Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you. ❤
@@dr.abrahamkassahun እናመሰግናለን ዶክተር ከልብ
@@toyiba7644ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
Telegram ቻናልt.me/premiumethio
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇t.me/premiumethio
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ያስቸግረኝ ነበረ
እናመሰግናለን
Thanks🙏
You’re welcome 😊
እናመሰግናለን❤❤
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩኝ።
Thams
ይህ በሽታ ከጀመርኝ 8አመት ሆነኝ እስኪ መፍትሄውን ንገረኝ ደክተር
እናምሰግን አለን 🙏🙏🙏
semos tablet side effect mindnew Please ?
ይህ በሽታ ሰታመም እንኳን ምግብ ውሃም አያስጠጣኝ በጣም ተቸግሪያለሁ ቡዙ ህክምና አድረጊያለሁ ግን መፍትሄ የለም እባክህ ደክተር እረዳኝ??❤
እንየም😢
ተሰቃየሁ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።t.me/premiumethio
betam kebad beshta new siyayut le ayn kelal ymeslal gn ene mawrar erasu alchlm siyamegn gororolay yemimer beshta mndnew dokter ebakh medanitun kawek
የቴሌግራም ግሩፕ 👇t.me/premiumethio
በጣም አመሰግናለሁ አፌ ውስጥ ቁስል በተደጋጋሚ ሲወጣ ደንግጬ ነበር 😂
በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው ሚያስቸግረኝ ሙርንጋ ግን እጠቀማለው @@dr.abrahamkassahun
Ere ene kelijenete gemro yewtabngal gn lidn alchalem mn ladrg pls demo kuslu siwetabnge 2 weym 3 ena demo 1m lihon ychlal
ይህ በሽታ ሰታመም እንኳን ምግብ ውሃም አያስጠጣኝ በጣም ተቸግሪያለሁ ቡዙ ህክምና አድረጊያለሁ ግን መፍትሄ የለም እባክህ ደክተር እረዳኝ??
ያአላህ
ዶክተር የኔ እብጠብ ብቸ ነው ቁስል የለውም ብቻ ውስጡን አብጧል ምን ይሻለኛል
Thanks.
You're welcome
ዶክተርየ እባክህ መልስልኝ ምላሴ በጣም ይላጣል 😢😢😢😢😢
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇ruclips.net/video/hI2I2Y3jQhQ/видео.html
አረ እኔም ያመኛል ሲያመኝ ጥርሴን መቧረሽ ምግብ መብላት አልችልም😢
እሺ ተወሽ ወይ
አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው የሚቃጥለው
ወላሒ እኔም😢😢😢😢
የወንዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን
ዶክተር ልጄን በየሰዓቱ ስለተከራከር አንድ የተደነዋለች አንዳይጠፋ ለአንዴ ይመጣል
ጭቀት እንደት ማስወገድ እንችላሌን
ጭንቀት ላይ የተሰራ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት። 👇👇👇ruclips.net/video/ayCXdKSU-Fw/видео.htmlመፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇t.me/premiumethio
ልሞት ነው እኮ ምን ልጠቀም ግን
እር ዶክተር እባክህ እኔ ወዴ አመት ሆነኝ ምላሴ ሙሉ አፌ ያመኛ ቁስለት የለውም ግን ምንም እሚቃጥል ነገር መመገብ አልችልም የጥርስ ሳሙና እራሱ ያቃጥለኛ በጣም ተቸግሬለሁ እባክህ
ጀዘ ክለከይራን ዶክታር መብለት አቅቶኘል
እኔ እየነከስኩ ከዛ ቶሎ አይድንም ከፈሬን ጉጨን ከውስጥ ምን ይሻለኛል
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇t.me/premiumethio
❤❤❤
አድራሻ የት ነው
በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇@Dr_AbrahamK
እኔ አሞኛ ግን መጀመሪያ ጅሮየነበር ከዛምአፍጭየን ከዛም አፉንአመመኝ ሀኪምልሂድወይስ ምንይሻለኝ
የላይኛው የመተንፈሻ አካል ህመም ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ተሠቃየው,,በዚነገር,
ብዙ ምክንያቶች የአፍ መቁሰል ሊያመጡ ይችላሉ። ከደም ማነስ ጀምሮ እስከ ኢንፌክሽኖች እናም ሌሎች ምክንያቶች። ስለዚህ በሆስፒታል በቂ ምርመራ አድርገው ቢታዩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun D/r,በጣም,አመሠገናለው,እውነትነው,,ደማነሥ,,አለብኝ
አረ የት እንደምሄድ ጨነቀኝ እኮ ተሰቃየሁ በ 2ወር በ 3 ወር በየ ወሩ እየመጣ አሰቃየኝ ተመረመረኩ ምንም ነገርየለም አሉኝ መፍትሄ ብትነግረኝ ወይ ምትገኝበት አድራሻ የት ነው ደ/ር እባክህ ሰውነቴ ጨረሰኝ 7 አመት አደረኩ በዚ ጉዳይ ከተሰቃየሁ
ቁጥርህን ስጠኝ እባክህ
ዶክተር እኔ አንድ ሳምንት ሆነኝ ከንፍሬ ስር ልጋግ የመስለ ነገር ይህ ስትል ምንድ ነው ፒሊስ
እባክህ ህክምና ካለዉ ንገረኝ እየቆሰለ ተሠቃየሁ ኡፍ
ዶክተር ኸረ ወንድሜ በጣም ይቸገራል ቆየበት አኪቤት ይሄዳል ማስታገሻ ብለው የሚሰጡት ምንም ሊያሽለው አልቻለም ዶክተር ምን ተመክረዋለህ
እር እኔን በየ ወሩ እያመመኝ እየቆሰለ አቅቶኛል በህክምና የሚሰጥ በፎቶ ላክልኝ
ደም ማነስ በሽታ አለቦት?የደም ምርመራ በማድረግ ያረጋግጡ።
አረ ዶር የውስጥ አፌ ክፍል ድድ ይቆስላል ከዚህ በተነሳ ጥርሰ ያመኛል ምን ላድርግ
ዶክተር እኔ ከንፈሬ ይደርቃል ሀኪም ቤት ሄጂ ሙሉ ምርመራ አድርጊ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም የምታዉቀዉ ካለህ እባክህ
ብዙ ምክንያቶች የከንፈር መድረቅ ሊያመጡ ይችላሉ። ከነሱም መካከል ደረቅ/ቆላማ ወይም ብርዳማ አየር፣ በተደጋጋሚ ከንፈርን መምጠጥ/መላስ፣ ለፀሃይ በብዛት መጋለጥ፣ አለርጂ፣ የሰውነት ፈሳሽ መቀነስ፣ የእንቅርት በሽታ ወይም የቫይታሚን ወይም የአይረን እጥረት ሊያመጣ ይችላል። ስለዚህ ተመርምረው እረግጠኛ ይሁኑ ከዛም መፍትሄ ያገኛሉ። ለጊዜው ግን እንደ Vaseline ያሉ emollients መጠቀም ይችላሉ።
ምላሴን ዚግዛግ ይሰራል እና ከባድ ራሰምታት አለው 3 ሆሰፒታል ታይቻለው ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም እባክህ ዶክተር የት ሆሰፒታል እንድሄድ ትመክረኛለህ????
ህፃናት ላይ ሲሆንስ
እኔ ስንት አመቴ ተሰቃየሁ ብዙ መዳንት ወስጃለሁ አሁን በየወሩ ነው የምታመው በጠም ነው የመረኝ ምን ይሻለኛል
መፍትሄውን ቪዲዮው ውስጥ ያገኙታል።ይህን ቪዲዮነም ይመልከቱት። 👇ruclips.net/video/hI2I2Y3jQhQ/видео.html
ድክተር በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ከምላሴ ስር አበጠብኝ የህነ ነጭ ሁኗል ምን ይሻለኛል ህመም መጀመሩያ ሱጀምረኝ የሆነ ህመም ነበረው አሁን ብዙ አያመኝም ጌን ፈራሁ ምንድነው❓@@dr.abrahamkassahun
አሁን በዚህ ሰአት በዚህ ህመም ውስጥ ነኝ😢😢😢
bruh me too it hurts
ዶከተር እኔ ብሬስ አለዉ ጥርሴ ድደ ማለትም መጨርሻ ላይያለዉ ድደ ንፈት ብሎ አብጦል አድቦታላይ በዛላይ ጫን ካልኩት ይደማል መፍትሄ ካለህ😢
ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ በጣም ትኩስ የሆኑ ምግቦችን ከተመገብኩ የጉንጬ የውስጠኛው ክፍል ይቆስላል።የመላጥ ነገርም አለው ይህንን ማከም ወይ ማስቆም ይቻል ይሆን??
የሚቀሰቅስቦት ነገር ትኩስ ነገር ከሆነ; መተው መፍትሄ ሊሆን ይችላል። ከዛ ካለፈ ግን በጤና ባለሞያ ቢታዩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ 🙏🙏
አረ 2አመት ልጀ አልፎ አልፎ ቆስሏል እንጥሏ ዙሪያውም ነጭ ነጭ ሆናል ጥርሳ በጣ ያሳክኳታል ይደማል ምን ላርጋት
የኔ ደሞ የመጨረሻላይ ያለው ጥርሴ ተቤርቡሯል ከላይ ያለው ግን አያመኝም በሱ አቅጣጫ ያለው ከውስጥ ጉንጬ ላይ ክብ ሆና ቆስላለች ለረጅም ጊዜ አልጠፋ ያለችኝ ህመሙ ብዙም አይደለም ግን ያሳስበኛል ዶክተረ በፈጣሪ መልስልኝ ❤❤
እኔ ልሞት ነው እኮ
እንደዚ አይነት ምልክት ያለባቹ ሰዎች ጨቅላ ህፃናትን እንዳትስሙ በጣም መጥፎ በሽታ ይይዛቸዋል
እኔ ምንም እመም የለዉም2 አመት ህነዉ ከጀመረኝ መላላጥ እና መስመር ነዉ መዳኔት ታለዉ ተባበረኝ ስደተኘዋ እህትህ ነኝ 😢
የአይረን እና የማዕድናት እጥረት እና የአፍ ፈንገስ ሊሆን ይችላል። በሃኪም መታየት የሚችሉ ከሆነ ቢታዩ መልካም ነው። እስከዛ ድረስ ደማቅ አረንጓዴ ተክሎችን እና ጉበትን መመገብ ይችላሉ።
ሠላም ባንተ ላይ ይሁን እረ ተሠቃየሁ አመት ሙሉ ከምላሴ በላይ ላንቃየ ያሳክከኛል ያስነጥስኛል ያፍነኛል ምንም አይነት ሽታ አይወዲልኝ በቃ እና ከእንጥሌ ጉን አንዲች ነጭ ነገር ወታብኛለች ምን ልጠቀም እረ መልስልኝ 😢
ጥርስ ሀኬምጋ ሄጂ
የሳይነስ በሽታ ሊሆን ይችላል። በ እርሶ ወይም ቤተሰቦት ውስጥ የአስም በሽታ ካለ ቢመረመሩ ጥሩ ነው። በተረፈ የሚቀሰቅስቦትን ነገሮች መተው አለቦት።ለበለጠ መረጃ 👇👇👇ruclips.net/video/EYxX5rMCk94/видео.htmlsi=cNfdKXtBzCjkdWCb
አረ እኔም ከፈሬን ጥረሴንም ጭምር ያመኛል ግን ጭቀት እጨነቃለሁ ምልሁን😢
እኔ ምን ላድርግ 3 ወር አለፍው ከድዴ ላይ እብጠት አለ ያመኛል😢
እኔም
@HawaHz-p1n እህቴ እኔ ሀኪም ቤት ሄድኩበት አልሀምዱሊላህ ተሻለኝ ከቻልሽ ሂጂ በት
አሁን,,እራሡ,,ማውራት,,አቅቷኛል,,ከመቁሠሉ,,የተነሣ
እኔ በየ አሥራምሥት ቀኑነዉ የሚቆሥልብኝ😢😢
ወላሂ ምጭሬ ውስጥ አልፎ አልፎ እየቆሰለብኝ ነው
ቪዲዮው ላይ መፍትሄ ያገኙበታል።
አረ ዶክተር እናቴ በጣም ተቸግራለች እባኮ ስልክ ቁጥሮትን ከተቻለ
እኔከ9አመትበላይሆነኝ መላአጥቻለሁ
አላህ እውቀት ቀእውትላይ ይጨምርልህ እኔ ሰሞኑን ቆስሎብኝ በጣም አሳስቦኝነበር
አሚን። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።
ኧረ እኔ በዝህ ቁስለት እየተሰቃየሁ ነው😢
አረ እኔ ጨንቆጫል ተሰቃየሁ መፍትሄው ጨነቀኝ
አፌውስጥ የሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል እረ እርዱኝ
በጣም ሚያስጠላ በሽታ ነው እኔ ምርር አርጎኛል
እኔ ጥርሴን እፍቃለሁ አፊ ይሽታል መፍጥሄ ንገርኝ😢
ruclips.net/video/uoc4ReEs58E/видео.html
ቅሩፍድ ዝፍዝፍሽ ተጠቀሚ
@@ZainabEthopiya-px1eb መጠጣት
ወይ እኔማ ተሰቃየሁ አራት አመት ሆነኝ
አንተነብይነህ ደኩተር እኔአልተኛም እጨነቃለሁ በዛላይ የወተት የቂቤ ዘር አልጠቀምም
😂 ነብይ እንኳን አይደለሁም። ያው የተማርኩትን በትንሹ ላጋራቹ ብዬ ነው ቪዲዮዎችን እየሰራው ያለሁት።
🙏
ተመርምረው መፍትሄ ያግኙ።
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you. ❤
@@dr.abrahamkassahun እናመሰግናለን ዶክተር ከልብ
@@toyiba7644ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
Telegram ቻናል
t.me/premiumethio
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ያስቸግረኝ ነበረ
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
እናመሰግናለን
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
Thanks🙏
You’re welcome 😊
እናመሰግናለን❤❤
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩኝ።
Thams
ይህ በሽታ ከጀመርኝ 8አመት ሆነኝ እስኪ መፍትሄውን ንገረኝ ደክተር
እናምሰግን አለን 🙏🙏🙏
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
semos tablet side effect mindnew Please ?
ይህ በሽታ ሰታመም እንኳን ምግብ ውሃም አያስጠጣኝ በጣም ተቸግሪያለሁ ቡዙ ህክምና አድረጊያለሁ ግን መፍትሄ የለም እባክህ ደክተር እረዳኝ??❤
እንየም😢
ተሰቃየሁ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
betam kebad beshta new siyayut le ayn kelal ymeslal gn ene mawrar erasu alchlm siyamegn gororolay yemimer beshta mndnew dokter ebakh medanitun kawek
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
በጣም አመሰግናለሁ አፌ ውስጥ ቁስል በተደጋጋሚ ሲወጣ ደንግጬ ነበር 😂
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ነው ሚያስቸግረኝ ሙርንጋ ግን እጠቀማለው @@dr.abrahamkassahun
Ere ene kelijenete gemro yewtabngal gn lidn alchalem mn ladrg pls demo kuslu siwetabnge 2 weym 3 ena demo 1m lihon ychlal
ይህ በሽታ ሰታመም እንኳን ምግብ ውሃም አያስጠጣኝ በጣም ተቸግሪያለሁ ቡዙ ህክምና አድረጊያለሁ ግን መፍትሄ የለም እባክህ ደክተር እረዳኝ??
ያአላህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር የኔ እብጠብ ብቸ ነው ቁስል የለውም ብቻ ውስጡን አብጧል ምን ይሻለኛል
Thanks.
You're welcome
ዶክተርየ እባክህ መልስልኝ ምላሴ በጣም ይላጣል 😢😢😢😢😢
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
ruclips.net/video/hI2I2Y3jQhQ/видео.html
አረ እኔም ያመኛል ሲያመኝ ጥርሴን መቧረሽ ምግብ መብላት አልችልም😢
እሺ ተወሽ ወይ
አይዞሽ እህቴ እኔም ነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ በጣም ነው የሚቃጥለው
ወላሒ እኔም😢😢😢😢
የወንዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን
ዶክተር ልጄን በየሰዓቱ ስለተከራከር አንድ የተደነዋለች አንዳይጠፋ ለአንዴ ይመጣል
ጭቀት እንደት ማስወገድ እንችላሌን
ጭንቀት ላይ የተሰራ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት። 👇👇👇
ruclips.net/video/ayCXdKSU-Fw/видео.html
መፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።
ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇
t.me/premiumethio
ልሞት ነው እኮ ምን ልጠቀም ግን
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እር ዶክተር እባክህ እኔ ወዴ አመት ሆነኝ ምላሴ ሙሉ አፌ ያመኛ ቁስለት የለውም ግን ምንም እሚቃጥል ነገር መመገብ አልችልም የጥርስ ሳሙና እራሱ ያቃጥለኛ በጣም ተቸግሬለሁ እባክህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ጀዘ ክለከይራን ዶክታር መብለት አቅቶኘል
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እኔ እየነከስኩ ከዛ ቶሎ አይድንም ከፈሬን ጉጨን ከውስጥ ምን ይሻለኛል
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
t.me/premiumethio
❤❤❤
ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩኝ።
አድራሻ የት ነው
በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
እኔ አሞኛ ግን መጀመሪያ ጅሮየነበር ከዛምአፍጭየን ከዛም አፉንአመመኝ ሀኪምልሂድወይስ ምንይሻለኝ
የላይኛው የመተንፈሻ አካል ህመም ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
ተሠቃየው,,በዚነገር,
ብዙ ምክንያቶች የአፍ መቁሰል ሊያመጡ ይችላሉ። ከደም ማነስ ጀምሮ እስከ ኢንፌክሽኖች እናም ሌሎች ምክንያቶች። ስለዚህ በሆስፒታል በቂ ምርመራ አድርገው ቢታዩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun D/r,በጣም,አመሠገናለው,እውነትነው,,ደማነሥ,,አለብኝ
አረ የት እንደምሄድ ጨነቀኝ እኮ ተሰቃየሁ በ 2ወር በ 3 ወር በየ ወሩ እየመጣ አሰቃየኝ ተመረመረኩ ምንም ነገርየለም አሉኝ መፍትሄ ብትነግረኝ ወይ ምትገኝበት አድራሻ የት ነው ደ/ር እባክህ ሰውነቴ ጨረሰኝ 7 አመት አደረኩ በዚ ጉዳይ ከተሰቃየሁ
ቁጥርህን ስጠኝ እባክህ
በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇
@Dr_AbrahamK
ዶክተር እኔ አንድ ሳምንት ሆነኝ ከንፍሬ ስር ልጋግ የመስለ ነገር ይህ ስትል ምንድ ነው ፒሊስ
እባክህ ህክምና ካለዉ ንገረኝ እየቆሰለ ተሠቃየሁ ኡፍ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር ኸረ ወንድሜ በጣም ይቸገራል ቆየበት አኪቤት ይሄዳል ማስታገሻ ብለው የሚሰጡት ምንም ሊያሽለው አልቻለም ዶክተር ምን ተመክረዋለህ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እር እኔን በየ ወሩ እያመመኝ እየቆሰለ አቅቶኛል በህክምና የሚሰጥ በፎቶ ላክልኝ
ደም ማነስ በሽታ አለቦት?
የደም ምርመራ በማድረግ ያረጋግጡ።
አረ ዶር የውስጥ አፌ ክፍል ድድ ይቆስላል ከዚህ በተነሳ ጥርሰ ያመኛል ምን ላድርግ
ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
t.me/premiumethio
ዶክተር እኔ ከንፈሬ ይደርቃል ሀኪም ቤት ሄጂ ሙሉ ምርመራ አድርጊ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም የምታዉቀዉ ካለህ እባክህ
ብዙ ምክንያቶች የከንፈር መድረቅ ሊያመጡ ይችላሉ። ከነሱም መካከል ደረቅ/ቆላማ ወይም ብርዳማ አየር፣ በተደጋጋሚ ከንፈርን መምጠጥ/መላስ፣ ለፀሃይ በብዛት መጋለጥ፣ አለርጂ፣ የሰውነት ፈሳሽ መቀነስ፣ የእንቅርት በሽታ ወይም የቫይታሚን ወይም የአይረን እጥረት ሊያመጣ ይችላል። ስለዚህ ተመርምረው እረግጠኛ ይሁኑ ከዛም መፍትሄ ያገኛሉ። ለጊዜው ግን እንደ Vaseline ያሉ emollients መጠቀም ይችላሉ።
ምላሴን ዚግዛግ ይሰራል እና ከባድ ራሰምታት አለው 3 ሆሰፒታል ታይቻለው ግን ምንም መፍትሄ አላገኘሁም እባክህ ዶክተር የት ሆሰፒታል እንድሄድ ትመክረኛለህ????
የቴሌግራም ግሩፕ 👇
t.me/premiumethio
ህፃናት ላይ ሲሆንስ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እኔ ስንት አመቴ ተሰቃየሁ ብዙ መዳንት ወስጃለሁ አሁን በየወሩ ነው የምታመው በጠም ነው የመረኝ ምን ይሻለኛል
መፍትሄውን ቪዲዮው ውስጥ ያገኙታል።
ይህን ቪዲዮነም ይመልከቱት። 👇
ruclips.net/video/hI2I2Y3jQhQ/видео.html
ድክተር በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ከምላሴ ስር አበጠብኝ የህነ ነጭ ሁኗል ምን ይሻለኛል ህመም መጀመሩያ ሱጀምረኝ የሆነ ህመም ነበረው አሁን ብዙ አያመኝም ጌን ፈራሁ ምንድነው❓@@dr.abrahamkassahun
አሁን በዚህ ሰአት በዚህ ህመም ውስጥ ነኝ😢😢😢
bruh me too it hurts
ዶከተር እኔ ብሬስ አለዉ ጥርሴ ድደ ማለትም መጨርሻ ላይያለዉ ድደ ንፈት ብሎ አብጦል አድቦታላይ በዛላይ ጫን ካልኩት ይደማል መፍትሄ ካለህ😢
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ በጣም ትኩስ የሆኑ ምግቦችን ከተመገብኩ የጉንጬ የውስጠኛው ክፍል ይቆስላል።የመላጥ ነገርም አለው ይህንን ማከም ወይ ማስቆም ይቻል ይሆን??
የሚቀሰቅስቦት ነገር ትኩስ ነገር ከሆነ; መተው መፍትሄ ሊሆን ይችላል። ከዛ ካለፈ ግን በጤና ባለሞያ ቢታዩ ጥሩ ነው።
@@dr.abrahamkassahun እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ 🙏🙏
@@dr.abrahamkassahun እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ 🙏🙏
አረ 2አመት ልጀ አልፎ አልፎ ቆስሏል እንጥሏ ዙሪያውም ነጭ ነጭ ሆናል ጥርሳ በጣ ያሳክኳታል ይደማል ምን ላርጋት
የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
t.me/premiumethio
የኔ ደሞ የመጨረሻላይ ያለው ጥርሴ ተቤርቡሯል ከላይ ያለው ግን አያመኝም በሱ አቅጣጫ ያለው ከውስጥ ጉንጬ ላይ ክብ ሆና ቆስላለች ለረጅም ጊዜ አልጠፋ ያለችኝ ህመሙ ብዙም አይደለም ግን ያሳስበኛል ዶክተረ በፈጣሪ መልስልኝ ❤❤
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እኔ ልሞት ነው እኮ
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
t.me/premiumethio
እንደዚ አይነት ምልክት ያለባቹ ሰዎች ጨቅላ ህፃናትን እንዳትስሙ በጣም መጥፎ በሽታ ይይዛቸዋል
እኔ ምንም እመም የለዉም2 አመት ህነዉ ከጀመረኝ መላላጥ እና መስመር ነዉ መዳኔት ታለዉ ተባበረኝ ስደተኘዋ እህትህ ነኝ 😢
የአይረን እና የማዕድናት እጥረት እና የአፍ ፈንገስ ሊሆን ይችላል። በሃኪም መታየት የሚችሉ ከሆነ ቢታዩ መልካም ነው። እስከዛ ድረስ ደማቅ አረንጓዴ ተክሎችን እና ጉበትን መመገብ ይችላሉ።
ሠላም ባንተ ላይ ይሁን እረ ተሠቃየሁ አመት ሙሉ ከምላሴ በላይ ላንቃየ ያሳክከኛል ያስነጥስኛል ያፍነኛል ምንም አይነት ሽታ አይወዲልኝ በቃ እና ከእንጥሌ ጉን አንዲች ነጭ ነገር ወታብኛለች ምን ልጠቀም እረ መልስልኝ 😢
ጥርስ ሀኬምጋ ሄጂ
የሳይነስ በሽታ ሊሆን ይችላል። በ እርሶ ወይም ቤተሰቦት ውስጥ የአስም በሽታ ካለ ቢመረመሩ ጥሩ ነው። በተረፈ የሚቀሰቅስቦትን ነገሮች መተው አለቦት።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
ruclips.net/video/EYxX5rMCk94/видео.htmlsi=cNfdKXtBzCjkdWCb