መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ……ክፍል-1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ……ክፍል-1

Комментарии • 48

  • @publiccell-yt9ii
    @publiccell-yt9ii Год назад +7

    በዚ ታላቅ የእግዚሐብሔር ሰዉ መዝሙር ነዉ ጌታን ያገኘሁት ዘመን ዘላለሙ ይባረክ❤❤❤

  • @habtesemay7727
    @habtesemay7727 10 месяцев назад +4

    አንተን ሳይ በውነት ኢየሱስ ይታየኛል❤❤❤❤

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 3 года назад +13

    ፓስተር እኔ ሁል ጊዜ ክርስቲያን ብዬ እንደምሳሌ የማነሳቸው ትልቅ አማኝ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርኮት ♥️

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад +1

    Pastor ተሥፋዬ ጋቢሦ በተለይ በደርግ ዘመን ብዙ ወጣቶች ወደ በመዝሙሩ ጌታን ተቀብለዌል።🙏🙏🙏

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 12 дней назад

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ ይብርክህ ።በ90 ዎቹ መጀመሪያ ሀዋሳ በትምህርት አማካኝ እዚህ ነበርኩ ስለዚህ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ እና ፓስተር ተሾመ ባሉብት ቤተክርስትያን አባል ነበርኩኝ።በእግዚአብሔር ጊዜም ሀገር ስለቅም ፓስተር ነው መሸኛ የፍለኝ

  • @benaman8009
    @benaman8009 3 года назад +3

    ተባረኩ ምሳሌዎች፣ የጋሽ ተስፋዬን ተከታይ ቃለ መጠይቅ አጋሩን

  • @kaskem5288
    @kaskem5288 3 года назад +5

    እውነተኛ ምሥክርነት ጋሽ ጋቢሶ በ1969(70)ዓም ናዝሬት ባይብል አካዳሚ በነበረው ኮንፍራንስ በየከፍራንሱ መሐል በነበረው በየ ቡድኑ በነበረ ውይይት እድል ገጥሞኝ አብሬአቸው የመካፈል እድል አግኝቼ ነበር በጣም ረጋ ያሉ አይረሳኝም ቡኒ ባለ መሥመር ኮት (ሱፍ)ለብሰው አጠገቤ ነበር የተቀመጡት በልጅነት አእምሮዬ ተቀርፆ ኖረዋል ስለ ልብሳቸው ማንሳቴ የሚወደድ የማይጠገብ መንፈሳዊ ስብእና እንደነበራቸው በድሮው ፍቅር ከልቤ ከሳቸው ጋር ያን ፕሮግራም ተመካፈል በመታደሌ ሌላው ወቅቱ በእውነት የአብያተ ክርስትያናት ሕብረት የመመሠረተበት ሙከራ የተደረገበት እውነተኛ ኮንፍራነስ ነበር እውነተኛ ምሥክርነት ነው በእውነተኛ ፍቅር ያን ዘመን አስታወሰከን መጋቢ ብርክ ነህ አሁንም ለበረከት ሁን ሠላም ፀጋ ይብዛልህ ካሳሁን ነኝ ከናዝሬት

  • @betizedo4694
    @betizedo4694 3 года назад +1

    ፓስተር እ/ር አምላክ ዘመንህን ያለምልምልን እንወድሀለን ተባረክልን

  • @mihirettefera4598
    @mihirettefera4598 3 года назад +4

    Very calm and heart-warming. God bless you all.

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 года назад

    እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነህ መጋቢ በጣም እወድሃለሁ ❤❤

  • @tiragotadesseofficial
    @tiragotadesseofficial 3 года назад +1

    Pastor Tesfaye Gabiso I have a big respect for you. Hilu I love it.

  • @fikirufishea6684
    @fikirufishea6684 3 года назад +2

    I heard his gospel when i was in Mekelle in z 90's ec ...i find it helpful to z young elder old ..His songs it's beyond Time..Mesmerizing longlive health wz wealth be 2him

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 года назад

    We Love you Pastor with Christ 's Love, I am from Kibremengist Full believers Church, 1970th E.C. Billu Gojo Chapel. Now I am in Addis Abeba

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 года назад

    May Almighty God bless you brother Tesfaye Gabiso (Pastor)

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 года назад +2

    Thank you! We need Pastor Teshome Worku to be interviewed as well please.

  • @AmexDend
    @AmexDend 3 года назад +1

    Thank you and God richly bless you for sharing P. Tesfaye's testimony.

  • @bitaniyamillion3342
    @bitaniyamillion3342 8 месяцев назад

    I will pray you for ever

  • @meronseifu65
    @meronseifu65 3 года назад +1

    betam enamesegenalen Tebareki

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад

    Pasterya I have big respect for u and u r family's am very happy to see u love u 🙏

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 года назад +2

    Jesus is Lord !!!

  • @alemmengistu2743
    @alemmengistu2743 3 года назад +1

    God bless you all🙏🙏🙏

  • @Tariku-ul6rx
    @Tariku-ul6rx 8 месяцев назад

    ፓስተር ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

  • @alemayehuacha8800
    @alemayehuacha8800 3 года назад +1

    EMUTIIIIIIIIII GREAT JOB

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад

    Kuch Abatn Eyesus n yemeslal Pastor Tesfaye Gabiso, erejem......Edema Tena

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 года назад +1

    ስወድህኮ❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад

    Zemeneh yelemlem yegna Bereket, Bante ejoch temera betemek megnote newo

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 Год назад

    I am admired your warrior Ethiopian Christian values. You paid a lot of sacrificed by murder mengitu hail Mariam regime. You have been blessed some many Christian.God blessed you and your work.

  • @bitaniyamillion3342
    @bitaniyamillion3342 8 месяцев назад

    I will pray for you

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 года назад

    God bless you sister, the spirit that comes from you is telling something good about you. I don’t know you but I feel it . I pray you keep it up.

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад

    U r blessed paster

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 года назад

    God bless u sis

  • @NebiyouTesfaye-w8p
    @NebiyouTesfaye-w8p 9 месяцев назад

    አርበኛው

  • @yoditdoda5809
    @yoditdoda5809 3 года назад +3

    Now I'm curious about the second video 😀 Good job Hilina!

  • @gulumadegefa9566
    @gulumadegefa9566 Год назад

    thank u

  • @MeleChego
    @MeleChego 3 года назад

    Abet Geta hoy, sile fikrih min inimelisalen? Hiyaw misikiroch zarem alulin. Simih kef yibel.

  • @dejenemelese418
    @dejenemelese418 Год назад +1

    Tesfaye Gabiso I really appreciate him. However, why you circled your new album in that color. The word of God must be free from politics and discriminations. It seems that of Orthodox church.

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 6 месяцев назад

    መጀመሪያ አንቱታሽ ይደብራል
    ተስፋዬ ጋቢሶን የምናውቀው ፈጣሪ በሰጠው የዝማሬ ፀጋ ነው:: ፀጋ የተሰጠው የጥበብ ሰው ደግሞ አንተ ነው የሚባለው

  • @godislove9841
    @godislove9841 2 года назад

    I don't understand why you yourself talk about everything and asked him to talk about it. very unprofessional. just ask the question and let him talk about it.

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Год назад +1

    የድሮቹ ይግደሉን እርጋታቸው ብቻ ይበቃል ግን ደክማቹ የተከላችሁት ችግኝ ፍሬ ለምን እደዚህ ሆ ነ ሀሰተኛ ቀማኛ ጨፋሪ አጭበርባሪ ትውልድ ሊፈለፈል የቻለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እስቲል መዝሙሩን አዳምጣለው