የሮሜ መልእክት መግቢያ (ክፍል 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 46

  • @BerhanuBuya
    @BerhanuBuya 13 дней назад +3

    የቀሩት ክፍሎች በሙሉ ይለቀቁልን ጸጋ ይብዛልህ።

  • @danieltolera4423
    @danieltolera4423 22 дня назад +7

    ተባረክ ሙሉ የሮሜ ትምህርት ካለ ቢለቀ ቅ

  • @solomondesalegn9192
    @solomondesalegn9192 11 дней назад

    በጌታ የተወደድክ ወንድሜ መጋቢ ጳውሎስ በሮሜ መልዕክት መግቢያ ብቻ ትልቅ ቁምነገር ተምሬበታለሁ ። ጤናማ በሆነ የቃሉ ትምህርት ውስጥ እውነተኛ ተሃድሶ ይወለዳል ። በዚህ ተከታታይ ትምህርት ውስጥ የሕይወትና የአገልግሎት ተሃድሶ እንደማገኝ ከወዲሁ ተስፋን ሰንቂያለሁ ። እግዚአብሔር በሰጠህ ጸጋና እውቀት በተለያየ መልኩ ቅዱሳንን ለማገልገል ስለምታሳየው ትጋት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። በምስባክ አገልግሎትህም ሆነ በምትጽፋቸው መጽሐፎች በብዙ ከተጠቀሙ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ ። እንዳንተ ያሉ የማያሳፍሩ የመንግስቱ ሰራተኞችን እግዚአብሔር
    ያብዛልን ። በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ። 🙏

  • @Kingdom_media123
    @Kingdom_media123 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ ሆይ

  • @cherubesene
    @cherubesene 22 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ paul እወድሃለሁ ብዙ ተምራለሁ ፀጋ ይብዛልህ በጉጉት ነው ምጠብቀው ቀጣይ ክፍል ❤❤❤

  • @Cyber_realm
    @Cyber_realm 14 дней назад +2

    every time he say paul then correct it by saying apostle paul...................... tebarke

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 12 дней назад

    Tebarek

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed 10 дней назад

    Paster please please upload the the rest of videos
    Tebarek

  • @derejeasfaw6171
    @derejeasfaw6171 19 дней назад

    Amen ! Amen!Amen!!!

  • @ermiaslemi
    @ermiaslemi 22 дня назад

    Thank you Paul for posting from the beginning. We eagerly anticipate the upcoming episodes and can’t wait to see what’s next!

  • @rakiHT
    @rakiHT 22 дня назад +1

    May the Lord keep on blessing you. May He enlighten your mind. Blessings.

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 21 день назад

    ፖልዬ እንግዲህ እዚህ ያለነውን የብዙዎቻችን ጥያቄ ተቀብለህ ከመግቢያው በመጀመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እንደሚቀጥል ደግሞ 100% እርግጠኛ የሚያደርግ ነው ።
    ተባረክ አብረውህ በአገልግሎት ከጎንህ ያሉ ሁሉ ይባረኩ 🙏

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 22 дня назад +1

    ተባርከናል

  • @tedlacherkosteddy8662
    @tedlacherkosteddy8662 22 дня назад

    Blessing ❤

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 21 день назад

    Wooow. We love u Paul

  • @alexs5384
    @alexs5384 22 дня назад

    ተባረክ

  • @GetayawkalBelay-c5j
    @GetayawkalBelay-c5j 22 дня назад +15

    ሙሉ የሮማ ትምህርቶች ካለ upload ቢደረግ
    የሮሜ ተከታታይ ትምህርት ተከታታይነታቸው የተዘለለ ይመስላል አንተስ ምን ትላለክ?

    • @fasikafyissa
      @fasikafyissa 22 дня назад +4

      የሁላችን ሀሳብ ይመስለኛል

    • @dawitabraraw1323
      @dawitabraraw1323 21 день назад +1

      የ እኔም ሀሳብ ነው።

    • @AshenafiMaru-ul3rg
      @AshenafiMaru-ul3rg 6 дней назад

      እንዴት ነው የምናገኘው እባክህን ወንድማችን ፖል?

  • @tsigeg69
    @tsigeg69 21 день назад

    GOD Belss You ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mighty6563
    @mighty6563 21 день назад

    Wow
    Amazing, I was looking if there are any teachings on the book of Romance earlier and this came to my screen after few hours❤
    I am so happy, so...I am here to learn🙏
    Be Blessed

  • @girmadesta9870
    @girmadesta9870 22 дня назад +1

    ወንድሜ ጳውሉሰ ሰለሮሜ መጸሐፍ ትምህርት አግዚአብሔር ይስጥልኝ ከተቻለ በፍጥነት ወደመጸሐፍ ብትቀይረው አንድ ተጨማሪ የሮሜን
    መጸሐፍ ለመርዳት የምንሞክረበት
    መጸሐፍ አስገኘህን ማለት ነው ።ሰለዚህ ወኘድሜ ፍጠን አትዘግይ እግዚአብሔር ይርዳህ ።

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 21 день назад +1

    ወንድሜ ፓውሎስ በጣም አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ባንተላይ ስላፈሰሰው የማስተማር ፀጋ የፀጋው ባለቤት ጌታ እየሱስ ይባርክህ ::ትምህርቶቹ ምዕራፍ 9 ጀምሮ ነው ያለው ከዛ በፌት ያሉት ምዕራፎች ላገኛቸው አልቻልኩም?

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 15 дней назад

    ተባረክ ፖል! ከምእራፉ 9 ጀምሮ ነው የጫናችሁት ከቻላችሁ ከመጀመሪያው ምእራፍ ጫንልኝ ተባረኩ።

  • @nebyusolomon1269
    @nebyusolomon1269 22 дня назад

    እባክህ 🙏 ሙሉውን ልቀቅልን

  • @retashiferaw7923
    @retashiferaw7923 12 дней назад

    God bless you, brother!
    I can't find part 2 of it

  • @yohannestaye5406
    @yohannestaye5406 17 дней назад +1

    ቀጥል አይቁም

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 21 день назад

    ክፍል ሁለት በተከታታይ ይለቀቅልን ፕሊስ

  • @moaalemayehu225
    @moaalemayehu225 16 дней назад

    ቀጣይ ክፍል አልተለቀቀም፥

  • @SisayAbebe-j7t
    @SisayAbebe-j7t 22 дня назад

    ሙሉ ክፍሉ ብትለቅልኝ

  • @YosefEto
    @YosefEto 21 день назад

    how many channel layers have done done with an example

  • @qaanqeeshow5233
    @qaanqeeshow5233 12 дней назад

    Ebakihn eski sila sembat astemiran. Yetu NW tikikil? Weyis sambatn matebak aysfalgm??

  • @ayisanewzinabu55
    @ayisanewzinabu55 18 дней назад

    ምን ብየ እንደሚባርክ ግራ ገባኝ

  • @Jet1972p
    @Jet1972p 21 день назад

    እየሱስ ክርስቶስ በፍፁም ዳሴምበር 25 አክልተውለደም

  • @KassahunGetachew-k5g
    @KassahunGetachew-k5g 21 день назад

    You must borrow me the book. Because you had been borrowing books from me when you were younger.

  • @AbelZerihun-ee1yn
    @AbelZerihun-ee1yn 10 дней назад

    Ye Rome melikt ke 2-32 yelem

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 20 дней назад

    የሮሜ መግቢያም ሆነ መውጫው ለደነታችን ዋጋየለውም ፣ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አንብበን ለድነት አንበቃም።ድነታችን ተፈጽሟል ፣የወንጌልን ጊዜ በአይሁዶች ትረካ አታባክን፣ገዳማዊ ነህን ወይስ አይሁዳዊ?ወይስ ግሪካዊ ?ትንታኔው በውስጡ ድነት የለውም፣ወንጌል ይሰበክ ነፍሳት እንዲድኑ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 дней назад

    የድነቱ መንገድ አጭርና ግልጽ ሆኖ ሳለ፣ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ፣ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ምን አሽከረከረን?የቁጥቋጦው መጠቃቅሶች እርስበራሳቸው ሲጣረዙ ማስታረቅ አቅቶናል፣ጳውሎስም ሰበከ እንጂ ለአይሁድ ድነትን አላመጣም፣ትንታኔኔኔኔኔ?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 19 дней назад

    አንተ ሰው እኛ ሮሜን አናውቅም ፣ሮማዊያንም አይደለንም፣ጳውሎስ አጵሎስን አናውቅም፣አይሁድም ሆነ እሁድንም አናውቅም።ነገርግን የተሰቀለልንን ኢየሱስን እናውቃለን፣የስብከታችሁ መዳረሽ ድነትን ቢያሳይ ኖሮ ጥሩ ነበር ።የግሪኮች ልፍለፋ ስለሆነብ ን የተጻፈውን በጥርጣሬ ማየት ጀምረናል፣"""punctuate your time and potential"

  • @tishagergomeshu4966
    @tishagergomeshu4966 22 дня назад

    ተባረክ

  • @tishagergomeshu4966
    @tishagergomeshu4966 22 дня назад

    ተባረክ