ተወዳጁ አርቲስት አበበ ባልቻ ያልተሰሙ አስገራሚ የሕይወት ገጠመኞቹን አካፈለ! - ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር #abebe_balcha
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
አቤት ግርማ ሞገስ እውነትም ጥበብ እራስዋ ነች የጠራችው:: የምርጥዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ውድ ባለቤት አርቲስት አበበ ባልቻ ክብር ይገባዋል🙏🏾💚💛♥️
አቤ የጥበብ ሰው።ለሙያው የተሰጠህ ነህ።ምንም መደነቃቀፍ አይታይብህም።ሰው በተሰማራበት ሙያ እንዲህ እንዳንተ ፐርፌክት ሲሆን ደስ ይላል።እድሜ ይስጥህ ።
የኔ አባት በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንቱታዉ ለጥበብ ሰዎች ብዙም አይሠራም ብዬ ነዉ
አዎ ጎበዝ ነው ከሚስቱ ጨምሮ መአዛ ቡሩ ጋዜጠኛዋ
ተወዳጁ አርቲስት አበበ ባልቻ እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤❤
Dear respected Abebe Balcha you have an excellent grace in relaxing the Ethiopians. I enjoyed your previous play.
ጋሽ ጸጋዬ ሰውዬውና ስራዎቹን እንዲህ እየፈተትክ ስለምታቀርብልን እጅግ እናመሰግናለን አቤዋ። እውነትም ሎሬቱ እጅግ ምጡቅ አዕምሮ ነበረው። አፈሩን ገለባ ያድርግለት።
የጥበብ ሠው❤❤❤እንቁአችን❤❤❤❤አስቀድሞ ቃል ነበር;ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር:ያም ቃል እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤
"አራምባና ቆቦ"
አባባሉን ተሳስቼ እንደሆነ አርምልኝ
እዚህ ጋር የተጠቀምከው የመጽሐፍ ቅደሱ ጥቅስ እና የጦብያን መድረክ ምን አገናኝው??
Genuine personality and real character
አበበ ባልቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጥህ ❤🙏
ዕድሜ ይስጥልኝ በጣም ነው የሚወድህ!
።My star Sin Jaalladhaa!
Jabaa nama nama cima jiraadhu. artist Abebe Balcha
Miritsi sew egziabihir edime tsena ysitsachihu❤❤❤
አበበ ባልቻ እግዚአብሔር እድሜህን እንዲያረዝመው እፀልያለሁ ።
ሥወድህ በህግ አላምላክ የሚለው ድራማህን በፍቅር ነው ያየሁ አተ ሥላለክ
ጀግና እኮ ነህ ሶል ክበርልን
ምርጡ አቤ🙏
ትል'ቅ ሰው❤
አቤ አንደኛ🙏👍
Long live
ጋሸ ኣቤ እድሜ ይስጥልን ኢዮሃስ ነኝ ከስ ሜን ኣሜሪካ ኔቫዳ።
Betam des yelal edimena tena yetelegne
esu kale alaheya new ya menem tereter one day you see in vetion relly!!!
😍
እንደዚህ ምክንያተ ብሂላቸውን/ ጽሂፋቸውን አብራርቶ ለማያውቀው አዲስ ትውልድና ለታሪክ የሚያስተላልፉ ሰዎችን አያሳጣን!!!
❤❤❤😘😘👍👍👍
ዳንኤልን ረግጣችሁ ብትገድሉ ጥሩ ነበር ። እያላመጣችሁ የጥበብ ስራ የምታዳምጡ ተርቲበኞች ። ቢያንስ በዚያ በኩል አንድ ሸጋ ነገር ታደርጉ ነበር!
ድንጋይን ሆ ካየሁትማ በተደባለልኩም ነበር አላየሁትም እንጂ ምን ተረፍኩ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች አርጎኝ ይጫናችሁ ማለትህ ነው ሲሰራህ ለማንከባለል ነው ቀላሉን ብቅል ለማውረድ አልቀለድኩም!
አቶ አበባ ከነባለቤትህ መአዛ ብሩ ትንሻ ልጅህ አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ በተለያየ ቋንቋ ያነበበችው አድናቃያቹህ ነኝ
ዱባይ ኮበለልክ የተባለው እውነት ነውን?
ዱባይ ማንም ቁርሱን በልቶ የሚመለስባት ከተማ አይደለች?
ስንት አገር እንዳልሄደ ምነው ዱባይ ብርቅ ሆነብሽ ወይንም ሆነብህ?
ሆዳምነቱንም አብራችሁ ብትጠቅሱ