የአውሮፕላን አብራሪዎቹ አስቂኝ ገጠመኝ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 27

  • @messya7125
    @messya7125 23 часа назад +2

    ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፓይለቶቻችን ኩራታችን ናችሁ በርቱ❤

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 День назад +2

    Wow congratulation all captains Ethiopian Airlines 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🎊🎊🙏🙏🙏

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 День назад +3

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @Drbitaniya
    @Drbitaniya День назад +3

    ደስ ሲሉ

  • @Amazingworldcomfor
    @Amazingworldcomfor День назад +1

    የሽንቱ ደስ የሚል ገጠመኘ ነው😂😂 ይመችክ።

  • @DegefeAyelew7Moiso
    @DegefeAyelew7Moiso День назад +5

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад +2

    እነ ኩሉ ኬኛ አብራሪ መሆንም በእዉቀት ሳይሆን እንደ ሌላዉ ነገር ሁሉ ኬኛ መስሏቸዉ አሁንም በኬኛ ሰዉ እንዳያስጨርሱ ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 23 часа назад +1

      ምን አይነት የመሃይም ንግግር ነው ኤጭ😠😠😠

  • @SesayArarso
    @SesayArarso 4 часа назад

    congratulations ❤❤❤

  • @Aschelegne
    @Aschelegne День назад +1

    የጤና ባለሞያ ሹፌር ፓይለት ከቃለመሀላው አንዱ የታካሚዎቸንና የደንበኞቸን ምስጢር መጠበቅ አንዱ የስልጠና ከፍል ነው ስለዚህ ምስጢር ጠባቂ ሁን

    • @RabiaAl-ib1fj
      @RabiaAl-ib1fj День назад

      ትክክል የሰውን ሚስጥር አደባባይ ማውራትን እንዴ ሙሁርነት የሚጠቀሙ አሉ ያሳፍራል

  • @LulaMako-f2k
    @LulaMako-f2k 22 часа назад

    They are not Captain,they are first officer maximum 100 flight hours they aquired,to to called captain they have to fly aroun 5000_6000 hours bro

  • @MmmTyty
    @MmmTyty День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሸገርቁርስ
    @ሸገርቁርስ День назад +1

    😂😂 የሽንቱ በጣም አሳቀኝ ይመቻቹ

  • @marysam9193
    @marysam9193 День назад

    እስከ መንጌ በነበረዉ ስርአት ኢትዮጵያ በዶክተርና በፖይለት በአለም አቀፋ ታላቅ ስም አላት አሁን እንኳ በትክክለኛ አዉቀታቸዉ የሃራቸዉን ታሪክ የሚያስጠሩ እንቁ ጥበበኞች ቢኖሩም በብዛት ግን በኬኛ እየተጠቀለሉ ነዉ በተለይ በሆስተሶች በጣም እየተዋረድን ነዉ ምድረ ገርዳሜ በዘመድ ይገባና ቦታዉ ላይ ጦጣ ሆነዉ ቁጭ ይላሉ የዱሮወቹ ሆስተሶች እኮ
    በእዉቀት
    በጥበብ
    በትህትህና
    በአቋም
    በመልክ
    ተመርጠዉ ስለሚገቡ ልዩ ነበሩ አሁንኮ ዝም ይሻላል!!!

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ День назад

    የሽንቱ ነገርስ ፈገግ ያደረገው

  • @ashenafimoges6741
    @ashenafimoges6741 День назад

    ወፈር ያለ ጉም ፈልጎ ያቁምለት

  • @መታገስMahi-i9c
    @መታገስMahi-i9c День назад

    ሽንቴ ካልሸናዉ ያለዉ ልጅ ግን አዉን እያበረረ ነዉ😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 День назад

    ስለ ሽንቱ ያወራው ልጅ በኔ አመለካከት ልክ አይደለም የጏደኛን ሚስጢር አደባባይ ማውጣት ልክ አይደለም ምንም አያስቅም

    • @messya7125
      @messya7125 23 часа назад

      ምንም ችግር የለዉም ገጠመኙን ነዉ ያወራዉ ፡ ሀበሻ ሁሉ ድብቅ ነዉ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 23 часа назад

      @ ይሄን የጻፍከውም እኮ አበሻ ነህ ሳያስፈቅደው ካወራ ይሄ ቀልድ ወደፊት ስም ሆኖ ይቀራል እንጂ ሽንት ነውር ሆኖ አይደለም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад

    WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 День назад

    6:17

  • @መታገስMahi-i9c
    @መታገስMahi-i9c День назад

    ይከስከስ 😂 ያለዉ ልጅ ታድያ ምን አጠፋ በዚ አይነት

  • @tesfayesema8016
    @tesfayesema8016 День назад

    Yiflg Bihon mestrun mtbk albk balga