አስደናቂ ቆይታ ከዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጋር!….ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024

Комментарии • 61

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 месяцев назад +2

    ዘማሪ አገኝሁ ጌታ ይባርክህ በአንተና በተስፋዬ ጫላ መዝሙር ነው ጌታ የነካኝ በጌታር ሰተዘምር እራሴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ❤❤❤❤

    • @lukaseyob7602
      @lukaseyob7602 7 месяцев назад

      🙏❤💙እውነት ነው።

  • @AsfawyeFancholiji
    @AsfawyeFancholiji 13 дней назад +1

    Le,Pasterachin rejim edimena tena emeynalew❤❤❤

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 7 месяцев назад +1

    ወደ ጌታ የመጣሁት በሱ መዝሙር ነው
    በሞት መሀከል ሆኜ ጌታ ደረሰልኝ አስቲ አገናኙኝ ልመስክርለት የተባረከ ሰው።

  • @hailemeskelhailemarkos6493
    @hailemeskelhailemarkos6493 2 года назад +12

    ህሊና አስተማሪ የሆነውን የወንድም አገኘሁን ምሳሌያዊ ህይወት ስላጋራሽን ተባረኪ። የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ እምነት፣ ፅናት ጐልተው የሚታዩበት በፍቅር የተሞላ ህይወት። ቀሪ ዘመኑ ይባረክ።

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 7 месяцев назад +1

    ዘማሪ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን 🇪🇷👍🙏❤

  • @firewhailemariam8394
    @firewhailemariam8394 2 года назад +5

    ተባረኪ ሂሉዬ ደስ የሚል አስተማሪ እና ልብ የሚነካ ቆይታ ነው አገኘሁ ተባረክ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 8 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ህይወት ታሪክ አዘጋጇ ተባረኪ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 5 месяцев назад

    ድንቅ እፁብ ድንቅ የህይወት ምሥክርነት Wow!!!!
    "ከእኔ የበለጡ ያልተሳካላቸው ወደኃላ ቀርተዋል"

  • @mihretyebezalgn
    @mihretyebezalgn 2 года назад +2

    Woooow ye midr bereketochachin tebarekulgn ❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙏🙏

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +2

    እህቴም አንቺንም ጌታ በነገርሁሉ ይባርክሽ ትሁት ሴትነሽ🎉❤

  • @christiantube3468
    @christiantube3468 10 месяцев назад +2

    አጉ ወንድማችን ዘመንህ በዝማሬ ይለቅ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    በትክክል።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Год назад +1

    Waaaaaaaaaaw dess yemel program new tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Год назад +2

    We love you so much dear brother Agengnew Yidege😍

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WOW.

  • @Dukeledido
    @Dukeledido 3 месяца назад

    Get eyesus ybarik yene Abat❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    AMAZING.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    YEAH.

  • @Begosew_Motivation
    @Begosew_Motivation 2 года назад +2

    Bless you Good testimony

  • @woileboforsido4899
    @woileboforsido4899 2 месяца назад

    Amazing testimony 😊

  • @tsegaorcutt2480
    @tsegaorcutt2480 8 месяцев назад +1

    Powerful testimony. Thank you for sharing 🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Год назад +5

    I love you my dear brother. The way you communicate with others always touches my life. Your pure spirit and undivided love for the Lord is what I cherish ever since I have known you! Lots of love and respect to you and your family!

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад +1

    እንኳየ መሥክ አገኘሑየ ጎንደርን አሥታወሥከኝ።እኔ ቀበሌ ሑለት ጨዋ ሠፈር ነዉ ያደኩት ።አገኘሑየ እንኳየ መሥክ አባቴ አረቂ ሊጠጣ ሔዶ ዉሽማ ይዞ ነበር ኢትዮጵያ ዉ ቸኮል ትባላለች በአጠቃላይ ትዝታ ፈጠረብኝ መቸም ያደኩበት ጎንደር ሥለሖነ እንጅ ነገሩን ያነሣሑት እኔም እግዚአብሔር እረድቶኝ አሑን በጌታ ነኝ።።ተባረክ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Год назад +1

    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +1

    አጉዬ ጌታ ቀሪዘመንህን ይባርክህ🎉❤ ከነቤተሰብህ

  • @meronseifu65
    @meronseifu65 2 года назад +2

    Thank you a lot Hilu. Tebareki

  • @merkinemogiso2016
    @merkinemogiso2016 8 месяцев назад

    አስተማሪ ነዉ፣ ጌታ ይባርካችሁ፡፡

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    MY GOD OH.

  • @user-wo1ic7fr6d
    @user-wo1ic7fr6d 10 месяцев назад +2

    ይንን ዝግጅት ላቀረባችሁ ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ

  • @Alex-Binah-Holistic
    @Alex-Binah-Holistic 2 года назад +2

    Hilu, stay blessed. Thankful for the vision you received to share the model.

  • @ermiaskero7866
    @ermiaskero7866 4 месяца назад +1

    የቴባረኩብህ እኮ ነህ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR AGEGNEHU YIDEG.

  • @lidyagmeskel9625
    @lidyagmeskel9625 2 года назад +1

    Woow Helu bless u Tilk sira tebarklgb

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 7 месяцев назад

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @yidegbooksreviewandrecomme3742
    @yidegbooksreviewandrecomme3742 Год назад +1

    God bless you Agegnehu

  • @gizahungizachew4524
    @gizahungizachew4524 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +2

    DEFINITELY.

  • @user-bn5zv2bo2q
    @user-bn5zv2bo2q 8 месяцев назад

    ተባረኪ አገኘውን ስለቀረብሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወደው መዝሙሮቹ በጣም በጣም ይባርከኛል አንዳዴ እንዴት ግጥሞቹን እንዴት ተቀበለ እላለው ይገርመኛል እድለኛ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @user-wo1ic7fr6d
    @user-wo1ic7fr6d 10 месяцев назад +1

    ወንድም አገኘሁ ጌታ ይባርክህ በሉልኝ እናንተንም ይባርካችሁ

  • @user-hs1sm8zx1z
    @user-hs1sm8zx1z 8 месяцев назад

    Thankyou for your telling for your life I advice you for disable people to help must get training before to touch him or touch her.

  • @tarkiayehumarkos4882
    @tarkiayehumarkos4882 Год назад +1

    ወንድሜ እወድሃለሁ አጌ።

  • @edenyemane9496
    @edenyemane9496 8 месяцев назад

    God bless u moreeeeeee❤❤❤

  • @teferilulesged595
    @teferilulesged595 8 месяцев назад

    Aguyeeee

  • @user-fx3xm4we2h
    @user-fx3xm4we2h 8 месяцев назад

    Gata zemenhin. Yibarkew

  • @emk8468
    @emk8468 Год назад +1

    Thank u hilina

  • @user-ct5ct2oe4h
    @user-ct5ct2oe4h 7 месяцев назад

    አንደበተ ርቱዕ ልበ ብርሀን እውነትም የቋንቋ ና ስነ ፅሁፍ ተማሪ በሳል እና አውዳቸዉን የጠበቁት ግጥሞችህ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የውስጥ ጨለማን ያበራሉ

  • @Elsabtelsrel
    @Elsabtelsrel 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @BABA-he9sq
    @BABA-he9sq Год назад

    እባክሽን ፓስተር ኤደን ሃይሉ የት ጠፋች

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 8 месяцев назад

      ኤዱ በልጇ ህመም ምክንያት ወደካናዳ ሄዳ ኑሯዋን በዚያዉ አድርጋለች በጣም ደህና ናት በዚያ ልትቆይ የቻለችበት ምክንያት ልጇ የሀኪም ክትትል ስለሚያስፈልጋት ነዉ።

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 8 месяцев назад

    ለምን የፕራይም ሚንስተርን ርእስ ተጠቀምሽበት ዝርዝሩን የምታወሪው ስለ ፋቢያን ነው እኔ የከፈትኩት ርእሱን አይቼ ነው ሰው ለመሳብ ዜና መስራት ትክክል አይደለም አስተካክይ ለወደፊቱ

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 месяцев назад +2

    ዘማሪ አገኝሁ ጌታ ይባርክህ በአንተና በተስፋዬ ጫላ መዝሙር ነው ጌታ የነካኝ በጌታር ሰተዘምር እራሴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ❤❤❤❤

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 месяцев назад

    ዘማሪ አገኝሁ ጌታ ይባርክህ በአንተና በተስፋዬ ጫላ መዝሙር ነው ጌታ የነካኝ በጌታር ሰተዘምር እራሴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ❤❤❤❤

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 месяцев назад

    ዘማሪ አገኝሁ ጌታ ይባርክህ በአንተና በተስፋዬ ጫላ መዝሙር ነው ጌታ የነካኝ በጌታር ሰተዘምር እራሴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ❤❤❤❤

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 8 месяцев назад

    ዘማሪ አገኝሁ ጌታ ይባርክህ በአንተና በተስፋዬ ጫላ መዝሙር ነው ጌታ የነካኝ በጌታር ሰተዘምር እራሴን መቆጣጠር አልችልም ነበር ❤❤❤❤