በ 40 ብር ደሞዝ ጋሪ እነዳ ነበር! አሸናፊ ታዬ _

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 57

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 дня назад +11

    ያሬዶ እንኳን ደስ አለህ ከዚ በላይ ትልቅ ነገር መስራት እንደምትችል ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።ይሄ መድረክ የብዙ ትላልቅ ሰዎች መድረክ ሊሆን እንደሚችል አምናለው።አቶ አሼ የኔ የእውቀት አባቴ ነው ብዙ ነገሮቼን እንዳስተካክል፡እንዳውቅ፡እንድረዳ አድርጎኛል።ብዙ የህይወት መስመሮቼ በሱ ትምህርት ተስተካክለዋል።ደሞ ብዙ ሌሎች ቦታዎች ላይ ያልተናገራቸውን ነገሮች ዛሬ ነግሮናል።የሰው ልጅ ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው።እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላቹ በብዙ በረከት ይባርካቹ አመሰግናለው።

  • @tebarekalemu4174
    @tebarekalemu4174 13 часов назад +2

    አሼ ምትገርም አባት፣መምህር ነህ። እኔ impact seminar 17th ባች ሰልጣኝ ነበርኩ። አላማ አድርጌ የነበረው"life purpose" ለማግኘት እንዲረዳኝ ነበር። ነገር ግን በዚህ ቪዲኦ ላይ ስለ passion ስታወራ በትንሹም የገባኝ፥
    ፩፡ ልክ አንተም እንደገለጽከው የተሰጠኝን ታስክ ቶሎ መጨረስ ቶሎ ሰሚት ማድረግ=ከድሮም ጀምሮ ይመስለኛል
    ፪፡ ቻሌንጅ ሚያደርገኝ ነገርን ደስ ይለኛል
    መምህር በዚህ ጉዳይ ምን ትለኛለህ
    ያሬዶ ፈገግታህ ሁሌም ደስ ይለኛል

  • @mahletgizaw2618
    @mahletgizaw2618 14 часов назад +1

    ኡፍ ደስ የሚል ቆይታ እና የመክፈቻ ፕሮግራም🎉🎉❤ ያሬዶ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን👏👏አሽዬ🙏🙏❤️❤️

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 10 часов назад +1

    I loved my challenges እናም ቅሬታዬን አንስቻለሁ ለበጎ መሆኑ ስለገባኝ ! Thank you Ashe and Yaredo😊😊😊

  • @rahelgmichael8335
    @rahelgmichael8335 10 часов назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ያሬዶ ❤❤❤ አሼ ሳቅህ ይጋባል ❤❤❤

  • @qintat
    @qintat День назад +3

    ውብ ቆይታ ጥሩ ግንዛቤ ሸጋ ሐሳቦችን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ያሬዶ ጋሽ አሼ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ Rise up ይመንደግ🎉🎉🎉🎉

  • @Hope-H23
    @Hope-H23 День назад +2

    መልካም እድል ወንድማችን በእጅህ ያለውን ተጠቅመህ ለትወልድ ሀላፍነትህን እደምትወጣ ተስፋ እናደርጋለን በርታ❤🎉

  • @gwodaje
    @gwodaje 2 дня назад +7

    ያሬድ እንኮን ደስ አለክ
    ደግሞ ለላ እድል ተከፈተልን
    በቃ ልንማር ነዉ
    ደስ ስል እድሜና ጠና ይስጣችሁ
    አቶ አሼ ላመሰግን ብየ ቃል አጣዉ እሽ ምን ልበል ?
    ያዉ የካትቲት 11/2016 ከ impact seminar መልስ የከፈትኩት የyoutube ቻናለ የምትመለከቱትን ያህል ደርሶል
    አንድ ቀን የ podcastችሁ እንግዳ እንደሚሆን አልጠራጠርም
    በቃ ምን እላለዉ እግዝአብሄር ይመስገን ብቻ ነዉ ልል የምችለዉ ተባሬኩ!!!!!!!

  • @ShewayeBekele-i3f
    @ShewayeBekele-i3f 2 дня назад +3

    መምህር አሸናፊ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን በርቱ።

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt День назад +1

    አሼ ናፍቀህኝ ነበር ።እንኳ ደና መጣቹ ያሬዶ❤❤ ወ/ሮወለላ ወለላ የሆነ ማንነት ያለወ ድንቅ ሰው ስለ ወለድሽለን እናመሰግናለን

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 9 часов назад +1

    ተባረኩ

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 2 дня назад +4

    እናመሰግናለን ያሬድ አብን ደግመክ እደምታቀርብልን

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 3 дня назад +5

    ያሬዶ አሼን የመጀመሪያ እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል።🙏 ከአሼ ህይወት ብዙ ተምረናል ወደፊትም እንማራለን!! ከአንተም ፖድ ካስት ወደፊት የሚያንፀንን ብዙ ነገር እንደምንማር እርግጠኛ ነኝ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!!❤❤❤

  • @HolyFireTv-we9vf
    @HolyFireTv-we9vf 11 часов назад +1

    Waw best እኛ እንደው ከእናንተ እንማር ይገርማል

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 2 дня назад +2

    ያሬዴ እንኳን ደህና መጣህ አሼ ሁሌም ነዉ የምናመሰግንህ ❤...ልዑል እግዚአብሄር ይባርካችሁ ተባረኩልን

  • @TiyaMekonen
    @TiyaMekonen День назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tikuret123
    @tikuret123 2 дня назад +1

    ያሬድ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው አመጣህልን አቶ አሼ አይጠገብም ቀጣይ ደግሞ ነጺ ይሁንልን

  • @AlemtayeNaniMakonnen
    @AlemtayeNaniMakonnen День назад +1

    Thank you Yared and congratulations ! What an inspiring interview ! Ato Ashenafi Taye is truly a treasure to us Ethiopians, maybe to the whole Africans. I love Ato Ashenafi more because Welela is my grand mother’s name who was a strong, loving grandmother. We also named our niece Welela. God bless !

  • @EleniGebreslassie
    @EleniGebreslassie День назад +1

    Congratulation yaredo......betilik sew ashe slasjemerkew demo betam des ylal.bertalin bro🎉🎉🎉

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 2 дня назад +3

    ተባርኩልን

  • @ElizabethFekadu
    @ElizabethFekadu 2 дня назад +2

    Dear Yarediye..
    Thank you for interviwing dear Ato Ashenafi..
    Hopping this podcast will continue..
    Thank you once again

  • @greenway1977
    @greenway1977 День назад +1

    Good work. We thank you. I personally benefited from impact seminars in different topics. ❤❤❤
    But still i am in big problems. I know, i have knowledge on issues however ; up and down come to me in many life aspects of mine. Anyway, thank you ashe and yaredo. Hopefully, I am planing have time to Mr Ashe and yaredo🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 2 дня назад +1

    Woow Welcome back! Great to see your podcast and what an amazing first guest to kick things off.

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 дня назад +1

    በጣም ደስ ይላል👏እንኳን ደስ ያላችሁ🎊🎉

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy 2 дня назад +2

    Ashe Anit Bilh Alemtazez Kebad New Ejig Betam Ameseginalew Yared Enikuwan Geta redah Berita❤❤❤

  • @zolasef3939
    @zolasef3939 3 дня назад +3

    Great startup! Keep going, keep going. Never let anything hold you back. I really understand your potential.Yaredo 💪💪

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 3 дня назад +3

    Welcome come back, Yaredo, with a special and loved guest .

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 дня назад +2

    Welcome Mr.Ashe

  • @dagnetadesse5180
    @dagnetadesse5180 День назад +1

    Welcome ❤❤❤❤

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 День назад +1

    I love you both ❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 3 дня назад +3

    watching from south africa love u all

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE 2 дня назад +1

    አሼ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 День назад +2

    ይህን የዩቱብ ቻናል ገና ዛሬ ንቁ ህይወት ላይ ሲተዋወቅ ሰምቼ መምጣቴ ነው። እስከዛሬ እንዴት አመለጠኝ😊😊
    ማስታወቂያ ላይ በደንብ ስሩ።

  • @ethiofynnyvideos
    @ethiofynnyvideos 2 дня назад +2

    Love you uncle

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 2 дня назад +1

    ያሬዶ አንኳን ደና መጣህ ብዙ እንጠብቃለን

  • @AtsedeAsfewuMegstu
    @AtsedeAsfewuMegstu 3 дня назад +4

    O Amezig ekan dena metachu betam dess ylal 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ethiolighton9245
    @ethiolighton9245 3 дня назад +3

    አንደኞች❤

  • @Usman-p3u
    @Usman-p3u 2 дня назад +1

    Ato ashenafi best man

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 2 дня назад +1

    ❤thanks

  • @highschool_tigray
    @highschool_tigray 2 дня назад +2

    ashie !! and yariedo!!
    please send in pdf form the book of transending limits .please!please! ke kuraz aywerdm blognal ena!
    please please please please please please please please please please please please

  • @bezuayehuwoldehitsan9216
    @bezuayehuwoldehitsan9216 3 дня назад +3

    Wel come 🎉

  • @ጌጡአምባው
    @ጌጡአምባው 2 дня назад +2

    welcome❤❤❤

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 7 часов назад

    Surprising!!! Thanks a lot guys!

  • @biruhtesfa244
    @biruhtesfa244 2 дня назад +1

    wel come yaredo

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o День назад +1

    ከፍሰሃ ቤት የመጣችሁ ቤተሰብ አርገናል በርታ

  • @BiniyamKefelegn-p7z
    @BiniyamKefelegn-p7z 2 дня назад +1

    Dese sile ashuye enekuaneme enateke noruleke

  • @goofyahhninja2759
    @goofyahhninja2759 2 дня назад +1

    yaredo berta

  • @simegnewalebachew757
    @simegnewalebachew757 День назад

    Nice podcast

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn 3 дня назад +4

    ሥለምሰጡን ትምህርት ከልብ እናመሠግናለሁ

  • @tikuret123
    @tikuret123 2 дня назад +1

    ምንም ጥያቄ የለዉም እንከታተላለን

  • @BiniamEnkusilassie
    @BiniamEnkusilassie Час назад

    Best podcast

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 2 дня назад +2

    Enkon dena metachu yareda

  • @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
    @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ 2 дня назад

    እኔ ስኬታማ ሆኛኛለሁ ግን የምርከው ያለፈ ችግር አጣሁ። ስኬትን ለመተረክ ያለፈ መከራን መተረክ ግድ ነው?

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 3 дня назад +7

    Welcome come back, Yaredo, with a special and loved guest .

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe День назад +1

    ❤❤❤❤❤