Seifu on EBS: አርቲስት አበበ ባልቻ | Abebe Balcha Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 180

  • @tigistalmayehu8700
    @tigistalmayehu8700 4 года назад +6

    የኔ ንጉስ ቁመናህ ሁሉ ነገርህ አርጅተህ እንኳን ትማርካለህ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад +1

      ንጉስአይገልጽህም ንጉስነህ ለኢትዮ እኖድሀለን።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ብዙትውልድ ቀርጽሀል ሺአመትኑርለን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ስላየሁህ እጂግ ደስአለኝ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      የኔንጉስ እግዚአብሄርእረጅምእድሜ ይስጥህውድድድድድድድድ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      ይኔጌታ ንጉስእኮነህ።

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 года назад +1

    ጤና እና እድሜ ይስጦት

  • @yordanos.mekonnenfana1796
    @yordanos.mekonnenfana1796 5 лет назад +1

    ስርአት ብቻ ይበቃል

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 7 лет назад +2

    Really, do you think this dress is our cultural dress? Please Seyifuye do not wear this dress again. For man red? Also the style is absolutely bad. Sorry!!!!

    • @ayaantiyya6355
      @ayaantiyya6355 7 лет назад

      hahaha he is woyane so he has to represent them foolish kkkk

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ስወድህ አርቲስት አበበ (አስናቀ )ሰው ለሰው አክባርህ አድናቂህ ነኝ

  • @ነፃነትየድንግልማሪያምልጅ

    አውነት እምወደው ሰው ቤኖር አቶ አበበ ባልቻ እረጆም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 года назад +2

    ግርማሞገስ እንዳለ እኮነው ኑር በልልን አቤዋ።ሰይፍሻ ካላስቸገርኩህ ሄለን በድሉን ብትጋብዝልን ደስ ይለኛል።

  • @sadamohammad1967
    @sadamohammad1967 5 лет назад +8

    ይሄንን ሰውየ። ዝምብየሳየው አሊአሙድንን ይመስለኛል ዝምድናአላቸው እንደ

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ

    ለዛውም የታወቀ ጠበቃ በጀርመን መንግስት እንኩዋን የታወቀ ጠበቃ ነው ጠበቃ መሆኑን የዚህ ሀገር ህግ አዋቂዎች ጉዋደኛዬን ወደሱ እዛ ለሚጨረስ ጉዳይ ልከዋት በዛ ነው ጠበቃ መሆኑን ያወኩት የሚሰራው የትያትር ፖርት ቢያናድደኝም በጣም ተወዳጅ የቲያትር ባለሞያ ነው ስሙ ቲያትር ቢሆንም እውነታ ያለው ነው አሰራሩ ብቻ ባጠቃላይ ተወዳጅ ነው ። 😍💞🌹

  • @seadamekonen7614
    @seadamekonen7614 4 года назад +3

    አባቴን እኮ ነው የሚመስለኝ
    ሽ አመት ኑርልን

  • @negasimanaze9545
    @negasimanaze9545 6 лет назад +11

    አቤ አተ የስንት ሰዉና ህዝብ አይን መምህር ነህ እ/ር ይባርክህ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 5 лет назад +7

    ውይ ድምፁን ስወደው❤️❤️❤️❤️

  • @egodalexis2728
    @egodalexis2728 4 года назад +1

    Abaa nurlen 10000000000Kamet nurlen ..ena ante tewokkebachew yetebalu teketatay deramawoch ayameltugnim betam nw metmechew techilalehem

  • @ለሰውሞትአነሰው-ቈ7ተ
    @ለሰውሞትአነሰው-ቈ7ተ 7 лет назад +21

    አቤ ታላቅ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 3 года назад +1

    አቤ በጣም ሰው አክባሪ ተጨዋችና ተግባቢ ነው እሱ ያለበት ቦታ የጨዋታ ድባብ የማይረሳ ነው

  • @bisratworash517
    @bisratworash517 6 лет назад +8

    The most exciting interview!! Great respect & long life to Abebe Balcha!!!!!

    • @birukmekonnen6959
      @birukmekonnen6959 6 лет назад

      Selectable

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Год назад

      መስረተ ትምህርት ለባላገሩ ለወዝ አደሩ ማነታቸውን መሬት ላራሹ ብዙ እስተዋጵኦ ነበረው ለስፊው ህዝብ በእጠቃላይ ሌላሌላም እድገት በህብረት

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Год назад

    ስይፍ ስላምነው ፍቶ ሳታሳይ በፍት ነገራቸውን አስጨርስ ሳይጨርሱ ሌላ ውስጥ ትገባለህ እኛም መስማትነ የሚጨርሱትን መስማት እንፍልጋለን አሻሸል ሁልግዜ ነው

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305ke 4 месяца назад

    እዚ ፕሮግራም ላይ መቅረብ አልነበረበትም ሰይፈ¡¡¡¡ ለ እንዲህ አይነት ሰዎች የመጠየቅ አቅም የለውም !!!

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 5 лет назад +2

    ወይ እኔ ይህን ሰውየ ስፈራው!!! ። ማለት ፊልሞቹ ላይ ሁሉ ክፍ ሰው ሆኖ ስለሚሰራ ነው መስል !።

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 лет назад +4

    አበባ በለች
    አስናቀ
    በሉ
    እራጅም እድሜ ና ጤና ይጦት

  • @maramemarameidj5413
    @maramemarameidj5413 8 лет назад +14

    ዋው ግን እንዴት እንደምፈራህ አቶ አስናቀ

    • @swongel
      @swongel 6 лет назад

      marame marameIdj .1

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 лет назад

      ኧረ ውሸት ሰማኒያ ይሆነዋል።

  • @bashiribrahim5859
    @bashiribrahim5859 2 года назад

    ሰይፉ በጣም አሽቃባጭ ነህ እውነቱን እያወቅህ ለማድበስበስ ትሞክራለህ ታሳፍራለህ

  • @getahundamissie634
    @getahundamissie634 3 года назад +1

    I love you Gash Abbe

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 года назад +1

    አቤ.ስወድህ.አድናቂህ.ነኝ

  • @mtcellmtcell2423
    @mtcellmtcell2423 7 лет назад +21

    እ/ር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @minatibebu8345
    @minatibebu8345 4 года назад +1

    አበበ ባልቻ አድናቂህ ነኝ

  • @HgHg-jx5qe
    @HgHg-jx5qe 6 лет назад +3

    ጋሽ በልሁ አዲናቂህ ነኝ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 4 года назад +1

    እኖድሀለን አቤረጂም እድሜይስጥህ የስውፍቅርእደዚህ የሚያብድልህ።

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 лет назад +2

    ግርማ ሞገሱ👑💎

  • @AB-oe7pl
    @AB-oe7pl 6 лет назад +2

    አይ ሠይፉ በጣም ደስ የሚል ሠው አቀረብክ በተለይ ድራማው ትዝ አሠኘህኝ

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 4 года назад +2

    ጋሽአቤ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋንያዎች ንጉስ

    • @hlatshmble2228
      @hlatshmble2228 4 года назад

      ጋሽ በሉ ስወድህ እድሜናጤና ተመኘሁልህ

  • @yeshewrekaiyilow5532
    @yeshewrekaiyilow5532 7 лет назад +5

    ዋው አስናቀ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 6 лет назад +3

    ዋው አቶ አስናቀ

  • @sjmedia5396
    @sjmedia5396 2 года назад

    I don't like Seifu's outfits looks like junta's flag but I like the show

  • @fatehulala6982
    @fatehulala6982 6 лет назад +1

    wwwwwww ene balhu new miwodawu asnaka alwofim zamn lay tiru abet new honk misra edma ystik

  • @mohammedhassen9644
    @mohammedhassen9644 5 лет назад +1

    lemn endehone balawke seyfu yante program betam yidebiregnal. guregna neger neh meselegn.

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 6 лет назад +3

    I saw you in Othello when I was a teenager what an Amazing talent I remember you vividly

  • @SelameneshDenglewastenaye
    @SelameneshDenglewastenaye 4 года назад +1

    አቤ ረጅም ዕድሜ ይስጥክ

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 3 года назад

    ሠይፉ ግን ድሮ ዲዛይነርህ ማን ነበር በለዉ UU

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 7 лет назад +3

    Abe great artist ever and Seyfu you wore a pretty Ethiopian traditional clothe I love it 💗

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 4 года назад

    ስልሳ አመት ካለርሜእፕቸው አርጂቷል ምርጥ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zuleykanurezeman1694
    @zuleykanurezeman1694 3 года назад

    Abeye yane wud ebakeh degme setangengewu adnakewu endehonku negereleng

  • @kinisonkimo9955
    @kinisonkimo9955 4 года назад +1

    እንወድሀለን

  • @sarawe614
    @sarawe614 8 лет назад +3

    ምርጥ ሰው አቤ

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 6 лет назад +2

    ሃሃሃሃሃሃሃ እኔ በአስናቀ አወኩህ አሁን ደግሞ በአቶ በልሁ እወድሁታለሁ

  • @hanane4254
    @hanane4254 4 года назад +1

    አበበ ባልቻ ሥወድሕ እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ
    @ድንግልእመቤቴ-ፀ8ዸ 8 лет назад +3

    ኧረ በስመአብ አሪፍ ነው ግን ለኔ ማስፈራሪያ ነህ ሰው ለሰው ላይ ስትሰራ በጣም ስለምታስፈራ ማለት ነው

  • @samiletimo3150
    @samiletimo3150 4 года назад +1

    ዋውው አብዬ ፍቅር

  • @ቃልነኝሀበሻዊቷ
    @ቃልነኝሀበሻዊቷ 2 года назад

    💙💙💙💙አቤ

  • @selameethyohawassa4954
    @selameethyohawassa4954 4 года назад

    የለኩ ልጅ ነኝ ስትል ሰማሁኝ ልበል እንደ ታድያ ለምን ለኩ አትመታም ለኩን ወክለህ ለምን የሆነ ነገር አሰራም ለኩ አሁን እንደ ድሮ አይደለችም በጣም ተለውጣ አርፍ ሆናለ

  • @fekadumollaye8128
    @fekadumollaye8128 6 лет назад +2

    I proud his memory of lost friends name!

  • @tarikugezahegn4537
    @tarikugezahegn4537 5 лет назад

    BETAM MIGERM SEW NEW SEYFISHA betam miweded new lka bzu sera sertol wow...egna asnaken new mnwedew yayenewm esun selhone yanten alkm (seyfisha)

  • @tigistalmayehu8700
    @tigistalmayehu8700 4 года назад +1

    King 😍😍😍😍girma mogesk leyu new god bless you more my dear

  • @tsehaygeniyehons4848
    @tsehaygeniyehons4848 7 лет назад +3

    Abe ena Eskeahun yemadenqk be Ase new hulum adenqkalehu selamk ybzalgnn 💝

    • @tsehaygeniyehons4848
      @tsehaygeniyehons4848 7 лет назад

      siketila Seyfsha thanks so much gen meche new enan yeteykegn bzu getemgnoch alugn !!

    • @yaman8504
      @yaman8504 6 лет назад

      Tsehay Geni yehons tsehaye mare

  • @rozaroman6840
    @rozaroman6840 6 лет назад +1

    Gash Abe edmena tena emngelhalw

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 года назад

    Yene ye Oromo negus melke melkam maramiye 😍😘😍😘😍😘😍

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Год назад

    Fesam seifu ashkabach

  • @yodahesasamo5904
    @yodahesasamo5904 3 года назад

    Abe betam enwedhalen gn bedramawoch lay mn aynet sew endehonk enawkalen be ewnetawus???

  • @lovelook8004
    @lovelook8004 4 года назад

    💙💛💚💞💘💘💘❤️❤️❤️💜💜

  • @kifleyohanesweldemariam2079
    @kifleyohanesweldemariam2079 5 лет назад

    አቤ ልደታ ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ነው እማዉቅህ በኢሕአፓ ጊዜ በህይወት ትኖራለህ ብዬ አልገምትም ነበር

  • @ስደትሚስጥርአለዉ
    @ስደትሚስጥርአለዉ 4 года назад

    ጋሽ አበበ ስወድሁ የምቶዷት ልጅሁ ሒወት እደት ናት እክክክክ

  • @fatehulala6982
    @fatehulala6982 6 лет назад

    Shefu maltawu yamrbikal woys ayne lamdak konjo goboz gathetagna nak hulhunm artistoch silamitakarb adnkikalhu

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 7 лет назад +1

    ምርጥጥጥጥ ሰውውው ጋሽ አቤቤ

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 года назад

    እኔ፣ግን፣ሁሌም፣ጥያቄ፣የሚሆንብኝ፣ቁጭ፣ብለው፣የሚያጨበጭቡት፣ተከፍሏ፣ቸውነው፣ወይስ፣ግራስለሚገባኝነው፣

    • @bedrimussa4207
      @bedrimussa4207 4 года назад

      Kaflownw endom eza migabut yemaslagnal enkuan likafalachow

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 года назад

    Thank you safu for bringing Mr. Ballcha on your show. Please bring out the elder generation like this. I am sorry if the elder generations offends anyone. I am looking at from my age. I really enjoy his conversations.

  • @lealemkebebushe819
    @lealemkebebushe819 5 лет назад +1

    አቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @fasiltiku3646
    @fasiltiku3646 3 года назад

    Like

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 4 года назад

    1948-2007= -Abebe Balecha

  • @sikosilo8476
    @sikosilo8476 Год назад

    ግረማ ሞገሱ አቤ ልዩ ነው እንወድሃለን ❤

  • @حياهسعيد-غ9ق
    @حياهسعيد-غ9ق 7 лет назад +1

    ምርጥ ሰውአቤ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    አሠቃቂው ባልቻ

  • @bingomtku4440
    @bingomtku4440 5 лет назад

    Basemame embaya likom alichalam 😗😗😗😗😍😍🇪🇹nurelgni eragem edema

  • @workneshnigatie9586
    @workneshnigatie9586 8 лет назад +1

    ዋውውውው ምርጥ ነህ እኮ

  • @gjdjcncnccn1483
    @gjdjcncnccn1483 6 лет назад +4

    ጥያ አለኝ ስው ፈርቶ ነው በአክብሮት
    እንዲ ብድግ ያለው

    • @blackgana8208
      @blackgana8208 5 лет назад

      እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ ገሺ አበበ አዲናቂህነኚ

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 4 года назад

    ቀኃሥ= ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትምህርት ቤት በደርግ ኮከበ ጽባህ ት/ቤት የኔም ትምህርት ቤት ነበር! አቤ ብራቮ!

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 4 года назад

      አረ የኔም ግን በስንት አመተ ምህረት

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @HG-qp8tq
    @HG-qp8tq 8 лет назад +5

    ዋዉ ጀግናዉ አስናቀ

  • @bingomtku4440
    @bingomtku4440 5 лет назад

    Batalaye sawe lasaw derama laye yalaw gatsa barew yabatan bare naw yasaraw

  • @ዜድየድንግልልጅ-ፀ6ፀ
    @ዜድየድንግልልጅ-ፀ6ፀ 7 лет назад +5

    አድናቂህ ነኝ አቤ

  • @keepright5232
    @keepright5232 6 лет назад

    abebe balcha ahunem ke sheraton eyfrmke teblalhe?

  • @hailedemssie8928
    @hailedemssie8928 4 года назад

    abb balca tnx

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 4 года назад

    Gash Belihu betsam ewodihalew

  • @undergroundbandtheofficial8036
    @undergroundbandtheofficial8036 2 года назад

    You are my hero abe i love you so much

  • @یمیمسامنے
    @یمیمسامنے 4 года назад +1

    የኔ ኣባት በጣም ነው እምወድህና እማከብርህ ሺ ኣመት ንሮልን
    እኔ እምልህ ሰይፉየ
    ፀጉርህ ሃመላጣ ነው ምንም የለውም
    ጭምህ ከየት መጥቶ ነው ጥቅጥቅ ያለው መልሰልኝ ስወድህ ሰይፉየ

  • @ethiosalam2673
    @ethiosalam2673 4 года назад

    yemekdi abat salaam new?

  • @kadomer944
    @kadomer944 6 лет назад

    gash Abebee baxaam New yemwadih yemakabrih idmena xenaa yisth

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ 4 года назад

    abebe bacha adinakih negni edima ketana temegnihuleh sefusha smerobrhale

  • @chefethiolebanon2876
    @chefethiolebanon2876 4 года назад

    ሱብ ሚ

  • @lovelook8004
    @lovelook8004 4 года назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @hawaadam5315
    @hawaadam5315 4 года назад

    Batam yimiwadewu abat i/g idime yistewut

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 4 года назад

    Betam yemwdawe Ena yemkbrawe artiste nawe ergeam edamy ketena ga yesteah

  • @bingomtku4440
    @bingomtku4440 5 лет назад

    Sayaw yabata wadem naw masalgni yamer kurex abatane

  • @eritrealove2204
    @eritrealove2204 5 лет назад

    This Guy is old umbrela !!!

  • @bingomtku4440
    @bingomtku4440 5 лет назад

    Ewadhlaw abata e/r edemana xana yesexe nurelgni

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 6 лет назад +1

    KING

  • @ያይኔአበባ-ቸ8መ
    @ያይኔአበባ-ቸ8መ 6 лет назад

    Abe Betam New Emwedh Lyu Sew Edmehn Yarzmewu

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 4 года назад

    Ayyy abe midersbachu yelem mertochi

  • @hanaberka9879
    @hanaberka9879 4 года назад

    Wiyi yene wudi betm NW miwedik

  • @faizaawol3449
    @faizaawol3449 4 года назад

    አበበ ባልቻ ስወድህ

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 6 лет назад

    woww abe betam new yemadenkih ato asinake bitanadidegnim