Ethiopia ገጣሚ ነቢይ መኮንን - ማዕከላዊ እና ሌሎች የእስር ቤት ታሪኮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2018

Комментарии • 5

  • @tesfamichaeldawit4977
    @tesfamichaeldawit4977 4 месяца назад +2

    Nice

  • @YedenakachwgetahunCuchu
    @YedenakachwgetahunCuchu 26 дней назад

    ጋሼመቼ አትተካም ስፈራው ስሸሸው የነበረው ቀንደርሶ ነጥቆናል አምላክ ነብስህን በፃድቃን ሠማእታት ጎንያኑርልን🙏🙏🙏

    • @tulu027
      @tulu027 25 дней назад

      እኔም አሁን ማረፉን ሳስበው
      ስይፉ "...የመጨረሻችን እንደማይሆን ያለው.."
      መገጣጠም ያስተከዘኝ ሆኗል

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 Год назад

    Gash neby gn yemidenk sew eko nw

  • @Misneb
    @Misneb 25 дней назад

    ነብይ መኮንን አንተን ያንገላታችህን ዓለም እግዚአብሔር በሰጠህ ልዩ ጥበብ አሸንፈሃት እንጂ ተሸንፈህ ውስጥዋ አልኖርክም። የእስር ህይወት ቁዘማ፣ ሀዘንና ምንግዜም የማይለቅ ፍርሃት የሚያጎናፅፍ ቢሆንም አንተ ላይ ግን አልሰራም። እንደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለአሳሪዎችህ ይቅርታ ማድረግና በፍቅር ልታሸንፋቸው መረጥክ። አይገርምህም በእስርህ ግዜ አብሬ ታስሬ ቢሆን ኖሮ የሚያስብል ነው፣ ነብስህ በቅዱሳኑ ዘንድ በክብር ትረፍ!!!
    😢😢😢+++