Amen .... egziabher abzto yebarkish.... eyandandu metelekiw beseatu bemisemagn huneta west new enam melekt endemetalen new mamenew... i wish i would say more, betam new madenekesh, amesegnalew.....
Hi kaleya 😊I share most of your story and I understand the miracles of GOD’S hands he’s a true FATHER who never leaves his children when we’re away from him he lets us explore watching us from a distance,but he’s always there as soon as we start stumbling falling downwards he waits at the bottom with out a judgment lifts us up and helps us stand stronger than ever ❤️🙏🏼 so Kale I have been there I know exactly what you’re saying 🙏🏼 just so you know you’re so graceful and grateful don’t let go you’re armor girl😃 don’t let go!! Blessings to you SISTER 🙏🏼
Kalye❤ Betam betam Amesegnalew I learned a lot from you a lot sew lekas erasu lay sesera betam Des yelal beewnet betam new yanchin video say Des new mileye Egzaber yebarkesh yelibeshen hasab yemulalesh amesegnalew❤
እስቲ እህታችንን ምከሩልኝ -- ለተጨነቁም ይህንን ቪዲዮ አጋሩልኝ❗️
✨🦋 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።🦋💜✨✨✨✨✨✨መዝሙረ ዳዊት23
🦋1 ሳሙኤል 17:37 🦋
ከአንበሳ መዳፍና ከድብ መንጋጋ ያዳነኝ እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ ፍልስጥኤማዊ እጅ ያድነኛል።💜💫✨
🦋💜✨ዕውሮችንም በማያውቋት መንገድ አመጣቸዋለሁ፥ በማያውቋትም ጎዳና እመራቸዋለሁ፤ በፊታቸውም ጨለማውን ብርሃን አደርጋለሁ፥ ጠማማውንም አቀናለሁ። ይህን አደርግላቸዋለሁ፥ አልተዋቸውምም። ትንቢተ ኢሳይያስ42:16💜🦋✨✨✨
Amen❤❤❤❤
ተባረኪ ቃልዬ የእህቶችሽ ብርታት ሆነሻል
Amen
❤❤❤
Amen ❤
ስለኔ የምታወሪ እየመሰለኝ ነበር ::እማያልፍ የሚመስለው በእግዚአብሔር ቸርነት አልፎ ማየት እንዴት ደስ ይላል::
ውው ቃልዬ ከአይን ያውጣሽ ስታምሪ ዛሬ ደግሞ 😮❤❤ የኔ መካሪ እህት
Thank you sis ❤️💜🦋✨
ጌታ ዘመንሽን ይባረክ የኔ ቆንጆ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ በእግ/ር ላይ ያለው እምኔትሽ ከራስሽ አልፎ ወዴ ለላ ስው ምጋባ ነው ብእውነት አንችን ስይሽ ስሴማሽ በጣም እዕናናለው እበረታለው ውድድ ነው ማረግሽ ተባረክልኝ❤❤
በእውነት እጅግ ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ነው እያናገረሽ ያለው የሁላችንም ሴቶች ችግር መጠኑ አይነቱ ይለያይ እንጂ ሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነው ማንም ሰው እንዳልሽው መገጫገጭ ሊገጥመው ይችላል እግዚአብሔር ድጋፍ መጠጊያ ያረገ ግን ሊወድቅ አይችልም እና ይሄ ትምህርት እውነቴን ነው የምልሽ ሁላችንም ነገሮች ዘንበል ባሉብን ጊዜ እያወጣን ብንሰማው ብርታት ጥንካሬ የሚሆን ሀሳብ ነው በጣም ነው የምናመሰግንሽ ፡፡
የኔ ቆንጆ በጣም ሲገርመኝና እራሴን እንዳዳምጥ አረግሽኝ የምናምነው እ/ር ያደረገው ለመልካም አንልም ሁሌ ይገርመኛል እና ምን አስታወሰኝ መሰለሽ ያ በር ተዘግቶብን የትም እንዳንወጣ ያ ብር ወርቅ ሁሉ ነገር ኖሮ የትም እንዳንሄድ እንዳንነቃቃ ያደረገን ኮሮናን አሰብኩት ያሳለፍነውን ጊዜ አልፈነዋል ጠንክረን ሳይሆን በወደደን በሱ ሀይልና ብርታት ይኸው አለን ❤❤❤
ይሄንን ቃል ጌታ ከእንድ ወር በፊት የሰጠኝ ቃል ነው ጌታ ዛሬም ደገመልኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ነው መቼም የሚያናግርሽ ብዙዎቻችን ጠንካሮች ነን አንዳንዴ ፈተና የሚሆንብን ነገር ሲገጥመን ያ የምናምነዉ አምላክ በምልክታ የሆነዉን እንዳንቀበል ያሳየናል መጽናትን ያስተምረናል ጠንካራ ሆን እኛ ወደቆምንበት ራሳችንን ያስቀመጥነዉ ቦታ እንዳንወርድ ይመራናል እዉነት እኛጋር ካለች አንወድቅም የተደገፋነዉ አምላክ አይጥለንም ።ቃልዬ መልካም መሆን አንዳንዴ ያስደፋራል ግን ማንነታችንን ማሳየት የኛ ነዉ ራስን ብቻ መከተል ልብችን የሚነግረን እዉት መከተል ነወዉ ለኔ የጠቀመኝ ይህ ነዉ ከዛማ ለካስ እነት ነበር የሆነዊ ሁሉ እንደ ፊልም ሲታይሽ ያልተወን አምላክ ይክበር እንዳንወድ የጠበቀን ይባረክ የኔ ቆንጆ❤ አንደበትሽ የመንፈስ ምግብ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላምሽ ይብዛ ።
ኃጢያተኞችን የሚወድ አምላክ አለን፡፡ አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሃጢያት አድርጐ የመስቀል ሞትን ሙቶ ከሙታን ተነስቶ ደግሞ ለፍርድ የሚመጣውን አምላክ አምልኩ ተስፋ አድርጉ፡፡
My lovely daughter thank you to share my story i love you god bless you more you are amazing my daughter I feel stronger am glad amen amen amen ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የሰጠኝ ተመስገን ብያለሁ ስላቺ የውድ ያከበርሽው አክብሮሽ ማመስገን መታደል ነው በርችልኝ❤
ተመስገን በዚህ ዘመን ያንቺን አይነታ ወጣት መካሪ መልካም ስብእና ያለው ሰው መገኘቱ። እወድሻለሁ።
i always feel positive when i see you ❤❤❤ you have positive energy ❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ✨🦋 ❤️💜🦋✨
አመሰግናለሁ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃል ተስፋ ትሰጪኛለሽ በጣም
አይ አንቺ የምታወሪውን እግዚአብሔርን አቀዋለሁ እሱ እኮ እራሱ❤❤ የኔ አንደኛ የኔ ብቻ የምለው አምላክ አለኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭
ቃልየ ማዓረይ እግዚአብሔር የምር ቀን ኣለዎ እግዚአብሔር ለሁሉም ኣዋቂ ነው ተመስገን 💝🙏
Amazing message as always!! Kalye the beautiful in and out. Pink looks so great on you 🥰🌸🌸💕
ቃልዬ የኔን ኑሮ የምታወሪ ይመስለኞል
Amen .... egziabher abzto yebarkish.... eyandandu metelekiw beseatu bemisemagn huneta west new enam melekt endemetalen new mamenew... i wish i would say more, betam new madenekesh, amesegnalew.....
ቃልዬ:በህይወቴ:ብዙ:
አስተምረሽኛል:አንዳንዴ:
ስለኔ:ህይወት:የምታወሪ:
ይመሰኛል:እግዚአብሃር:
ይባርክሽ:ለውጠሽኛል::❤
በአንድም በሌላም ይናገራል ይሄ ነው ቃልዬ❤❤❤🎉🎉🎉
❤May our Lord Jesus Christ bless you abundantly sis❤
እውነት ምስጋናየ ከልብ ነው እኔ በራሴ ከልብ ነው እማመሸግንሽ ተባሰኪ እንዴት ሰላም እንደሆንኩኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌየም ይቅደምልሽ ሰው ፊት ስትቆሜ ሞገስ ስትናገሪ አንደበት ይሁንሽ ወድሻለሁ አመሰግናለሁ❤❤🎉❤❤❤
የኔ ቃል ክበሪልኝ😘 እንዳች እምንመሰክር ያድርገን መ ነገሬ አልፎ። እምመሰክርበትን ጊዜ በጉጉት ነው እምጠብቀው
Amen!!! Thanks to be God for unspeakable gifts!
Amen amen
Anchi melkam set yabate yegeta bereket nesh lene❤❤❤
ቃልዬ 😢ብርታቴ እኮ ነሽ አንዳንዴ ለኔ የምታወሪ ነው የሚመስለኝ እህታችን በርቺ እውነት ነው ያልፋል
We all are the same dear✨🦋 ❤️💜🦋✨
Enamesgenalen betam gobez neshi Demo ergatachi bezalay konjo nechi Amlak yebarekish
የኔ ቃል ክበሪልኝ😘 እንዳች እምንመሰክር ያድርገን ነገሬ አልፎ። እምመሰክርበትን ጊዜ በጉጉት ነው እምጠብቀው
Amesegenalehu yene wud Egziabher yibarkesh hulem E/r kanchi gar yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለኔ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ አንችን ስሰማ ጀስት ከታውን ወጣ ብየ ፖርክ ውስጥ ከፍቶኝ ቁጭ ብየ ነው የሰማሁት እህቲ ለኔ ካለሁበት አሁን የማሳልፈውን ስለሆነ አሜን እጠብቃለሁ ከእግዚአብሔር ከሰው ጨርሻለሁ በሰው የተከበብሽ ይመስልሽና ግን በሆነ ታይሞ ብቸኞ ስትሆኝ ያ በጣም ያማል።ተባረኪ እህቲ🙏🙏🙏🙏🙏
Wawwww amaizing spirit... Thx sis.. Temekariwa ehite degmo yalechiwn apply adrgiw yiseral ❤️❤️❤️❤️
Thanks a lot Kale Stay blessed❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you 🙏 ❤❤❤❤❤
❤❤❤ thank you 🙏🏾
Thank you
Betam yegremal betam eyazenku eyalkesku balhubt seat metashe kaliy thanks
ቃልዬ ብርታቴነሽ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ተባረኪልኝ ❤❤🎉🎉
Amen 💕💕💕
May God bless you .
ቃልየ በምክርሽ ሁሌ በጣም አደነቃለሁ ተባረኪ.
What an Amazing Message!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃልዬ የእኔ ውድ እህት እውነት ነው ሁሉንም ለእግዚአብሔር መስጠት ነው ❤❤❤ እግዚአብሄርን ቢደግፉት አያሳፍርም ሁሉንም በጊዜው ያስተካክላል❤❤❤ ቃልዬ እናመሰግናለን ሁሌም ብርታታችን ነሽ❤❤❤
እግዝያብህር ይባርክሸ የእኔ ቆንጆ
አንደኛ ❤❤❤❤❤❤
As always my dear sis!
I swear I really miss you and your videos!!! I hope you will come back soon. ❤
God bless u
ቃል የኔ ቆንጆ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይልን እየደገምኩኝ ነው የማይሽ በነገራችን ላይ ሴት ነኝ በባለቤቴ ስም ስለ ተከፈተ ነው❤❤❤❤❤❤
Lol eshi my dear
@@zemenawit ehite Lol (lucifer is our loard ) malet new yibalal silekalu yemitawkiw kal
Kaleye betam new madenkish!
Eski yemitechey kehone yalefewen tarikesh achawechin.
Ene ahun yalehubet hiwot betam kebad new anchi endemeteyewm metshaf kidus anebalehu temehert adametalehu gen .... ebakesh metechey kehone betawerign des yelwgnal ❤
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ተባረኪ❤❤❤❤...
thanks kaleye you are so sweet 💚💛❤mekeresh betam des yelal 🙏🌺🌺🌺
ቃልዬ ተባረኬ
Because God is Love. He Loves us when we his enemies. Yemimeka be egziabher yimeka
😢😢😢እውነት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው❤❤❤
Thanks Kaley shikorina 🥰🥰🙏🙏
Thank you sis🙏🏿💗🍀
Yene konjo ❤
God bless you
Video ሳላየው ቀድሜ መፖሰትሽን ሳይ ደስ የሚለኝ ነገርስ የኔ ቃልዋ ❤❤❤
እኔን የሚሰማኝ ልክ እንዳንቺ ነው❤
Amen amen 🙏
ዉይ ደስ ስትይ ❤
የኔ ቆንጆ
mashalllah ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቅን ሴት እንዴት ሂወትን የሚቀይር ምክር እንደምትመክሪ እውነት ለመናገር ልባም ሴት ነው ክብር በይልኝ
ኣበት መታደል እንዴት ኣይነት ስብእና ነው ታድለሽ እንዳንች ሞሆን ነው ምፈልገው የኔዋ ኣርያ ❤😢 ደሞ በጣም ነው እምወድሽ ❤
Hi kaleya 😊I share most of your story and I understand the miracles of GOD’S hands he’s a true FATHER who never leaves his children when we’re away from him he lets us explore watching us from a distance,but he’s always there as soon as we start stumbling falling downwards he waits at the bottom with out a judgment lifts us up and helps us stand stronger than ever ❤️🙏🏼 so Kale I have been there I know exactly what you’re saying 🙏🏼 just so you know you’re so graceful and grateful don’t let go you’re armor girl😃 don’t let go!! Blessings to you SISTER 🙏🏼
Qalye❤❤❤ sile Ewunet fetari banchi wust bizu yinegrenal😢😢 kelib hulem atatime new yemadamtish , amlakachin dinq amlak new ♥️ ❤️ ❤❤❤ simu ke atinaf eske atinaf yetemesegene yihun, yedingil lij❤😢😢 qal yenem hulem tiyaqe new yihen yakil minim esun yemiyasdesit yekebere neger saynoregne yewededegne yakeberegne lemindinewwww 😢😢😢😢😢 ?? Yenem?
Kalye I feel like you are talking to me I was about to cry.
My Ethiopian princess❤❤❤❤❤
Thank you sis ✨🦋 ❤️💜🦋✨
Nice, Well Said
😢😢😢😢❤❤❤❤tebarkilgn
❤❤❤
እውነት ነው የምልሽ ዛሬ የተናገርሽው የኔን ሂወት ነው የተናገርሽው እውነት አውነት
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
ዛሬ ለኰሜንት ለላይክአንደኝነኝ የኔአንደበተ ጣፉጭ ህልም ፍጥረት አይለይሽ የኔቆንጆምክርሽ ያጠግባል።
አሜን እህቴ ❤️💜🦋✨
Amen
Qalyeyyy😢😢😢❤❤❤
Konjo yene tesfa ❤❤
Thank you so much it’s helpful bless you ❤❤❤❤
Amen✨🦋 ❤️💜🦋✨
ቃልዬ❤❤❤❤
Kaleye! Beautiful message yene konjo! Looking good as always!
Thank you yene fikir
Stay blesses ❤❤❤
Egziaber birik yadirgshe lib malet yalebin tafache melkt new
ቃልዬ ዘሬ ያስታመሪሽው ስለኔ ናው የኔ ፍቅር ❤❤❤❤
ዌልካም ቃልዬ መልካም ሰው ብርክክ በይ የመወድሽ ❤❤❤❤
Yabizalshe ❤
hulu sayeshi erasen ayewalehu lene tilek timert new yeseteshigni tesefam chemer nege ades ken endehonem tebareke❤
Thank you sis✨🦋 ❤️💜🦋✨
ፍቅር ያዘኝ ካንቺ ዘመንዬ ድምፅሽ እራሱ ሰላም ይሰጣል 😂😂😂 ሴት ነኝ እሺ 😅
Haha thanks sis love you too ✨🦋 ❤️💜🦋✨
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምክር❤❤❤
ቃልዬ እንዴት ሰነበትሽ ደህና ነሽ ወይ ሁልጊዜ በልቤ ዛሬ ቃል የሆነ ነገር ባለች ስል ነው የምትመጭው ሲደክመኝ ሲከፋኝ ብርታት የሆነ ቃል ነው የምታስተላልፊው አንድ ደስ የሚል አባባል አለ ካንቺ ከዛሬው መልእክት ጋር ይገናኝ ይሆናል እንዲህ ይላል
ከደረሰብኝ ትልቅ ችግር ይልቅ የደረሰልኝ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይላል ❤
በጣም ውደድኩት አባባሉን አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ
Eweay betam betam nw mwedish y anichi vido and qen asalife alwqem betam nw mtbqish i love u more egzabihier kea anichi gar yhun❤❤❤❤
Kalye❤ Betam betam Amesegnalew I learned a lot from you a lot sew lekas erasu lay sesera betam Des yelal beewnet betam new yanchin video say Des new mileye Egzaber yebarkesh yelibeshen hasab yemulalesh amesegnalew❤
Yene konjo endet endemewedesh.
💔
ቃልዬ ለምሰጥሽ ኮሜንት ይቅርታ በጣም ነበር የምታጠነክሪኝ ስለፍልስጤም ያወራሽው አልተመቸኝም way?
Weyy tefashbin!
Tenafakiwa
ምክርሽ ይጠግናል፡በጣም፡አመሰግናለው፡የኔ ውድ
You're welcome dear ❤️💜🦋✨
Amin. Anchi melkam ehete. Leban new yaresersew. Kalu. Keteta. Melku. Lena new.