ከጦቢያ ትውስታ | ከገጣሚና ደራሲ ነብይ መኮንን ጋር ተደርጎ የነበረ ቆይታ
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
ነፍስ ይማርልን! ነብይ እንደተመኘሁት ና እንዳለምኩት በአካል ሳላገኝህ አለፍክ፡ እጅግ በጣም አዝናለሁ።
ፈገግታው ከፊቱ ሳይጠፋ ጨዋታውን ሳንጠግብ😢 እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
ትልቅ ሰው አጣን:: ነፍስህ በሰላም ትረፍ::
ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ ታላቅ ሰው😢
you live in our heart all the time , የኛ mentore
ነፍስ ይማር !!! ሥነ ግጥምም አብራ ነፍሷን ይማራት!!!
እነዚሕ ትልልቅ የዋርካ ዛፎች ናቸው ቤተሰብ ሆነው ያሳደጉኝ .መሮጥ እና መራመድ የተማርኩት እነሱ ስር ነው . ጥላም ምን እንደሆነ የአዎቅሁት!!!!!!!! ነቢይ መኮንን ! በሠላም ጥላ ስር ያሳርፈው!!!!!! ለቤተሰቡ እግዜር ያጥናችሁ. ሥብኃት ተሠማ.
አንደበቱ መልካም ነብስ ይማር🙏
ነብስህ በሰላም ትረፍ! የማይጠገቡ የጥበብ ውጤቶችህ ህያው ምስክሮች ናቸው ጋሽ ነብይ። ❤😢😢
ነፍስ ይማር::
ነፍስ ይማር።
ጋሽ ነብይ መቼም አንረሳህም ነብስህበሰላም ትረፍ
😮ሰኔ 26/2016 ዓም ከአማራ ክልል የተነሱ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባሶች የዓባይ በርሃን ወጥተው ጎሃ ፅዮን ሲደርሱ የኦነግ ሺፍታ የታገቱ ሲሆን 17 ተሳፋሪዎች ወዲያውኑ ሲረሸኑ ከ180 በላይ ተሳፋሪዎች ታፍነው ወተጫካ ተወስደዋል በተጨማሪም 2 ካሶኒና 2 ተሳቢ ታግተዋል
ሞት ሆይ እራስህ በሞትክ😢😢😢😢
ጋሽ ነብይ..ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልህ..😢😢😢
ነብስህ በሰላም ትረፍ! የማይጠገቡ የጥበብ ውጤቶችህ ህያው ምስክሮች ናቸው ጋሽ ነብይ። ❤😢😢