አራት የለውጥ ደረጃዎች DAWIT DREAMS SEMINAR 1 (አንድ) @DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- አራቱ የለውጥ ደረጃዎች
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
ይገርማል አባቶቻችንማ “ልምድን ከማስለቀቅ ሰይጣንን ማስለቀቅ ይቀላል” ይላሉ
ዳዊትዬ በታም ነው የምወድህ ተባረክ ብርክ በል የጌታዬ እናት ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ስራህንም ትባርክልህ
እናመሰግናለ ወድማችን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ስለ እውነት ዳዊት አንተጋር ከመጣሁ በኋላ አመስጋኝ ሁኑኩ ሕልሜን ለመኖር ተነስቻለሁ አመሰግናለሁ
የህይወቴ ብርሃን የፈነጠቀበት ቀን የአንተን አስተምሮ መስማት፣ ማየት፣ ማዳመጥ ....የጀመርኩበት ዕለት ነው።
ክብር ይስጥልኝ !!!
አለማወቄን ያወቁት ባንተ ነው ዴቭ እድሜ ከጤና ያድልልን
ዶ/ር ዳዊት የምትሰጣቼው አስተምሮ የእኔን መንገድ እንዳይ እያደረጉኝ ነው ። በጥቂት ቀናት ውስጥ !!! እግዚአብሔር አረጅም እድሚን ይስጥህ ።
እድለኛ ነህ እኛም አኢትዩጵያን እድለኞች ነን እግዚያብሔር ይመስገን ! እንዳንተ አይነት ስለሰጠን፡፡
ትልቅ ትምህርቲ ነው ግታ ይባርክህ በጣም ለውጥ እያየሁ ነው እራሴ ላይ አባቴ አመሰናለሁ በጣም እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ♥♥♥♥👌👌👌👌👌🙏🙏🙏👍👍👍👍💕💕💕
በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ታምሜ ተጐድቼ እራሴንም ጠልቼ እግዚአብሔርንም አሣዝኜ ነበር ጭንቅላጤ ወደአልተገባ መንገድ እየሄደብኝ ነበር እድሜ ለአንተ አሁንም አብዝቶ እግዜአብሔር ይባርክህ የህይወቴ መስመር ነህ አንተ ተባረክ
ዘቢባ እባላለሁ አንድ ቀን ከናተጋር የሚነገረው አለኝ ስለ ቢዝነስ አደለም አይምሮየ ውሰጥ ትልቅ ለውጥ ቤት ሰራሁ ዳውይት አመሰግናለሁ ለ11አመት እሰው ሀገር ነኝ ነገር ግን ካሳለፍኩት ዘመን አንተን ማዳመጥ ከጀመረ በቅጡ ወራት አላስቁጠረኩም አተን ሳዳምጥ መኖር አጉጋኝ
ስለ ድብቅ አይምሮ ስላሳወክኝ አምሰግናለሑ ።
በሕይወት ዘመን ሑሉ በጥሩ እይምሮ እንድትቆ ይ ከልብ እመኝልሓለው ።
በጉጉት ነው የምንጠብቀው ፕሮግራሞችሕን በርታልን ።
ማነው እንደ እኔ ዳዊትን ቁምነገሩም ቀልዱንም አብሮ ውድድድድድድድ የሚያደርገው I LOVE YOU መብቴ
Perfect men
Dawit
Anten meketel kejemerku ken jemro bzu lewt berase lay eyayeu new egziabher andebetet ehn yebarkew amen
ጌታ ዘመንህኝ ይባርከው
እንደ አንተ አይነቶችን ለዓለም አሻራቸውን ሚያስቀምጡ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
አሚን ወላ❤
የዘመናችን ምርጥ ሰው አንተነህ ዳዊት❤❤❤❤❤ለእኛ ወጣቶች የተላክ ጀግና❤❤❤
Hi
Rejim edmee ka tena gar EGZIABHER yistih.🙏🙏🙏🙏
ዳዊት አንተ ድንቅ ሰው ነህ 🙏ሰላምህ ይብዛ
እኔ አንተን መከታተል ከጀመሩኩ አንድ ወር ቢሆነኝ ነው ግን በጣም ለውጥ እያየሁ ነው እራሴ ላይ አባቴ አመሰግናለሁ በጣም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🤴❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟
እኔም አንድ ወር እየሆነኝ ነው ከፍፍፍፍፍ ብዬ በ33 ጫማ እየበረርኩ ነው ተመሰግን
@@sofiseid6257 እየበረርኩ ነው😅
እኔ ደግሞ አንድ ሳምንቴ ነው እንዴት እሆን ይሆን 🤷♀️
Vhvv
Hm p my k and n op B. M B
አንተ ምርጥ የአምላካችን አገልጋይ ነህI🙏 ጥበ ቡን እንደ ንጉስ ሰለሞን ሰጥቶሀል በርታ እግዚአብሔር ያንተን አይነቱን ያብዛልን አይንህ እግዚአብሔርን ብቻ ይመልከት 🙏🙏🙏 I am proud of you 👍🤙🤙 ❤❤❤
ውይ አተን ያላወኩበት አመታቶች ያናድዱኛል በእውነት ግን አሁንምቢሆን ገና22አመቴነው ካንተ ብዙ እየተማርኩኝነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ዴቭ አድናቂህነኝ
እኔ ዳዊት ድሪምን ካወኩ ጀምሮ እራሴን አውቂያለሁ ምንም ነገር አያስቆመኝም ገና ወደፊት እሄዳለሁ የኔን ቀን በድስታ አልፋታለሁ
ዳውድ ድሪምስ በጣም የተለየ ፍጡርነውእድሜናጤና ይስጥልን
ምነው ቀድሜ ባወኩህ አንተን ከሰማሁ ጊዜ ጀምሮ ለውጤ እጅግ የሚገርም ነው መፃፍህንም ገዝቻለው እደገና እየሰራኝ ነው ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥህ
Metsafun yet magignet echilalew
Debrezeit lalenew😳
ከአሁን ጀምሮ የፈለግሽው ቦታ መድረስ ትችያለሽ
Woooooow davey tabariki siwodekh nurelign betame new dase yaleng deve❤❤❤tsaga yabezalh❤❤❤
On top of you telling the truth with deep ambition to convince your people , I love your broken Amharic in a very practical words you use Davo ! ❤you are AMAZING 🤩 stay giving and sharing 🎉
0l9
@@ermigobezay 😊🎉🎉..
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤9😅😅
ይቻላል ይቻላል እናመሰግናለን
እኔ እስከ አሁን በለኝ ሕይወቴ ብዙ ሰዎችን በማማከር ቀይሬያለሁ። አሁን ራሴን ማሻሻል እናዳለብኝ በማሰብ ሥራ ከጀመርኩ ሰንብቻለሁ 6 ወራት ያክል ሆነኝ። ከአለምኳቸው ሕልሞች አንዱ ከነበረኝ ልምምድ ላይ የተወሰነ ነጥብ ጨምሬ ድንቅ የሕይወት ክህሎቶችን ማሰልጠን ነው። ስለዚህ purpose, vision, goal, aim... ስለእነዚህ ቃላት እና ሌሎችም መሠረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች እገዛ ማድረግ ይቻላል ብዬ አስባለሁ እና እባካችሁ።
በጣም ደስ የሚል በጎ ስራ ሰርተሀል /ሻል/ ከዚህ በላይ ጥበቡን ህውቀቱን ይጨምርልህ /ሽ/ እኔንም ባገዝከኝ መልካም ፈቃድህ /ሽ/ከሆነ አመሰግናለው።
@@tigista1977 በጣም ፈቃደኛ ነኝ። ደስም ይለኛል። ምን ላግዘዎት?
በርታልን እንወድሀለን እየለወጥከን ነዉ እናመሰግናለን
Dawit sent bota new ye Egzabhern seme yeteraw 🙏 Egzabhern ayawkem yalchu adamtut
Golden Generation🙏
እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዳዊት ድሪም የምር ሰው መሆኔን ሁላ ገና እራሴን እያዬሁኝ ነው የአገልግሎት ዕድሜህን ያስረዝምልን🙏🙏🙏
Besedete Layi Yalen Arif New Yetekimenale Beye Asebalehu
የኔ ምርጥ መምህር ደግሜ ደጋግሜ የምሰማህ ዘርህ ይብዛ አሜን
Sofi
@@ahlammuhammed3233 ወዬ የኔ ምርጧ ልጅ
ሰብርክራይሳይሆን ሰብስክ
ድንግል ማሪያም ገደብ የሌለው ዕድሜና ጤናውን ታብዛልህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ታስፈልጋለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
Excellent education ❤❤❤
የኣለማችን ጀግና
እኔ የዴቭን ኤቨንት አንዴ ነው በአካል የተሳተፍኩት
ከዛን ቀን ቡሀላ የህልሜ አባት ሆነሀል
ዴቭዬ My dream father ኑርልን!!!!!😍😍😍😍
I learn so much thank you much respect we need more people like u in Ethiopia
Thanks u so much.iam happy❤❤👏
ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
ድንቅ.ሰው እናመሠግናለን 🙏🙏🙏❤
You are amazing dr dawit thanks for this good advice & experience. 🙏🥰
በጣም አየደበረኚ ተቸገርሁ አለው ምን ማድረግ አለብኝ
I am very happy you trying to change the generation of Ethiopia keep doing🤗🤗🤗😍
የኡነት በስንት ሰዉ ነበር የምፈርደዉ አሁን በራሴ ፈረድኩ አሁን አድስ ሰዉ ሁኛ ተነሳሁ ማንም ላያቆመኝ እመነኝ አድ ቀን እዳተ መድረክ ይዠ እደማሰለጥን አይቀርም❤❤❤❤❤❤::
Dawitye egziyaber abzto yebarkhe 🙏🙏🙏
ብቻ ደስ ይላል በአካል ባንታደምም እመዳም ኩሽናዉስጥ ብቻየን ነበር የማዉራዉ አተን ካዉኩህ ጀምሮ ብቻየን ማዉራት አቁሜለዉ ዳይ ወደ ተግባር በብዙ ስራ እቅልፍ ማጣት ዉስጥ ሉናችሁ ተስፍ ሳትቆርጡ የምትኖሩ እህቶቼ ፍጣሪ ከናተጋ ይሁን ሀገራችንን ስላም አሏህ ያድርግልን ደምሩኝ በቅንነት😢😢😢
Wow meret sera new hulum sew leyameltew emayegeba hasab new yemiketelew eskilekeke gwaguchalewWow meret sera new hulum sew leyameltew emayegeba hasab new yemiketelew eskilekeke gwaguchalew
Just thanks only ❤❤
You are there for all of us. Dave I didn't know your show, but within this short time learned a lot. Thank you
I LOVE YOU AM FROM JIMMA ETHIOPIA SOFI❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dawit Daniel betam tebarkibetalogn
ሰላሙ ይብዛልህ ከልብ እናመሰግናለን
I highly recognized a person like him because Ethiopian needs critical change ! instead work we are happy to talk more and oppose some body....
አባቴ ዛሬ መፀሀፍህን ላከልኝ ከትላንት ወዲያ አዲስ ቴስላ መኪና ገዛሁ ግን በአንተ መፀሀፍ እንደተሰማኝ ደስታ በሂወቴ ደስታ አላየሁም ይኸን ፅሁፍ የፃፍኩልህ እኔ በሚቀጥለዉ አመት ማርስን ለማጎብኘት ቀጠሮ ከተያዘላት አንድ ወቅት በጎች እረኛ የነበረች ሴት ናት
እውነት👏👏👏ያንቺንም የህይወት ተሞክሮ መስማት ያበረታናል ከእረኝነት እስከ ማርስ ብዙ struggle አለው ግን im proud of u❤🙏🙏🙏ግን ባንዲራሽን እንዳትረሺ ማርስ ስትሄጂ😂
ዋው በጣም ጀግና ነሽ እንተዋወቅ ፍቃደኛ ከሆንሽ አመሰግናለው
We need like you 💕💕
ዳዊትዬ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡንና ፣ጸጋውን፣ ሰላሙን ያብዛልህ። አንተን በላይቭ እከታተልሀሉሁ። እኔ በተፈጥሮዬ ብዙ ልሰራ እንደምችል አውቃለሁ ነገር ግን እንደምታውቀው የአሜሪካ ህይወትና ቤተሰብ ጫናው አስሮ ስለሚያንቀሳቅስና ትርፍ ሰአት ማግኘትና ለለውጥ ለመስራት ተቸግሬአለሁ።
ፖራዳይም ነው ምክንያትሽን አሁኑኑ ጥለሽ ውጭ
ትክክል እኔም እዛው ነኝ ልጅ ስራ ስንል እራሳችንን እንረሳለን
Dawit mn ale "Sew sifelg sebebegna sifelg teamregna " ...
You are so incredible !!!! Tank you so much !!! ❤❤❤
Egiziyabhir hulem yitebikihi betam tetkime alehu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Supper genius.
Good bless you
Daveye you're amazing! You help me to open my eyes 👏 ❤️
Stay blessed with long life 🙌
mehere Ena Meseginalen
አናመሰግናለን
Amazing seminar
Woow Beyalehu
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እራሴን ከጠፋበት መስመር አገኘሁት
You are incredible 👌👌GOD BE WITH YOU Thank you Sharing 🙏🙏👌❤️
May God bless you and ur families I can tell u care so much thank you for the life education
ዋው ይመችህ ዳዊት ድሪም ብዙነገር ተምሬለሁ
በጣም እየተገረምኩ ነው ያዳመጥኩት እኔ እየተሰማኝ ያለውን ካንተ ሰማው ችግሩንም አወኩት ኤክስንም አሸንፈዋለሁ
Yes thank you Dawit 👌
ጥሩ ነው
God bless you !!
You are incredible person dave
many thanks !
የመጀመሪያው ቀን ተግባቦት መጨርሻ በእውነት አመሰግናለሁ! እኛ ድንቅ ነን።
ቃላት ያጥረኛል
አመሰግናለሁ
thank you daveye
በጠሚ አነ መአሰግነለነ ተበረከ
thank u Dawit
Ur amazing
I like thise motivation program thanks d.d
Amsginalwu 🙏
Thank you Dave you are genuinely teaches us. I bilieve my life will change.
ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክ
Mr dawit betam enamesegnhalen lemitadergew mlkam negeroch hulu.
የኔ ኤክሰ የዋነት
ሀይ ዳዊት ሰላም
Good 😊
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ቀይረኸኛል ዘወትር ነው ያንተን ቪዲዮ ማዳምጠው
👌!
ዲቭ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤
tebarek
ክበርልኝ ወንድሜ❤
በርታልን
Dawit 🙏❤🙏❤👌👌
Melse Tafelenegne Mayetehe Endaweki
ትምህርትህ በጣም ሀራፍ ነው ድምፅ ጨመር ብታደርግልን
dawit i like your program but i am military sow to live my dream
ME FROM BAHIR DAR TEMCHTOGALE THANKS
👌