በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግስት ኮሙኒኬሽኝ አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ

Комментарии • 10

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Месяц назад

    ሰዎች ሆይ እኛ የሰው ልጆች የዚህችን ዓለም ከንቱነት እንድንረዳ ፈጣሪያችን በብዙ መንገድ አያስመለከተን ነዉ ፤ ለምሳሌ ፦ ከኮቪድ ፣ ከሰሜኑ ጦርነት ፣ ከሱዳኑ የእርስበእርስ ጦርነት ፣አሁን ደግሞ በዓይናችን እያየን ያለዉን የመሬት መንሸራተትን በማየት ወደራሳችን ተመልሰን እግዚአብሔርን በመፍራት በሰላም በፍቅር ተስማምተን እና ተሳስበን እንኑር እላለሁ ።

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Месяц назад

    መጀመሪያ አደጋው በደረሰ ጊዜ የሚመለከተው የፌድራል መሥሪያ ቤት አስቸኳይ የማስተባበርና የንፍስ አድን ተግባር ሲከናውን ተጨማሪ አደጋና ሞት እንዳይደርስ ሙያዊ ምክርና ማስጠንቀቂያ መሰጠት ነበረበት። ይህ ባለመደረጉ ተጨማሪ የሕይወት መጥፋት ተከሰተ። ለማንኛውም የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ በደረሰ ቁጥር በፍጥነት መረጃ ስጡ አስተባብሩ።

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Месяц назад +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @agabriel673
    @agabriel673 Месяц назад +1

    ቀልደኞች

  • @herutwube8423
    @herutwube8423 Месяц назад

    Weshetam

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 Месяц назад

    እዛው ፋና ብትሆኚ ይበጅሽ ነበር

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 Месяц назад

    ጥላ እንዲሆናቸው መሆኑ ነው¡

  • @Tgirma2754
    @Tgirma2754 Месяц назад

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ

  • @derejetadesse5962
    @derejetadesse5962 Месяц назад

    መልክ ብቻ!

    • @S1219M
      @S1219M Месяц назад

      You're right!