በአሜሪካ ጎዳና ላይ ወደቀ ? መምህር ታዬ ቦጋለ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • መምህር ታዬ ቦጋለ !!
    እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    RUclips / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

Комментарии • 55

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 5 дней назад +3

    ወይኔ አሳዘነኝ ፣ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል

  • @yohanstsigeyohans112
    @yohanstsigeyohans112 5 дней назад +7

    በጣም በጣም በጣም ግርም ያለኝ ነገር ቢኖር ኣንድ ነገር ነው!
    ይህ መምህር ታየ ችግር ውስጥ ነኝ እያለ በችግር ላለ ሰው ደግፉኝ ላለ ሰው ይህ የማይገባ ኣስተያየት የምትሰጡ ሁላችሁም በጣም ኣዘንኩላችሁ በጣም!
    ከተቻለ ማገዘ ካልሆነ ዝም ማለት እኮ ቆንጆ ነበር
    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከዚህ ሰው ጋር ምንም ግንኙነት የሚባል የለኝም ግን በጣም በጣም ኣሳዝኖኛል
    እባካችሁ የተቻላችሁ እናግዘው ካልሆነ ዝም እንበል!

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 5 дней назад +10

    ማድረግ ባትችሉ ላለመናገር ሞክሩ አላህ ያግዝህ ከፍ አይካህ ከነበተሰቦችህ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 5 дней назад +5

    ምን ያላልከው አለ ከነ ክብርህ ኩርት ብለህ እንዳትኖር ቀባጥረህ ቀባጥረህ እዚ ላይ ተገኘህ ።

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 5 дней назад +5

    አይዞህ በርታ ጀግናው አይዞህ።

  • @mohammadarage1134
    @mohammadarage1134 5 дней назад +2

    aizoh

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 3 дня назад

    በእውነት የሰው ፊት እሳት ነዉ ! እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ያስተካክልልህ

  • @kaleabyemanesaid8767
    @kaleabyemanesaid8767 3 дня назад

    አገርህ ተመልሰህ መሰሎችህን በጥቃቅንና አነስተኛ አደራጅተህ ለምን. ባይሆን በግጥም እናግዝሀለን.

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 5 дней назад +2

    Enkuwan bedhna metahe ANBESAWE

  • @mohammadarage1134
    @mohammadarage1134 5 дней назад

    alahyrdah...anbesaneh

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 5 дней назад +8

    😂😂😂አይ ታዬ ኢትዮጵያ ከማ በልጣ ከማ አንሳ ነው አክራሪ እና አካብዴ አትሁን ለማንኛውም ፈተና የኢወት ቅመም ነው ማጣት ያጠነክራል ዋናው ጤና ነው ጤናክን ጠብቅ❤

    • @DajaneDadhi
      @DajaneDadhi 5 дней назад +1

      😂😂😂😂

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 5 дней назад

      Ante dedeb Ethiopia le endante aynetu awre ye geza ehtu defri leba deha eyesekaye genzebna nibret lemikema achbeebatri kemagna hod ader minim lathon tichlalech yemaynega meslohal wagshin tagehnaleh zizehn tebik taye bogale mhur hager wedad new endante hodam kizenam adelem fes 😂

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 5 дней назад

      @lula-lp3cu 🙄🙄🙄 አገሩን የማይወድ ማን አለ አገሬን ከሌላው አስበልጬ አሳንሼ ማየት ግን በሽታ ነው እንዴ ምሁር እኔም ለእራሴ እና ለብዙዎች ምሁር እና ጠቃሚ ነኝ 😆

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 5 дней назад

      @ mihur bithonma noro endih le hageru andinet sil zer sayley tiret yaderege sew baltesadebk at least mizanawi thon neber neger gen enante gotegna bemehonih ye hager tilk simeth tefana minm yalatefa sew lemesadeb chekolk newr mibal neger ale 🙄

    • @jima1991
      @jima1991 5 дней назад

      ​@@lula-lp3cuመሀይም በአፍሽ ትፀዳጃለሽ

  • @kaleabyemanesaid8767
    @kaleabyemanesaid8767 3 дня назад

    መኪና ይዞ የለመነ የመጀመሪያው ፍጥረት

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim 5 дней назад +3

    Kkkkkእውቁ ፓለቲከኛ እና የታሪክ ተራኪ ይሄንን ሊያመጣብክ ነው ለካ ጆሮችንን እስኪ ሞቅ ስትቀባጥር የነበረው

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 5 дней назад +2

    ደግሞ የቦረናን ህዝብ ረድቻለዉ ብለህ በአፍህ ታራለህ የቦረና ህዝብ የአንተን እርዳታ የሚጠይቅ ህዝብ አይደለም ጭንጋፍ እያልክ የተከበረውን የኣሮሞ ህዝብን ትሰድባለህ አንተ መሃይም

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 5 дней назад

    Ezih be comment yemisadebu sewoch endalu gebche aychalehu hod ader ye Ethiopia telatoch nachew ayzoh wendme taye adelem lante lehagerh zer satley sideb saygedbh dekemegn satl waga le kefelkew le manim erdata yderegal ayzoh ke gonih nen bizu nitsuh Ethiopian alen berta ❤️✌🏽🙏🏾

  • @OlanaOli-f5t
    @OlanaOli-f5t 7 часов назад

    Lemena ke AMERICA. ERE TEWU..

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 5 дней назад +5

    አመዳም ልመና ልመና የለማኝ ልጅ 😂😂😂😂😂

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre 5 дней назад

    አንተ ጌታን ትተህ የማይመለከትህ ጉዳይ ውስጥ በመግባትህና ዘር ቆጥረህ መሰሪ አካሄድ በመሄድህ ዋጋ አስከፍሎሃል። ያደክበትን ሳይሆን ወደ ኋላ ሄዴህ ዘር ቆጥረህ ዘረኛ ሆንክ በአፍህ ነው ቦረና የምትለው እንጂ በግጥም በየመድረኩ ኦሮሞን ስታዋርድ አልነበረም??? ጭብጨባ ሲሞቅልህ ብሔር ብሔረሰብን ማዋረድህን ቀጠልክ።ሰዎቹኮ ተጠቅመውብህ ይተፉሃል እንጂ የሚጠቅሙህኮ አልነበሩም።አንተ ኦሮሞን እንድታዋርድ ብቻ ነበር የምትፈለገው።እግዝአብሔር ደግሞ ለሰው የዘራውን ሳያሳጭድ አይተውህምና አይዞህ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 5 дней назад

    ሰታጋጭ ፡ ግጭት ፡ አይቀርም ፡ እንደተከበረክ ፡ ብትኖረሰ ፡ ምን ፡ አጋጠመህ?። ፡ አሁን ፡ ጎፈንድ ፡ ነዉ ፡ ወይስ ፡ አገራ ፡ ልግባ?ለማበድም ፡ አገር ፡ ያስፈልጋል። በል ፡ ቀጥል። ተምሮ ፡ ብላሽ። What was the reason you left Ethiopia?

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 4 дня назад

    global aliance ይርዱህ ያንተ ትልቁ ችግር ሞቅታ የፌስቡክ ሞቅታ ነዉ ጉድ የሰራህ ገና አሜሪካ ስትገባ ኢትዮጵያ ታማለች ብለህ ስትቀባጥር ጨዋታዉ አልገባህም አስቀባጥረዉህ ጠፉ😂😂😂

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 4 дня назад

    Ethiopians! WOW, how far you go to paralyze this guy!?!?

  • @FraolWordoffa
    @FraolWordoffa 5 дней назад

    በቃ ይኸው ነው??????

  • @Sam-pj3xl
    @Sam-pj3xl 5 дней назад

    Yet nehe na ene gar tenoralehe cheger yelewem

  • @eden8286
    @eden8286 5 дней назад

    Reminds me how he was supporting the Genocidal war of Tigray and he was thanking Essayas Afeworkie for involving in the war. One of the cruel persons that I know in Ethiopia Politics is Karma Taye Bogale and Andarigachew Tsige.

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 5 дней назад

    ABM በሚባለው ድርጅት ዉስጥ ማናጀር ነኝ እያልክ ትቀደዳለህ ቀዳዳ አንተ የታሪክ ምሁርም አይደለህም የተማረ ሰው እንዲህ ነኝ ብሎ ስለራሱ አያወራም 😂😂😂😂😂

  • @abtube9091
    @abtube9091 4 дня назад

    በጣም ነው እንዴ ገንዘብ የሚያስፈልግህ

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 5 дней назад

    ለማኝ ሂድ የፋኖ ደጋፊዎች. ዲሲ ጎዳና ላይ አንሶላ አንጥፍና ለምን ነገ እነሱን መካብ ስታቆም ለማኝ ብለዉ ይሰድቡሃል

    • @WorknehAsrat
      @WorknehAsrat 3 дня назад

      Men tark akakena anta menagarelke tadeya

  • @jima1991
    @jima1991 5 дней назад

    ታዬ ስትለምን ሰንተኛህ ነው😂ሰርተህ ብላ

  • @yonashadgu
    @yonashadgu 5 дней назад +2

    ሰርተህ ብላ ለማኝ በማቃጠር የሚገኝ ብር የለም ካልሆነ ጎዳና በደንብ ውጣና ሱሪህን አውልቅ ግን ትራንፕ እንዳያይህ ያው ድሮም ወንዳገረድ ሉጢ ነህ አሁንም በድሮ ስራህ ተሰማራ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 5 дней назад

      ምንድነው ይሄ ሰውዬ ይቅርታ እኔ አትላንታ መጥቶ ታሪክ አዋቂ ነው ሲባልለእኔ ምናልባት ስለማላውቅ ይሆናል ግን መቀባጠር ነው የመሰለኝ መቼም ሀበሻን ማታለልቁላል ነው !!

  • @eden8286
    @eden8286 5 дней назад

    Karma is hunting you.

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 5 дней назад

    ወያኔ ዘሩ አይለምልም አመዳም መሠሪ ሁላ!

  • @MihretZetigray
    @MihretZetigray 5 дней назад +1

    ልታይ ልታይ ስትል ሰግቼልህ ነበር። የትግራይ ህዝብ ደም እንደዚህ ያንገላትሀል;የቅለበልበሀል እንዲሁም ያስለምንሀል። ለማኝ!

  • @yitagesuderara9852
    @yitagesuderara9852 5 дней назад +3

    Fesam shimagilee

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 4 дня назад

    መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ እያየኧው ለላይክና ፎሎ ብለህ ጎዳና ወጣ ትላለህ የጎዳና ልጅ

    • @awtar_media
      @awtar_media  4 дня назад

      የጎዳና ልጅ ንግግሩ ያስታውቃል 💀

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 5 дней назад +1

    ኢትዮጵን የነካ
    የለውም በረካ።
    የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፉ ፅፎ ያካፈለን መምህር ታየ የፖለቲካ ቁማር ውስጥ ገብቶ እራሱን ጠልፎ ጣለው።
    የትዕቢት መጨረሻው ውድቀት ነው።
    በጣም ያሳዝናል።
    መምህር ታየ ቦጋለ ያለውን እውቀት እምቅ ችሎታ ለሀገሩ ህዝቦች እያካፈለ ተከብሮ መኖር ሲችል በፖለቲካ ቁማር ተጫውቶ ለማትረፍ በመሰደዱ ይኸው መጨረሻው ታላቅ ውድቀት ሆነ።
    ይበለኝ የእጄን ነው ያገኘሁኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
    ወዶ እና አምኖ የገባበት ስለሆነ ይበለው።
    በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወይ ወደ ኢትዮጵያ ካልሆነም ወደ ጓንታናሞ ይወስደዋል።
    ከኑማ?
    😂😂😂😂

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 5 дней назад

      Esu le Ethiopia andnet ewketu akafele dekeme enji endante ejuna egru atamro weym hod ader hono eyasmesele benor aychegerm neber yeh ye hod ader weym ye Ethiopia telat comment endehone ergitegna negn leba

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 5 дней назад

      @lula-lp3cu
      ኮተታም ጅላንፎ።
      እውቀት ለማካፈል አሜሪካ ድረስ ሄዶ ፋኖ ፋኖ መጫወት ነበረበት?
      ዘረኝነት እንደ አንተ ጥንብ ናት ትገማለች።
      ታየም የገማው ለዚህ ነው።
      ይበለው።
      አንተን ከሀዲ ባንዳ የሀገር ጠላት ዘረኛን የወለዱ እናትህ የተረገሙ ይሁኑ።
      ምድረ ሹጣም።

  • @yitagesuderara9852
    @yitagesuderara9852 5 дней назад +2

    Kante fesam shimagileeee

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 дней назад +2

      @yitagesuderara9852። ምንው ባለጌ መሆኔን እወቆልኝ አልክሳ 🤮 🤮

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 5 дней назад

      ​@@eagle4452
      ኢትዮጵን የነካ
      የለውም በረካ።
      የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፉ ፅፎ ያካፈለን መምህር ታየ የፖለቲካ ቁማር ውስጥ ገብቶ እራሱን ጠልፎ ጣለው።
      የትዕቢት መጨረሻው ውድቀት ነው።
      በጣም ያሳዝናል።
      መምህር ታየ ቦጋለ ያለውን እውቀት እምቅ ችሎታ ለሀገሩ ህዝቦች እያካፈለ ተከብሮ መኖር ሲችል በፖለቲካ ቁማር ተጫውቶ ለማትረፍ በመሰደዱ ይኸው መጨረሻው ታላቅ ውድቀት ሆነ።
      ይበለኝ የእጄን ነው ያገኘሁኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
      ወዶ እና አምኖ የገባበት ስለሆነ ይበለው።
      በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወይ ወደ ኢትዮጵያ ካልሆነም ወደ ጓንታናሞ ይወስደዋል።
      ከኑማ?
      😂😂😂😂