“የማብለጭለጭ ልማት መዋቅራዊ ለውጥ አያመጣም”|“በታሪካችን ከፍተኛ ደመወዝ ጨምረናል”|ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከሚኒስትሩ ጋር ያደረጉት ሙግት|Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 241

  • @tazebwulie4164
    @tazebwulie4164 14 часов назад +3

    Excellent explanation, 100% true Dr.

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 2 дня назад +31

    ከብዙ ደናቁርት መካከል አንድ የነቃ ሰው ብቻ መገኘቱን ያሳያል።

    • @bsdba-ei2nt
      @bsdba-ei2nt День назад

      አንድ ደንቆሮ ተገኘ ጉድ

  • @habtamubiazin9869
    @habtamubiazin9869 2 дня назад +29

    ክቡር ነተዎ እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ የተችጨመርኝ 1342 ብር ነው፡ ከታክስ በኋላ 852 ብር ነው፡፡ ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፊት ድመወዜ 250 ዶላር አካባቢ ይሆን ነበር አሁን ግን ወድ 139 ዶላር ዝቅ ብሏል፡፡

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 дня назад

      ገና በነፃ ያሰሩሃል እነዚህ ውሾች 😏

    • @yad_IPLP_2024
      @yad_IPLP_2024 День назад

      That is because all ministers are uneducated and mind-mending group. Their brain is not better than donkeys. They simply lie both themselves and respected Ethiopian people.

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 2 дня назад +15

    ሰሚ ያጣ እውነት!

  • @tsehayumolla1537
    @tsehayumolla1537 10 часов назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ

  • @efremsa
    @efremsa День назад +9

    የጊዜውን አንገብጋቢ የህዝብ ጥያቄ በጥሩ ምሳሌ በማንሳትህ አክብሮቴ ከፍተኛ ነው 👏👏👏 Dr. Desalegn, You raised the real questlion with out Fear snd Favour!!! A Real Politician 🙌

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 День назад +1

      ቆማጣ😂😂ጥያቅው😂😂ስልጣን ነው

  • @bisratnegarikidusgebrel
    @bisratnegarikidusgebrel 2 дня назад +11

    Great quations , 100% real.
    The response ✖️✖️✖️

  • @GuyytGhghfyt
    @GuyytGhghfyt 22 часа назад +3

    ጀግና እናት ወልዳለች

  • @ADWA1888Amhara
    @ADWA1888Amhara День назад +5

    ዶክተር ታሪካዊ ድምፅ ስለሆኑ ታሪክ ነገ አንገትዋን ቀጥ አድርገው እንዲሄዱ ይፈቅድልወታል

  • @abg7506
    @abg7506 2 дня назад +14

    Thank you, Dr. Desalegn!

  • @FekaduGoa
    @FekaduGoa День назад +4

    ጅግና የጀግና ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 2 дня назад +10

    ዶክ የዶላሩ ጫና ከ50%ም በላይ ነው። ለትምህርትህ ለሕልናህና ለሕዝብህ የቆምክ ሐቀኛ ፖለቲከኛና ምሁር;አድርባይ ያልሆንክ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ። ቀጣይ ትውልድ ይዘክረሃል። Legend!

  • @channel-1274
    @channel-1274 2 дня назад +15

    Great dr. Desalegn

  • @gelagaydesie9031
    @gelagaydesie9031 3 часа назад

    የሚያውቅ ሰው ሲናገር ደስ ሲል 🔥🔥
    ግን ምን ያደርጋል ሰሚ በሌለበት !

  • @asratagegnehu8348
    @asratagegnehu8348 2 дня назад +10

    በሳል ሰው
    የህዝብን ችግር የተረዳሄው አንተ ብቻ ነህ go ahead dear

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 2 дня назад +24

    አንድ ለእናቱ 🙏🙏

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 2 дня назад +3

      እውነትነውኮ ምክርቤትውስጥ የተደበቀ ፋኖነው
      ምርጥ ፋኖነው ኢትዮጰያኖች ስላወቅነው ሀሳቡ ተቀባይነት የለውም

    • @adugenet1114
      @adugenet1114 День назад

      @asrarandulber-cn1od 🤣🤣🤣🤣

  • @TekalegnBalcha
    @TekalegnBalcha 14 часов назад +1

    Dr. Desalegn we respect you. may God give you health and long life!!

  • @BayelgnTigabu
    @BayelgnTigabu 2 дня назад +4

    Well ይፀድቃል 😔😔😔 General truth!!!

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 дня назад +6

    አንድ ስው ብቻ የሚያስብ ያለበት ፓርላማ የቀረው እእምሮውን ሽጦ ለእጅ ማውጣት ብቻ የተቀመጡ ድንጋዪች። በጣም ያሳዝናል።

  • @Rubiaseid12
    @Rubiaseid12 2 дня назад +12

    አቦ አንተ ሰው ተባረክ

  • @SolyMisganaw
    @SolyMisganaw 2 дня назад +3

    ዶር ደሳለኝ ቢያንስ ሰሚ ብታጣም ለህሊናህ ጥሩ ነው ።እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @dawitmulugeta8926
    @dawitmulugeta8926 2 дня назад +8

    Excellent! This guy has balls

  • @tigistlema1648
    @tigistlema1648 2 дня назад +8

    THANK YOU!!!!!!!!!!!!!!!

  • @temuget23
    @temuget23 10 часов назад

    thank you, you address my pain.

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 15 часов назад +1

    this real question

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 дня назад +12

    ዶ/ር ደስአለኝ ጫኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ።እናመሰግናለን ።

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 2 дня назад +4

    I Respect you brother

  • @genenegasare8776
    @genenegasare8776 14 часов назад

    Des you are really representative of Ethiopian people, even he didn't responded right answer

  • @desuabraha7945
    @desuabraha7945 2 дня назад +3

    101 % truth

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 2 дня назад +22

    ዶክተርጫኔሁሌም(ለህዝእደቆመነው(ይምራንየምትሉ🙏🙏🙏

  • @fasikatsige4159
    @fasikatsige4159 День назад +1

    And our voice is represented only by one person? Great honor for Dr Desalegn.

  • @tekaligntadesse1584
    @tekaligntadesse1584 2 дня назад +5

    እዉነተኛ የሕዝብ ልጅ ዶ/ር ደሳለኝ

  • @GetanehKassa-rl3vu
    @GetanehKassa-rl3vu День назад +1

    የክርስቲያን ወንድም

  • @zekATE
    @zekATE День назад +3

    ይድንጋይይ ወፍጮ የካድሬ ትምርህት ተመራቂ ሆኖ ይኢትዬጲያን እኮኖሚ ማሳድግ አደለም የእንድ ቀበሌ ህዝብ እያስድግም።ድሮም ሽኔ አዲስ አበባ ተቅምጦ።መሬቱን ባንኩን ፎቁንና የስውን ህይወት እየቀማ ስው ግን ወደሞት እየተጋዘ እንድ በግ እንኮን ጮሆ ምሬቱን አይናገርም

  • @zemenuteka1126
    @zemenuteka1126 5 часов назад

    ትክክለኛ ወሳኝ ጥያቄ ነው። የሚገርመው ሪፖርትና ሾው ነው አብዛኛው ስራ፤ ድሮ ዳቦ ንጹህ ስንዴ ነበር እርዳታ ቢገባም። አሁን ስንዴ ወደ ውጭ ልከናል ይባላል፤ የምንበላው ግን ንጹህ በቆሎ ነው። የትም ቦታ። ቋሚ የሆነ ለሀገር ጥቅምና ገቢ የሚያስገኝ መሠረተ ልማትና ትውልድን የሚያፈሩና የሚቀርጹ ተቋማት ተትተው ይባስ ብሎም ትውልድ እየደነቆረ የኮሪደር ልማት እያሉ ከቤት እስከ ጓሮ አትክልት ያወድማሉ።

  • @red_3232
    @red_3232 День назад +3

    አንድ የተሻለ ሰው አለ። ሌሎቹ የአህያ ስብስብ ናቸው። በተለይም ሚኒስተሩ ምን ያህል ደደብ እንደሆነ የሰማንበት ንግግር ነው።

  • @GeletiJara
    @GeletiJara 2 дня назад +3

    True comments

  • @zewduz6015
    @zewduz6015 2 дня назад +6

    ዶ/ር ጫኔ መንግሥትን መቃሞትን ቀጥሉ
    የተና ገሩትን በሙሉ ግን ወደፊት በምርጫ አሸንፈው ስልጣን ሲይዙ አሁን የተናገሩትን እንዳይረሱ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 17 часов назад

    Wow he said it all.

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 2 дня назад +2

    Really on the ground truth dr. Belete.

  • @YaredFikaduAli
    @YaredFikaduAli 2 дня назад +10

    ይህ ሰው የሚናገረው እውነት ነው የሚሰማው ሰው የለም እንጂ😢

  • @AMSAYAWZeru-wx5gd
    @AMSAYAWZeru-wx5gd 2 дня назад +8

    ወንድ ዶ.ር ደሳለኝ ነርልን ሺ አመት.ሙሁር ለሆድ ያላደረ...

  • @AbebelenjisaEna
    @AbebelenjisaEna День назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @GetinetYosephJeka
    @GetinetYosephJeka День назад

    DR Deaslgn chane the great ethiopian representative

  • @GuyytGhghfyt
    @GuyytGhghfyt 22 часа назад

    መግሰት 0000000000000000000000000000000 ነው፡፡

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 2 дня назад +8

    ይስቃል ደግሞ ግልፍጥ ነው አህመድ

  • @welelameka
    @welelameka День назад

    Exactly. We don't need LED lights! The question is the survival question.

  • @akliluayele4472
    @akliluayele4472 2 дня назад +2

    ለመረጠዉ ህዝብ የመይሟገት እንዲያዉ ማጽደቅ ብቻ ሥራዉ የሆነ ጥርቅም! ለነገሩ ፓርላማ ወንበር ይዞ የገባዉ ሁላ….በተለያየ መልኩ በየወሩ ከመንግስት ወይም ከፓርት ገንዘብ የሚያገኝበት መንገድ ስላለዉ የኑሮ ዉድነት ጫናና የደሞዝ ጭማሪ በቂ ይሁን አይሁን አይታየዉም!!

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 День назад +1

    የፓራማዉ ንጉስ ዶክተር ደሳለኚ ጫኔ እዳተ አይነት 5 ኢቶፓዉይ ቢኖር የት እደርስ ነበር

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 2 дня назад +7

    ብቸኛው ተወካይ ሌላው እንቅልፋ ነው

  • @eyosiyasadina
    @eyosiyasadina 2 дня назад +1

    ደመወዝ በ300% ጨምሮ ዶላርን በ300% መጨመር ይኼ ማክሮ ነው መክሮ ኢኮኖሚ ማናጋት የሚባለው ? ጉድ እኮ ነው?
    10 ቢሊዮን ብር አንድ ሆስፒታል አይገነባም!
    የህፃናት ጨዋታ😥

  • @addistadesse7018
    @addistadesse7018 14 часов назад

    በታሪካችን ኢትዮጲያን ቁልቁል ወደታች የወረወራችሗትና ሕዝቧንም ለችግር ለመከራና ለጦርነት መዳረጋችሁንም ከረሳችሁት እናስታውሳችሁ.

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 День назад

    አንድ ለናቱ ሁሌ የህዝብ ድምፅ ስለምትሁን እናመሰግናለን

  • @keberawosenkassahun5182
    @keberawosenkassahun5182 2 дня назад +5

    The camera man 😅 ...he can't hold his 😂

  • @TameneMusie-x9i
    @TameneMusie-x9i День назад

    እውነት ነው ባይጨመር ይሻል ነበር ከወረቱ ስንቁ ላቀ እንደሚባለው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 2 дня назад

    የምር ደሳለኝ ጀግና ለህዝብ የቆምክ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

  • @teddyfiseha8531
    @teddyfiseha8531 2 дня назад +1

    እውነት ለመናገር አብዛኛው የምክርቤት አባሉ በዶ/ር ደሳለኝ ሀሳብ ይስማማሉ የያዘ ይዟቸው ነው።

    • @abdi9388
      @abdi9388 2 дня назад

      ችግሩን እንዲያቀርብለት ሕዝባቸዉ መርጦ ወክሎ ልኳቸዉ ለምንድነዉ የሚፈሩት? የኛ ሃገር ነገር በሰዉ ትከሻ መረማመጃ አድርጎ የራስን ድሎት ለማስጠበቅ ስለሆነ ነዉ እንጂ።

  • @Mulugetamule-jk3wj
    @Mulugetamule-jk3wj 2 дня назад +3

    አንተንም እስከሚያጠፉህ የህሊናህን መስክር ታሪክም ይመዘግባል። ወንድሜ እነዚህኮ የተለዩ ፍጡር ናቸው ሰው ናቸው ለማለት ይከብደኛል።እኔ በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ውሸታም: አረመኔ: ዘረኛ:አላዋቂ መንግስት አልነበረም አሁንም የለም። አይምሰላቹ አንድ ቀን ይፈነዳል ሁሉም ነገር በነበረበት አይቀጥልም።

  • @Ethiopia13365
    @Ethiopia13365 4 часа назад

    ለማን ነው ግን ሚያውራው :

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 2 дня назад +5

    በእውነቱ እህ ሰውዬ የልቤነው የተናገር ትክክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MesfinFenet
    @MesfinFenet 2 дня назад +1

    ፓርላማው ውስጥ እኮ አንድ ሰው ነው ያለው, አንድ ብቻ ።

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 День назад

    የብልፅግና ባለስልጣናት ሒሳብ ሁሉም F ያመጡት 100% እርግጠኝነኝ

  • @tadw4583
    @tadw4583 2 дня назад +2

    "የማብለጭለጭ ልማት" የብልጽግና ልማት

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 2 дня назад +1

    100% real Truth!!!!

  • @AbdisalamKalif-x9c
    @AbdisalamKalif-x9c День назад

    Real heroes

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto День назад

    ዶክተር ደሳለኝ ጓደኛቸው ክርስቲያን ታደለ የናፈቆት ይመስለኛል

  • @tadesseshibeshi6562
    @tadesseshibeshi6562 2 дня назад

    ፓርላማው ውስጥ ያለው የህዝብ ጥያቄን የሚጠይቅ ተወካይ ግን ዶ/ር ደሳለኝ ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹስ ግን😮

  • @TamiruDemisew-mz7xw
    @TamiruDemisew-mz7xw 2 дня назад +1

    ኧረ አትዋሽ አህመድ ሸዲ የት ነው የጨመርክ

  • @firewkoroso728
    @firewkoroso728 2 дня назад +2

    ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ❤❤❤

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 2 дня назад +1

    "መሀይም ሀገር አይገነባም"
    አቶ ለማ መገርሳ ልክ ነበሩ።

  • @AbebawAdem-b9f
    @AbebawAdem-b9f 2 дня назад +1

    የተጨመረው እንኳ አልተከፈለም

  • @YohannesYihun
    @YohannesYihun 14 часов назад

    ክርስቴንን አስፈቱልን

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 2 дня назад +3

    ዶር ጫኔ ይመችህ

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 2 дня назад +2

    እኔ ያልገባኝ Reformu ,...Normal እና Black market ተመጣጥኗል የሚባለው እኮ እንደድል ሊነገር አይገባም።ምክንያቱም normal market ወደ black market መጠጋቱን ነው የሚያሣየው።

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 2 дня назад

    ከዚዝ ሁሉ የምክር ቤት አባላት ውስጥ አንድ ከሕዝብ ጋር የሚኖር ተገኘ ።

  • @BiruhnehburaBiruk
    @BiruhnehburaBiruk 13 часов назад

    በታሪክ እንደዚህ አይነት yaltetena አሰራር ታይቶ አይታወቅም አሳፋሪ ነው

  • @comvisa1264
    @comvisa1264 День назад +1

    oncourse #ENATEDKEWALEN!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Kene-e6h
    @Kene-e6h 2 дня назад

    Well ይፀድቃል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @befekadutadesse8147
    @befekadutadesse8147 2 дня назад +1

    really

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 День назад

    Mr. CHANNE ; what is a solution in your opinion ?

    • @eliasnick4387
      @eliasnick4387 День назад

      The Dr implied cutting expenditure on glitter that eats up foreign currency.
      Are you one of the የአህያ ስብስብ??????😀

  • @tarikunigatu7899
    @tarikunigatu7899 2 дня назад

    Minister Ahmed Shede did not show any contempt to the questions raised by Dr. Desalegn unlike other PP leaders. He was objective and focused on the ideas. Unfortunately, his responses don't reflect the realities on the ground.

  • @kabtamuDebebe-zx2vq
    @kabtamuDebebe-zx2vq 2 дня назад +2

    Really

  • @bestgeze
    @bestgeze 2 дня назад +1

    ይህ መንግስት ጤነኛ አይደለም እንዴ ፣ ነደጅ ሲረከብ በ18 ብር አሁን ዘጠና ምናምን አምስት አጥፍ ። ደሞዝ እጨምራለሁ እያለ ስድስት ወራት አለፈ ለዚያውም ለመቶ ብር ፣

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 2 дня назад +1

    ኢትዮጵያውያ ውስጥ ያሉትን እኮኖሚስቶች ከየት ነው የመጡት ወይስ የብልፅግና ኮሌጅ ወጥተው ነው ህዝቡን የሚያተራምሱት የእብይ ምርቆች

  • @Peacforall
    @Peacforall 2 дня назад +2

    1500 ብር የወር ደሞወዝ ብሎ የምጠራ ቢሊየነሩ ሚንስትር ቀልዳቸው እኮ 😅 አይጠገብም።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 дня назад

      Sewun niqewtal..Hizbun ke Fessachew Alqoterutim...😂😂😂

    • @Peacforall
      @Peacforall 2 дня назад

      @@Anson..23-s2l
      Yegize new enji yesew jegina yelem ayedel yemebalew esti enayalen

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 2 дня назад +3

    የጊዜ ጉዳዩ ነዉ ስቅላት ይጠብቃቹሀል

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 2 дня назад

    The only person entitled to dr

  • @bisreyeaster7667
    @bisreyeaster7667 День назад

    Misemah yelem ko doc

  • @TemsegenYemer
    @TemsegenYemer День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soyo3491
    @soyo3491 2 дня назад

    Ay ahmed shide?

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 2 дня назад

    በ2016 የወጣዉ የሲቪል ሰርቪስ ፖሊሲ እዉነተኛነትን ባህሪ ያደረገ አመራርና ባለሙያ መፍጠር አለብን ይላል።

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 2 дня назад

    ይፀድቃል ሲል በማነው የሳቁት? በራሶ መሆን አለበት ሞቼም ።

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 2 дня назад

    የሰርግ ድግስ የመደገሻ በጀት በሉት ወይም የትብላው ብሬ ። FYI: during EPRDF era the budget proportion -capital to administrative budget ratio has been 70:30.

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 2 дня назад

    ዛሬ ሀቅ ነው የተናገረው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 дня назад +1

      ዛሬ ብቻ ሣይሆን ዶክተር ደሣለኝ ጫኔ ሁሌም እውነት ነው የሚናገረው

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 2 дня назад

    Media should analyse the issues presented. Okay 👍

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 2 дня назад +1

    እቺ ቃማቴ የገንዘብ ሚንስተር እሷ ቅማ የሰራችው ቀመር ህዝቡን ይዞት መቀመቅ ይዞት ገባ ነገሩ የ 27 አመቱ ጨለማ ስበራ እንደዚህ ነው

  • @shulukashanka-z4w
    @shulukashanka-z4w День назад

    ሌሎቻችሁ የፓርላማ አባላት ግን ስራችሁ ምንድነው? ተናገሩ እንጂ ምን ያቁለጨልጫችኋል

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 2 дня назад

    በጅቦች እና በ አሸንጉሊቶች መሃል ያለ አንድ ብቻ ሰው...

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 2 дня назад +1

    ዶክተር ደሳለኝ ምንግዜም በታሪክ ትወሳለህ

  • @Abstract572
    @Abstract572 11 часов назад

    እኔ ምለው ከትግራይ እና አማራ ኢሊት ውጭ መንግስት ደፍሮ ሚጠይቅ ኣለ ወይ ለጭብጨባ ነው ሚቀመጡት