Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሁሉም በላጩ ዚክር ብሎ ማለት ላኢላ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ነው አሉ የኛ ውድ ነብይ 🌸🌸🌸🌸🌸✅
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ጀዛከሏሕ ኡስተዝ አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህለን ኡሥታዝየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሃምዱሊላህ ሱብሀን አላህአላሁ አክበር🎉
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዜ አቡኑህ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ እረጂም እድሜ ከ እስቲቃማጋር ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ከአሏህ በታች ለመመራቴ ስበብ የሆከኝ አተ ነህ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ ኡስታዜ ላተ ቃል የለኝም አሏህ ይወደድህ በስ
ጀዘካላሁም ኸይር ያኡዝታዝ✅✅🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሣዳት ከማል አላህ መሠሎችህን ያብዛቸው የተውሒድ ጀግና
አለህ ይጣብቅህ እኘነም ሰምተን ተጠቃሚ የርገን አሚን በሉ
አህለን ውድ ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሒድ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
ኡስታዛችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና🎉🎉
ያረብ ቀጥትኛዉ መንገድ ምራን ከጭንቅ አዉጣን ያረብ በዱአ አትረሡኝ የጀመአ
ጀዘካላህ ኸይር ኡስታዝ
ጀዛኩሙላኹኸይር
ጀዛከላኸይረ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዙና እድሜህን አላህ ያርዝምልን ከመልካም ስራ ጋራ የሄን ሁሉ የሸርእ ንግግር እየሰሙ ዝም ብለው. ሰለ ሚስኪን መንከባከብ ሰደቃ ስጡ እያሉ ደሞ አያፍሩም ያለቅሳሉ ቻናላቸው ቢገባ አድ ስለ ሸርክ የተደረገ ዳዕዋ አታገኙም ግን ሞኞች አንደበተ ጣፋጭ እያሉ የሰቅሏቸዋል አንደበተ ጣፋጭማ ተውሒድን ጥርት አድርጎ የሚያስተምሩ ናቸው ። ባለፈው የአብሬት አድ ሱጁድ ሲደርግለት ዝም የሚል ሰውዬ ሞቶ የታዋቂው የኢስላም ሊቅ ሙጀሂድ በርካታ ኪታቦችን የፃፉ በርካታ ደረሶችንን የቀረ ታላቅ አሊም ነበሩ ብለው የሚያስተዋውቁ እነ ኑሩ ቱርኪ የሚገርመው ምን እደ ሚያሥለቅሳቸው አይገባንም ወይ ሰለ ሸርክ መናገር ከፈሩ ስለ ሸርክ ብጥር አድርገው የሚያስተምሩ ኡስታዞች ሼር ቢያደርጉ ተከታታዮቻቸው ሸርክ ምን እንደሆነ ጠቅቀው ያውቁ ነበር ግን እዳያውቁ አለም ያልሆነ ሰውዬ እሱን እንደ ሚወዱት ያስተዋውቃሉ ለተከታታዮቻቸው ከነሱ ውስጥ የአዱን ቻናል አድ እህት ልካልኝ የሄን ኡስታዝ ተከታተዪው ጥሩ ኡስታዝ ነው አለችኝ እህቴ እስኪ ቻናሉ ከላይ እሰከ ታች ኢዪው የለቀቀው አውደ አድ ሰለ ሸርክ ያሥተመርበት አታገኚም እኛ ደሞ ሰለ ሸርክ አስከፊነት ካላስተማሩን በመዙማ የሚነገር የሸርክ ንግግር ካላስተማሩን ምድነው በነሱ የምንማረው ሸርክ እያለ ሶላት ብንሰግድ ዘካ ብናወጣ ሚስኪኖች ብናበላ ከሸርክ ካልፀዳል አላህ ስራችን አይቀበለንም ። ግን የላክሽልን ኡስታዙ ቻናሉ እይ አልኳት ቻናሉ ገብታ ሰታየው ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ እህቴ አው አድ ሰለ ሸርክ ምን እደሆን ያስተመርበት ተውሒድ የሚል አድ አውደ አጣሁ አለችኝ ሰለዚህ ማን ጋር መማር እዳለባቹ ጠቅቃቹ እወቁ እዲህ ስናገር እኔም ገና ተማሪ ነኝ ግን ኡስታዞቼ ከስር ተውሒድና ሱናን ስላስተማሩን ማንም የጮኸ አይወስደንም አልሀምዱሊላህ አላህ በተውሒድ በሱና ያፅናን
አሚን
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ
ከሁሉም በላጩ ዚክር ብሎ ማለት ላኢላ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ነው አሉ የኛ ውድ ነብይ 🌸🌸🌸🌸🌸✅
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ጀዛከሏሕ ኡስተዝ አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህለን ኡሥታዝየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሃምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ
አላሁ አክበር🎉