @sabagebretsadik3902 7 лет назад +6

    የኔ ቆንጅ የኔ. ማር.

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 6 лет назад +1

    ፍቅር የኔ ልዩ

  • @mathewosmisgana7157
    @mathewosmisgana7157 6 лет назад +6

    ወደ ጌታ እየሱስ ተመልሴሽ የዘላለም ህይወት ብታገኚ ጥሩ ነዉ ; ዘፋኝነት/ አለማዊነት/ ቢበቃሽ ...

  • @elysium1384
    @elysium1384 9 лет назад +4

    A singer I will always love. A true talent.

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ፍቅርየ ውድ የሃገሬ ልጂ ስወድሽ እኮ
    ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ዘመንሽን
    ይባርከው ፍቅርን ያብዛልሽ እስከ እነቤተሰቦችሽ❤

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 10 месяцев назад

    ንግግሯ ራሱ ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤

  • @hahahuhu498
    @hahahuhu498 5 лет назад +3

    መልካም ሴትና ያልተበረዘ ንፁህ ንግስት ናት

  • @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
    @መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ 8 лет назад +4

    ከከከከከከከከ መንታ ነው ያስወለደኝ እንደት እንዳሳቀኝ

  • @smaeeramohammed4586
    @smaeeramohammed4586 8 лет назад +2

    ዋው በጣም የምወድሽ

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ፍቅር ከነስምሽ ፍቅር የሀገሬ ልጂ ሠላምሽ ይብዛ

  • @foziagemali9914
    @foziagemali9914 9 лет назад +22

    ጌታ ይባርክሽ ልጆቺሽን ያሳድግልሽ ማር ድምፅሽ ስታወሪም ሲያምር

  • @aden8690
    @aden8690 6 лет назад

    አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @muluneshdesta3515
    @muluneshdesta3515 6 лет назад +1

    ፍቅረ አዲስ ከልጅነቴ ጀምሮ ባንቺ ዘንፈ ትዝታ አለብኝ ውድድድ

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ኰ6ጨ

    ❤❤❤❤

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 6 лет назад +10

    she's living legend and my all time favorite

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ውድድ ያገሬ ልጂ ማራኪ ልዩ ማርር ውብብብ ቆንጆ ነሽ እምወድሽሽሽ ፍቅር አዲስየ ♥♥♥♥♥

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz 2 года назад

    We love u

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 месяца назад

    ጀግና ሴት ነሽ ❤👌👍 አንዳንዱ ሰው ባገራችን ጀግንነት ማለት ሜዳ ጦር መማዘዝ ይመስለዋል በየጊዜው ውግያ መዋጋት ስለለመድን አንጂ 😏

  • @lidiyatariku6527
    @lidiyatariku6527 8 лет назад +2

    betame new yemadenkeshe!! God luck.

  • @gizachewteklemariam9216
    @gizachewteklemariam9216 9 лет назад +6

    በተፈጥሮ መረዋ ድምፅ ያደላት ድንቅ ድምፃዊ ነች እንደ ድምፅዋ እና እንደ ሙዚቃ ክህሎቷ የሚፈትናትንና ብቃቷን የሚያወጣ ዜማና ግጥም የማግኘት እድል እንድታገኝ እመኛለሁ ።

  • @makibetamyemeyasazennewase8809
    @makibetamyemeyasazennewase8809 8 лет назад +5

    yen marr 😘 😘

  • @muke614
    @muke614 2 года назад

    Iwedishalehu

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 4 года назад

    Mashallah

  • @ሎሪንዚዳን
    @ሎሪንዚዳን 8 лет назад +7

    ፍቅር እኮ ነሽ

    • @aaaki1057
      @aaaki1057 4 года назад

      ፍቅርየ ስወድሽ

  • @ውበቴናሸማሪያም
    @ውበቴናሸማሪያም 8 лет назад +4

    Yemjimar. Yesat zefin. sesma. yemjmarew. anech. neshe. I miss you so much

  • @rumana4058
    @rumana4058 6 лет назад +1

    ተሰማኝ ጡርንባው በጣም ነው የምወድልሽ

  • @egziabharyemaseganenata8289
    @egziabharyemaseganenata8289 9 лет назад +5

    ፍቅርርርር የስው ማኛ

  • @fregenetshemeles9975
    @fregenetshemeles9975 4 года назад

    ፍቅርአዲስዬ❤

  • @ልዩፍቅርአለኝ
    @ልዩፍቅርአለኝ 7 лет назад +1

    እፍፍፍ ስወድሺ
    😘😘😘😍😍😘😘😘

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala3884 7 лет назад +28

    ስራሽ ምናምን ሳይሆን የሀገሬ ልጅ ስለሆንሽ ብቻ እወድሻለሁ ስለ ስራሽ አይመለከተኝም አቦየሀገሬ ልጆች ሰለማችሁ ይብዛልኝ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ።

  • @jju8558
    @jju8558 4 года назад

    marrr konjooo

  • @ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ

    የኔ ጨዋ ስወድሽ

  • @sportgonder9097
    @sportgonder9097 9 лет назад +1

    We love u so much fikir . Thank u seifu .

    • @yohannesmengistu3134
      @yohannesmengistu3134 5 лет назад

      Yohannes MENGISTU yore the best singer's well dane i need more from you i live your song

  • @tigistnegede9317
    @tigistnegede9317 6 лет назад +1

    best singer ever

  • @toybatoybaa4830
    @toybatoybaa4830 9 лет назад +3

    ስይፍየበርታ አትስማየምቀኛወሬ እደውምቅጥልአርጋቸው

  • @simenguae7730
    @simenguae7730 6 лет назад

    Wwwwwww yene qonjo sawadsha

  • @ኤጭይሀምፍቅርተብሎ
    @ኤጭይሀምፍቅርተብሎ 8 лет назад +4

    betam new yemwedish fkir adis

  • @semachewdele1864
    @semachewdele1864 2 года назад

    ኑሪልኝ እወድሻለሁ ስራሽ ያኮራል

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 5 лет назад +1

    ይመችሽ በጣም አሳቅሽኝ

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 5 лет назад +4

    Love her voice.

  • @mesulemma4025
    @mesulemma4025 9 лет назад +4

    የኔ ኮንጆ ፍቅርዬ ውድድድ

  • @mekditekelay3561
    @mekditekelay3561 6 лет назад

    Yesefera yeyezebewayeshe leje betame new emewedeshe yena knjo

  • @mahedersamuel3147
    @mahedersamuel3147 9 лет назад +5

    በአምላክሽ ታመኚ ይሔ አለም ጠፊ ሃላፊ ነው ማንም በአንቺ መፍረድ አይችልም ግን ንሠሀ ግቢ ተመለሽ ወደ ፈጣሪ ተመለሽ

  • @መህቡባብንትዳውድ
    @መህቡባብንትዳውድ 6 лет назад +1

    መንታ ነው ያስወለደኝ

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 8 лет назад +8

    ፍቅር አዲስ ብዙም አትመችኝም ግን ምስክር የሚለው ሙዚክ አቤት ስወደው የዘመኑ ምርጥ ሙዚክ ብየዋለሁ

    • @rumana4058
      @rumana4058 6 лет назад +2

      hanan kassahun ፍቅር አድስ ከሀ እስከ ፐ 1 እንኳን የሚያስጠላ ሙዚክ የላትም

  • @mariyammariyam6753
    @mariyammariyam6753 6 лет назад

    Weyi sewdesh fekeriy
    kemiseshi syamer waw new konjioo

  • @senaitkewani6591
    @senaitkewani6591 7 лет назад +1

    fiker adisse yenye konjo

  • @addisd5661
    @addisd5661 5 лет назад +2

    weyene betam new yemewedat!!

  • @Hakimababe
    @Hakimababe 9 лет назад +1

    Seyfu, I love your outfit!!! On point👌👌

  • @ueyhehfhdhhsjd9784
    @ueyhehfhdhhsjd9784 7 лет назад +1

    ዋው

  • @frehiwotaberu184
    @frehiwotaberu184 9 лет назад +5

    yne kongoooooooooo wdddddddddddd
    miss
    you
    sweet

  • @sadasaada7242
    @sadasaada7242 4 года назад

    የኔ ቆጆ ሰወድሽ እኮ አላህ እሥልምናን ይወፍቅሽ የሄን ነው እምመኝልሽ

  • @mekdeskemew3457
    @mekdeskemew3457 9 лет назад +3

    waww betam desss adnakish negn!!!

  • @ኢትይማር
    @ኢትይማር 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ ማር ነሽ