Please Maga please Atekedede Behulume bota Anete Enkone le SAW 👀 Wenatchee mote gede yeleheme simple 🙏 my god bless God save his sol in heaven Dr Jajaw Asefa we respect 💯 % thank you
Yonas min ayinet kedada dedeb newu, "lupus yibala netch yedem cell yibezana sewunet mekotater yakitewal" ale, denkoro, anbib mejemeria, leukemia ayidelem it's rather SLE, the anti nuclear antibodies attack many organs including the kidney, Yonas is manifesting early features of psychosis with megalomania, get help Bro
ወገኖች እግዛብሄር. ያፅናችሁ. ልጁን ማጣት. በጣም. ከባዲ. ነው
የምትገርሙ ናችሁ ። እውነተኛ እናት እኮ ለልጇ እንኳን ኩላሊቷን ሙሉ ሕይወቷን ትሰጣለች። ይልቁን ምነው በህይወት በቆየላት ኖሮ!!
የኔ እናት አብዝቶ ጽናቱን ይስጥሽ፣ ይስጣችሁ።
እውነት ነው ፈጣሪ ያፅናናት እግዚኦ
እውነት በጣም ያሳዝናል
በአንድ አክል ውስጥ ተጎጂና ጎጂ ይገርማል እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን😢😢😢😢
እውነት ነው ደርሶብኛል እናት በልጅ ሞት እድሜዋ ያጥራል ; አምላክ ይሁንሽ
ልብ ይሰብራል ቤተሰቦቹን እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢
ጌታ ኢየሱስ ያጽናቹ❤❤❤😢😢
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
እር እዴት እዳመመኝ የኔ አባት ጌታ ነፈስክን ገንት ያሳረፈክ አባዬ😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሰውረን ስንት አይነት በሽታ ነው ያለው ፈጣሪ ሆይ አንተ ሰውረን
እመቤቴ ማርያም ፅናት ትስጣችሁ
ነፍሱ ይማር እግዜአብሔር ያጥናችሁ
እግዛብሔር የፈቀደው ሆነ :: እኛ በሂወት ያለን ጤና የሞላን ግዜ የተሰጠን መንገዳችንን በምን አይነት አላማ መጋዝ አለብን እናስብ! ሁሉም በድገት ነው:: ሁላችንም እግዛብሔር የሚጨነቅልን የሚወደን ነን:: በሽታ ከእግዛብሔር አይደለም:: መጽናናት በዚች ምድር ላሉ ቤተሰብ ወዳጆች !
ተመልቶ የማያልቅ እንጀራ ይዉታላችሁ አኮዋን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🙏🙏
Amene
አሜን❤❤❤
Ameen yareb 🤲
Amene❤❤❤
😭😭😭ወይ.ያሰው.ልጅ.መከራ😢😢😢.አለህ.የፅነቹ
አላህይዘንለት
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለአይዳ ለ ነዋይ ደበበ እና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ።
Ayi enatu minun yatsnat yihon? Anjeten new yebelachiw selamiye nefsihin yimarew 🥲
ዮኒ በጣም ልክ ነው👍 packed food , chips , 2 much 🍕, 🍔 junk foods ናቸው በሚገርም ሁኔታ እነሱም ህፃናት የሚመገቡትን ቤት ውስጥ እንዲዘጋጅ ነው recommend የሚያረጉት more organic ቢሆን ! ደሞ ቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል
በምግብ አይደለም እኛ ግንዛቤው ስለሌለን ነው እንጂ ሽሮ በልተውም ብዙ ተጠቂወች አሉ
❤ዮኒ ልክ ብለሀል
It breaks my heart when he says ma,mama 😢,nebsih besalam tiraf
እግዚአብሄር ያፅናችሁልጅን ማጣት ከባድ ነው ነፍሱን በገነት ያኑረው
Tank you for very interested program iam sorry for Salem newly passed away broken heart 💔 sorry again all he's family God bless all
May He Rest In Eternal Peace 🙏
ፈጣሪ..ጽናቱን..ይስጣችሁ
ኦፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ያፅናቸው😢😢😢😢
Ayeduyee yane enate Egziabiher tsenatun yestesh!!!!💔💔💔💔😭😭😭😭😭
አምላክ ብርታቱን ይስጥልኝ
😢😢😢😢😢 የወጣት ሞት ይከብዳል
እሺ የታሸገ ምግብ ሲጀመር በማቆያ የተቀመጠ መርዝ ነው ነገር ግን ዘይቱን እንዴት ማስቆም ይቻላል ኑግ እና ሰሊጥ ባይናችን ካየን ዘመናት አለፉ፡፡ በመጨረሻም እች ደግ እናት ህይወትዋን ሙሉ ለልጆችዋ የኖረች ሴት አምላክ ያጽናናት በጣም አሳዝናኛለች
Ema mama yemilew part yene wondime allah jenetel firdousn yiwofkih enatihnm allah yabertash aydaye man edenat enate shi amet nurilgn ke allah betach😢
እኛ አገር የበሽታ አይነቶች ግንዛቤ በጣም አነስተኛነው። ድሮ ካንሰር ሲባል እኛ ጨጓራ በሽታ እንጂ ካንሰር የለብንም ስንል ነበረ አሁን ግን እኛ አገርም ካንሰር ስንት ሰው እንደጨረሰ ያወቅነው በጣም ዘግይተናል
Please Maga please Atekedede Behulume bota Anete Enkone le SAW 👀 Wenatchee mote gede yeleheme simple 🙏 my god bless God save his sol in heaven Dr Jajaw Asefa we respect 💯 % thank you
ጀግና እናት ? እናት ለልጂዋ ሕወትዋን ትሰጣለች ይህንን አታውቁም rest in peace young man 🙏🏽
አግዚኣቢሄር ጽናት ይስጣቹ 🙏 በገንቱ ያቁመው ጌታ😭💔🇪🇷🙏
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናትን
አላህ ይራህመው እነሡንም አላህ ሦብሩን ይሥጣቸው
ሏከረሰተነ አለ ደረመወ አደበለመ
ኧየቨለመ
ነፍስ ይማር እናቱ አባቱ እህቱ እግዚአብሔር ይፅናችሁ
አቢቢ አላህ የጀነት ያድርግ ያረብ🤲🤲 ለቤተሰቦችም አላህ ሰብሩን ይሰጣቸው 💔💔😭😭😭
Ayballemmm.
ግን አላህ ብሉዋል@@makiyamakiya2947
ሙስሊምነውኮ@@makiyamakiya2947
አይአጀት መቃጠል እኔስ በሱ መሞት ተቃጥዬ ሞትሁ ያልወለደች መሐጸን ምንኛ ታደለች ያለው እውነትነው ቃሉ ጀረሰ አይእናት አባት ምን ያጽናናችሁ ይሆነ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Allah yerhameh Allah yizeneleh wendme😢😢😢
ወንዴሜ እንዴት ነህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nefes yemar 🙏🙏🙏
Nefsun begenet yanurew le enateh fetary tsenatun yestat yene enat 💔💔💔💔
Eway Ena ayida ehitunim Egziabher yatsinachihu
የበሽታ አይነቶች በአሜሪካ ብቻ ያለ ሚመስለንኮ እነሱ ወዲያው በሚዲያ ያወጡታል ግንዛቤ አላቸው እኛጋ ቢኖርም የትኛው የጤና ሚኒስተር እንዳላስታወቀ ነው
Ohh what kind of he is son😢 rest in peace 😢 just sad
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ ፆናቱ ይስጥልን
Wid Lij Nebsih Beselam Tiref
Melkam Inat Ayda Deta EGZEABHER YATSINASH
የሰዉን ሞት መነገጃ አደረጋችሁትችጋራሞች በነፃ ይቲዩብ ተገኜ ብላችሁ ምንድነዉ የሚጠቅማቸዉ
Ewenet yehonen mereja betegebiw menged lesewoch makerb menu new sehetet saymot mote teblo altezegeb
Rest In Heaven
ያሳዝናል : ግን ንዋይ አዲስ አበባ መንዘላዘልህን ተውና ሰብሰብ ብለህ ትዳርህን ኑር ልጆችህን በትነህ ኢትዮጵያ ገብተህ ባለቤትህ አባትም እናትም ሆና ታገለች አንተ ግን ለመቅበር ትመጣለህ ከዚህ ተማር እና ቀሪዋ ሴት ልጅ ወንድምዋን አጣች አባትዋ ለዝሙት ብሎ ኢትዮጵያ ገባ ይሄው ነው መጨረሻው የሰይጣን ነገር::😅
😢😢😢😢😢😢😢😢
አይባልም ብልግና ነዉ በሰዉ ላይ ስትፈርዱ ስታስጠሉ እናንተ ጨዋ ሆናችሁ ነዉ? እግዚአብሔር ያጵናህ ማለት አይበልጥም ባለጌዎች ሰዉ ግን ምን ሆነ በፈጣሪ😢
ትዳር መያዝም ዝሙት ሆነ እደ እደነው የምታሥቢው
This is not a time to blame him!
ንዋየ የሚባል ዘፋኝ እንዴት እንዳስጠላኝ ይህ ሁሉ የልጇን ስቃይ የሷን ስቃይ ሳይካፈል ይኸው ሞት መጽናናት ይስጣት እሱማ ለመቀበር ብቻ ነው የሆነው የሱ አባትነት ሴት ለማቀፍ ነው የቸኮለው እሱ እሱ ወልዷል እሷናት የተጎዳችው እግዚአብሄር 😭😭 በጣም ነው የምታሳዝነው ለቀብር ብቻ የሚሆን አባት
Nebes yemat💔
Hey bro 🤝🙏👍❤️
Uuuuuuuffffff yena yamesala qonjoo rip😢😢😢😢
yesewun lib metegen yemichil egiziabher bicha new beewunet egiziabher matsinanatun yilakilachihu
ኩላሊቷን ለልጇ መስጠትዋ ምን ም ምስጋና አያስፈልጋትም እውነት ዋን ነው ለልጅ ኩላሊትን አይደለ ም ልጅሽን ልግደለው ቢላት ልጄን ከምትገለው እኔን ገደለኝ እሱ ይኑ ርልኝ ነው የምትለው ይሄ የእናት ንት ፍቅርእና ግዴታም ነው። እንደ እናት ቸሩ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥ ሽ እናትነት ከባድነውና የልጅ ሞት የውስጥ እግር እሳት ነው መቸም የሚወጣ አይደለም አውቀዋለሁ አምላክ ሰፈውን መቀነት ያስታጥ ቅሽ ብር ታቱን ይስጥሽ።
አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
አውታር ቲዩብ የመረጃዎችህ ጥንቅር አሪፍ ቢሆንም እንደሌባና እንደተራ ዩቱበር ልጥፍ ፒክቸሮች ላይ አርተፍሻል ነገር ባትጠቀም ይመረጣል ያስጠላል
በደንብ ግልጽ ብታደርገው ሚኪ🙏
Rip
I know one lady who suffer still with lupus. Failed her kidneys,
ዮናስ የሚባል ሰዉየ ባተታስገባስ ጀዝባ ባለጌ ነዉ እነ ሰይፉን በማንበተት
Yoni manga,, ante sew honhe sew setemeker tinsh ayedeberhem?? Zetet..
egizabaher nabisun yimarawu egizabaher yixabiqan 😢😢😢😢
🙏🏾💔💔💔💔🙏🏾🙏🏾
😢😢😢😢😢
nefse yemar
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍፍፍፍጽንዐት ይሀብ ንቤተሰብ
ፍትህለሔበንፍትህለሔበንእናትናአባቱንመጥናናትንይስጣቸውአላህየወሰነለትቀንአጭርሆኖነው😊😊😊😊😊😊😊😊
ንፍስ ይምርህ ውድምይይ
❤
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
Yonas min ayinet kedada dedeb newu, "lupus yibala netch yedem cell yibezana sewunet mekotater yakitewal" ale, denkoro, anbib mejemeria, leukemia ayidelem it's rather SLE, the anti nuclear antibodies attack many organs including the kidney, Yonas is manifesting early features of psychosis with megalomania, get help Bro
ነገር አታጋኑ
Yea lupus is very bad disease
Bilitseginaa Lupus newe
Liopus fenges new ayedel
F
😂😂😂😂😂😂😂😂nebs yemer
Menden new mote besu tejemere ende, hulachenm sew motobenal eko.. betam yeteleye gud yetefetere asemeselachehut.. ere baka.. nefes yamar
ere min alebet tiru menager kalchalin zim malet ko yichalal
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
😭😭😭😭
RIP