Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አምላክ ለሰጠሺ ለቅርነፍድ ምስጋና ሰጠሺ ሴቶችልብ ይስጣችው
የኔ ውድ አላህ ከአይን ይጠብቅልሽ ጸጉርሽን እኔስ ፈራሁ😢አይን ክፉ ነው ማሻአላህ አያቅም ያገሬ ሰው😂😢
ፀጉሬ በጣም ነው የሚመዘዘው ምን ላድርግ😢😢
ክርስቲያን በጥቁልና ስለ ማያምን አያሳስብሽ ምንም አይሆንባትም !!
አው እውንት ነው, እንም ላጥእ, አይቻሎ, ታብርክ የኔ እንት ❤️❤️❤️❤️❤️
Enameseginalen 🎉🎉....ehite sinit kubaya new mitaderigiw
አደኛነኝ ዛሬ ወግ ደርሦኛል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርቺ!!!!!!!
🌹🌹🌹
የኔ እህት ተባረኪ ሹኑኩሁሩትህ በጣም ትመቸቶኛል በጣም ያሳከከኛ ነበረ አሁን ቱቶኛለ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
ፀጉርሽ ውብ ነው ያምራል እኔ ግን ኩርችች ነው ፀጉሬ 😢
ማሽ አለ
ሀቢቲ በርች ግን ምን አይነት ዘይት እንቀባ
ከተረጨ ቦሀላ እንታጠብ ወይ እና በሳምት ስት ቀን እንጠቀመው
ፀጉርሽከበፊቱ ይበልጥኑ እየተዋበ፤እያማረልሽ መጣ 😮😮😮😮 ታድለሽየሚያስቀና ፀጉር ……በዛላይ አመለ"ሸጋ"ስወድሽ❤❤❤
🙏🙏🙏💚💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ መሻአላህ
በስማም
ሩዝ መጀመርያ ይታጠባል ወይ ኣይታጠበም ??
@@ShegeTgray የታጠባል ዉዴ
እኔ ዛሬ አርሜን እሩዝ ተልባ አብሽ አርጌ ቀቅየ ፈጭቸ ልጠምቀው ብል በየት አባቱ ይለያይልኝ 😂😂😂😂 ተስፋ ቆርጨ እንደገና የተወሰነ በግድ በጨርቅ አወጣሁለት ጎበዞች ናችሁ በተከታታይ የምትጠቀሙ ሰወች ትግስት ይጠይቃል
ዋጋሰንትነዉ
ለስትቀን እንጠቀመዉ የኔዉዲ
የኔውድ እቃውየለለንሥውድ መልሺልኚእህትዋበናትሺ። 😢😢ልጠቀመው ይሆንውድ
እረጥቡንብንጠቀመውሳ❤❤
እሺ እህቴዛሬ እጀምራለሁ🙏እግዚአብሔር ይመስገን ፀጉሬ ቆንጆ ነው ነገር ግን ይበጣጠሳል
❤❤❤
Yaa noo turjimoo soomaaliya
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
ስጠይቅሽ አመልሽም ለደረቅ ፀጉር ለሚረግፍ ይሆናል ወላ?
አይሆንም ውዴ ለደረቅ ጸጉር ተልባ አብሽ ጥቁር አዝሙድ ተጠቀሚ
ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄው ምንድነው
እሽ አመሰግናለሁ
በምን መልኩ ነው የምጠቀመው
የኔውድ ለሚነቃቀልፀጉር ይሆናልእደግንፉትአያበላሺም እኔባለፍው ገዝቼደህናልሥልሥአርጎልኚነበር ግንፊቴንነጠብጣብ ጥቁርአርገኚውድ ከዛተውኩትመልሺልኚየኔውድ😢😢😢😢😢@@tube-gn3mx
ሰላም እህቴ በልብስ ሳሙና ፀጉር መታጠብ ችግር አለው የገላ ሳሙና አያፀዳልኝም ሻንፖ ደሞ ይበጣጥስብኛል እባክሽ መልሽልኝ
ውዴ በጣም ካልተቸገርሽ በስተቀር የልብስ ሳሙና አይመከርም ግን በወይራ ዘይት የመሰሩ የልብስ ሳሙና የሚመስል አለ እሱን ብታገኚ አሪፍ ነው ወይም ፋርማሲ ሄደሽ ሽታ የሌለውን ሳሙና ገዝተሽ ተጠቀሚ
ጽጉሬ አሪፍ የሚባል ነው ስስና ለስላሳ ግን. አሁን አሁን ተበላሸብኝ. ብጥስጥስ ይላል
እኔ ደግሞ በሻቦ ስታጠብ ጭቀት ነው የሚለቅብኝ ልክኒሽ የገላ ስሙን አያጠራም እኔም ተቸገርኩ
ሊሞኩሮዉ እስኪ የኔ ማር እኔም ለዉጥ ካለዉ
ሠላም እህቴ እንደትነሽ ደጉሬ ሉሻነው ግን ጫፍጫፍ ከኃላ በኩል እንደትልበልሽ ድርቅ ያለነው ከመካከል ጀምሮ እሥከጫፍ ያለው ግማሹ ደናነው
🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
እረ የኔስ ከስር አሪፍ ነበር ከጫፉ ይቆጠራል
ihite geta yibarkish mokirealhu isikahun lewutie ale lemisele ande yasranewunew isika siti kani matekem inchilaleni ?
እስከ 3ቀን ብቻ ውዴ
ተፍጥሮሽነውአችው@@tube-gn3mx
ማሻአላህያምራል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔእቢአለኝእስቲንገሪኝእህት
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤😂❤😂
ተቀብተንእንታጠበዋለን
ኧረ አታሳዩኝ
የኔን ግን ይበጣጥሳል
ተቀብተን እንታጠብውልን
ማቆይት ትችያለሽ ውዴ
ጫፍጫፉን ቆረጥኩት ግን በጣም መንታና መቆጠር አስቸገረኝ
ከስር ለሚነቀል ፀጉር መላ በሉኚ
የድሮ ፀጉርሽን አሳይን እባክሽንምክንአቱም በተስፋ እንዲንጠበቅ
Zare teteqme neber betam arf nw 🙏🙏🙏 vedio besnt qen nw yemtlqew
ዳታ እንቢ ስላለኝ ነው እንጂ በአምስት ቀን ነበር ልለቅ ያሰብኩት
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤