ድንገት ጠረንሽ ሲቀየር እነዚህን 3 ምክንያቶች ጠርጥሪ❗️💨 ካንቺ ብቻ አይደለም። ለሴቶች📌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 423

  • @zemenawit
    @zemenawit  9 месяцев назад +118

    መዝሙር 56✨️🕊❣️
    በእግዚአብሔር ታመንሁ፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? አቤቱ፥ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው፤ ነፍሴን ከሞት፥ እግሮቼን ከመውደቅ አድነሃልና👏

    • @gabi8657
      @gabi8657 9 месяцев назад

    • @lolitakebrom3217
      @lolitakebrom3217 9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

    • @oboyefew8528
      @oboyefew8528 9 месяцев назад +2

      ስለጠረን ምን አስወራሽ ታዲያ
      ለነገሩ የራስን ንጽህና መጠበቁ
      ራሱ ቅድስና ነው።

    • @honeyaddisababa
      @honeyaddisababa 9 месяцев назад +3

      You look gorgeous kal bless you

    • @lilihabtamu78
      @lilihabtamu78 9 месяцев назад

      Thanks beautiful 😊

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 9 месяцев назад +42

    ቃልዬን እንደኔ ሚወዳት
    like

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 9 месяцев назад +30

    ቃልዬ ጎበዟ ሴት እህቶችሽን እንደዚህ ስለምታስተምሪ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እኔ ሁሌም ቪዲዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቺ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @wubneshleta3560
    @wubneshleta3560 9 месяцев назад +2

    ቃልዬ አንቺን የመሠለ ታላቅ እህት ለሠጠኝ ፈጣሪን አመሠግናላሁ ሁል ጊዜ የሚጠቅመንን የሚስፈልገንን ነው ካንቺ ቪድዮ በግሌ የምማረው እድሜ ላንቺ ብዙ ነገርን እያለፍኩኝ ነው ገና ብዙ ነገር ከኔ ይጠበቃል እድሜ ከጤና ይሥጠንና ለውጤን ላንቺ ለማሳየት ያብቃኝ አሜን፡፡

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 9 месяцев назад +8

    የኔ ውድ ቃልየ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው እየተናገርሽ ያለሽው እና በጣም ነው እምወድሽ ጌታ እየሱስን ስለ አንቺ አመሰግነዋለው ።አምላኬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ አሁንም የቃሉ መገለጥ ይጨምርልሽ በእየሱስ ክርስቶስ ባረኩሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Amen my dear 🥰🤲

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia 9 месяцев назад +25

    best video ❤❤❤ i know this is ur gift❤ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል"በሙሉ ስልጣን ምከር ገስጽ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው"ቲቶ 2*15

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 9 месяцев назад +3

    መዝሙር 50:23፤ ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 9 месяцев назад +2

    ኣሜን እግዚአብሔርን
    አመስግኑት ትክክል🙏🙏🙏
    እህቴ ሁሌ ካንቺ ብዙ
    እውቀት ነው የምትሰጭይ
    የሴት ጀግና,ባለሙያ,አስተዋይ
    ኪዳነምህረት ያሰብሽውን
    ታሳካልሽ❤

  • @MarshetSolomon-xg5hn
    @MarshetSolomon-xg5hn 9 месяцев назад +13

    ቃልዬ ሁሌ ታበረቺኛለሽ ተባረኪ ፆሙን የበረከት የምህረት ያድርግልን መዳኒያለም

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 9 месяцев назад +6

    እህታችን ቃል መልካም የዐብይ ፆም ላንቺም ይህን ለሚያነቡ ሁሉ ይሁን! የተናገርሽው ሁሉ እሙን ነው፣ እያዳመጥኩሽ ሳለሁ መልካም ምክርሽ ይሄንን ልበ ሙሉ የሚያደርግ ከፍርሃት የሚያላቅቅ ጥቅስ አስታወሰኝ... 'እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል'... እያለ ይቀጥላል - የዳዊት መዝሙር ፳፫🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Amen 🥰🤲🤲

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 9 месяцев назад +1

    ቃልዬ እኔ እንዳች ነው የማረገዉ ቤቴን አጽድቼ ብርሀን እያየሁ ጸሎቴን ሳረግ በጣም ነዉ በመንፈስ እምደሰተዉ ተቻኩዬ ሳልጸልይ ስወጣ እንዳልሽዉ ስተረማመስ የሆነ ነገር ሀፕን ይሆንብኛል ትዝ ሲለኝ የተዉኩት ጸሎት ነዉ እና መጸለይ ማመስገን ትልቅ ፀጋ አለዉ ንፁህና አመስጋኝ ስንሆን እግዚአብሔር ይባርከናል የኔ ቆንጆ አንችም ጎበዝ ነሽ ሰላምሽ ይቦዛ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      👏👏🥰🥰🥰

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 9 месяцев назад +2

    ዋው ቃልዬ የበራልሽ ሴት ነሽ አሁንም የጌታ ብርሃን ባንቺ ላይ ይሁን በኢየሱስ ስም ተባርከሽ ቅሪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🥰🥰👏👏

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 9 месяцев назад +1

    እናትሽን በጣም ነው ምወዳት እናቴን ትመስለኛለች አንችም በጣም ጎበዝ በርቺ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ትክክለኛ አሳብነው ያነሳሽው እኔም ውስጤ ይህን ያስባል ውስጤን ነው ያወራሽው ተባረኪልኝ ደስየምትሉ ቤተሰብ፡፡

  • @firansh1115
    @firansh1115 9 месяцев назад +11

    እህቴ ጌታ እግዚአብሔር ያስብሽ አንዳንዴ አጋንት በዚህም ይመጣል ምን አልባት መተት ሊሆን ሰለሚችል ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ጸበል ተጸበዬ በምታምኝዉ እምነት ጸልዬ የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ያስብሽ አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰👏🥰👏

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 9 месяцев назад +12

    ሌላው ስለትዳር እስቲ ቪዲዮ ስሪልን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Eshi love ❤️ 😍 💖 ❣️

    • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
      @ዮስቲና-ጠ4ዐ 9 месяцев назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው ቃልዬ በትዳር ውስጥ የሚደረግ የንፅህና አጠባበቅ

  • @melat21
    @melat21 9 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን❤ቃልዬ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ ሁሌም እንዲ ቶሎ ቶሎ ነይልን በጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሔር የሰጠኝ እህቴ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Thank you so much, my dear 😘 🙏👏

  • @misrakeldana4986
    @misrakeldana4986 9 месяцев назад +2

    ቃልዬ የኔ ጎበዝ ተመስጬ ሳዳምጥሽ ቶሎ አለቀብኝ ደቂቃው ሁሉ አጠረበኝ ተባረኪልኝ በሂወቴ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት 🙏 ሲደብረኝ ያንቺን you tub ነው ከፍቼ የማየው

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Yene konjo thank you 🥰🙏👏

  • @aytenewgebremariam2870
    @aytenewgebremariam2870 9 месяцев назад +11

    ደስ ስትይኝ እንኳን አደረሰሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🤲👏👏👏

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ እውነት ነው ይሄ ጸጉር ምን አይነት ሰው እንደሆኑ ይታወቅመ የሚመጣውም ከህንድ ስለሆነ አነሱ ደግሞ በጣም አምልኮ አላቸው ግን አናስበውም አይገርምም አሁን ነው ያሰብኩት ውይይይ ዘገነነኝ አንቺ ቆንጆ ጸጉር አለሽ እኛ ደግሞ ጸጉር ስለሌለን ተገድን ተባረኪ የኔ ማር

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 9 месяцев назад +5

    ቃልዬ አመሰግናለው፡እውነትሽንነው እኔም አዳንዴ እቸገራለው መጥፎ ጠረን በጣም ያሳቅቃል ፡ስለምታደርጊልን ሁሉ አመሰግናለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Ayzoshe yene konjo pray 🙏 🤲

  • @amiramuzemil
    @amiramuzemil 9 месяцев назад

    ጎበዝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @DegaregeYitayih
    @DegaregeYitayih 9 месяцев назад

    እየሱስ like this ፈተና አድኖኛል ወንጌልን አን ብቢ ፀልይ

  • @genayal4277
    @genayal4277 9 месяцев назад

    በጣም ደስ ትያለ ሽ ግልፅ ነሽ እኔም እንዳንቺ ንፅህና በጣም ደስ ይለኛል በርቻ መልካም የፆም ግዜ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 9 месяцев назад +2

    ቃልዬ ሁልጊዜ አመስጋኝ ፈገግተኛ፣ንፁህ ውብ ብልህ አስተዋይ መሆንሽን አደንቃለሁ ❤❤❤ያንቺ video ሲለቀቅ በጉጉት ነው የማየው እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰👏👏👏 yene konjo 🌸

  • @loveisgreat9102
    @loveisgreat9102 9 месяцев назад +9

    ጥሩ ምክር ነው ዘመንዬ በደንብ ልስማ 😮😮😮😮

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Eshi yene konjo 💕

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 9 месяцев назад

    ተባረክ የሚጣፍጥ ምክር አዘልን ነው ❤❤❤❤

  • @Sabaasmelas604
    @Sabaasmelas604 8 месяцев назад

    በጣም ጠ ቃሚ ምክር ነው ♥️♥️♥️

  • @RahelDessie
    @RahelDessie 9 месяцев назад

    ቃልዬ ፈጣሪ ይባርክሽ አንቼን ስመለከት ሰላም ብርታት ይሰማኛል
    አምላክ ቢረዳኝ ያንቼን ፈለግ ብይዝ ደስ ይለኛል ኑሪልኝ የኔ መልካም ሴት
    ደግሜ ደግሜ ባይሽ አይሰለቸኝም ታድለሽ😅😅😅

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ቃልዬ❤❤❤❤

  • @tigistsisay2336
    @tigistsisay2336 8 месяцев назад

    የኔ መልካም ተባረኪ❤❤❤

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 9 месяцев назад +2

    ቃል ዘመናዊት እህቴ ኑሪልኝ እጅግዬ ከአየኋት ቆየሁ ሠላም በይልኝ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      She is fine my dear 😍

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 9 месяцев назад

    አመስግናለሁ የኔ እህት መንፈሳዊው ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @kakogebremedhin4735
    @kakogebremedhin4735 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ጥበብን የሰጠሽ እጹብ ድንቅ ነሽኮ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🥰💕👏👏👏

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 9 месяцев назад +4

    Yes, please share your product recommendation ❤thank you kaly berchi

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Eshi yene konjo 😘😘😘😘

  • @حليمهحليمهه-ح7س
    @حليمهحليمهه-ح7س 8 месяцев назад

    Weyna indat melkam set nesh fater yichemrlish❤❤🎉🎉

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 9 месяцев назад

    የኔ የሴት ንጹህ የሴት ወየሮ በጣም ነው የምወድሽ ያችን ቪዲኦ ሳይ ሁሉ ነገር ቅልል ይለኛል በተለይ ማዳሜ የምታናድድኝ ቀን ያችን ቪዲኦ ሳይ እርሳለሁ በርችልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🥰👏👏

  • @ethiobeautystyle5447
    @ethiobeautystyle5447 9 месяцев назад +1

    ቸባረኪ በዚዘመን የሚያስፈልግ ቁምነገር ነው በውነት ልቤን ክሊክ ማድረግ ችለሻል ዘመንሽ ይባረክ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      I am glad 🥰 yene konjo

  • @Sebli12
    @Sebli12 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር ደስታ ሰላም ፍቅርን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ያበረታል ሞራል ይሰጣል ቆም ብዬምን ያህል አመስጋኝ ነኝ ብዬእራሴን እንድታዘብ ያደርገኛል ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Amen amen yene konjo 🥰🥰

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 месяцев назад

    ቃሊዬ አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር መደገፍን ስንጀምር ሸክማችን ይቀላል❤❤❤

  • @MahiKasss
    @MahiKasss 9 месяцев назад +1

    የኔ ጎበዝ:: በጣም ትክክል :: እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @YokabedYesuneh
    @YokabedYesuneh 9 месяцев назад +1

    Yesw wek ayademk yemilew ene lay ayseram ykrta

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 8 месяцев назад

    THANK YOU ZEMNAWITY TEBAREKI ZERESH YBEZA 👏😍

  • @birukgashaw1627
    @birukgashaw1627 9 месяцев назад +3

    እ/ር የሰጠሽ ጥበብ አለሽ ትገርሚኛለሽ እንዴት እንደምገልጽሽ አላውቅም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Thank you love 🥰👏👏

  • @etalembedhane3646
    @etalembedhane3646 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርከው ❤🥰

  • @asteasefa499
    @asteasefa499 9 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @meronmeri2864
    @meronmeri2864 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃል❤

  • @zewdeatnafu7938
    @zewdeatnafu7938 9 месяцев назад

    ቃልየ የኔ ብርታትና አሰተማሪየ ፍጣሪ ጤና እና እድሜ የሰጠሸ እግዚአብሔር የስጠሸን እውቀት ይጨምርልሸ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @Rediet-h3p
    @Rediet-h3p 8 месяцев назад

    I’m 19 ግን እንዴት እንደምወድሽ በቃ ትልቅ ሴት ስሆን እንደ አንቺ አይነት ሴት መሆን ነዉ የሚፈልገው❤️

  • @MuluHawitibo
    @MuluHawitibo 9 месяцев назад +1

    የኔ እህት ተባረክ በርች ጸጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤ በጣም ደስ የምል ትምርት አዘል ምክር ዋዉ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      👏🥰👏🥰👏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 месяцев назад +3

    ፀበል ትጠመቅ ንገርያት #መተት ተደርጎባት ይሆናል

  • @hellendolebo9434
    @hellendolebo9434 9 месяцев назад

    ቃልዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ!እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🎂🎉🍨🌹 የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ስናመሰግን ይጨመርልናል፤ሁልጊዜ አመስጋኞች መሆን አለብን። ቃልዬ ፀጋ ይብዛልሽ🙏 እወድሻለሁ ❤😘🥰❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      💯🥰🥰🥰

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤መምህርት ብዬሻለሁ ልጄ ተባረኪ አመስጋኝ

  • @tseganeshnigussie2792
    @tseganeshnigussie2792 9 месяцев назад +1

    ቃልዬ እናመሰግናል ጥሩ ምክር ነው

  • @SebeleSubli-dw6bf
    @SebeleSubli-dw6bf 9 месяцев назад

    ቃልዬ ተናፋቂዋ ስታምሪ

  • @EmuyeNigussie-o1u
    @EmuyeNigussie-o1u 9 месяцев назад +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ያለሁበት መንገድ ስለጠቀሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Berchi yene konjo 🥰💯

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 9 месяцев назад +2

    ሀይማኖትዋን ባላውቀውም ከሌላ ሰው ማለትም በክፋት የተላከባት ነገር በጣም ሰው ሲጠጋት ትሸት ነበር ያልሄደችበት ሀኪም አልነበረም ግን በስተመጨረሻው በፀበል ነው የዳነችው አግዚያብሄር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      True 🥰👏👏👏

  • @SoftwarSoftwar-d6u
    @SoftwarSoftwar-d6u 9 месяцев назад

    እነማሰግነለን 🥰🙏

  • @rediattelila7755
    @rediattelila7755 9 месяцев назад +1

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን!
    ሹርባ ስትሰሪ ማለት ቁጥርጥር ስትሰሪ የተቀባሽው ነጭ ነገር ምንድ ነው?

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Hair cream new, 😍

    • @rediattelila7755
      @rediattelila7755 9 месяцев назад

      @@zemenawit እሺ ቃልዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!

  • @lgermaiy8608
    @lgermaiy8608 9 месяцев назад

    Thank you, Kaleye. Egziabher yibarkeshe ❤🥰

  • @tigistalemayehu-n8n
    @tigistalemayehu-n8n 9 месяцев назад

    ቃል የኔ ማር የኔ ውድ የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም እንዲ እምር ድምቅ በይልኝ ያንቺው ትግስት ከጅጅጋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemisrachAmare
    @YemisrachAmare 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃልዬ እናመስግናለን።

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ትክክል ነው።

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 9 месяцев назад

    ቃልዬ ሁሌም አዲስ እኔ ብዙም ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Ayzoshe tigiyee 👏🥰

  • @letshy
    @letshy 9 месяцев назад

    ቃልየ ዛምቤተይ ትክክል ነው ዋና ነገር መንፈሳችን ውስጣችን በቃል እግዚአብሔር ስናፀዳ እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ ዛማዓረይ ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Yene Mar thank you 😊

  • @A14Cell
    @A14Cell 9 месяцев назад +1

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ እዉነትም ዘመናዊት ❤❤❤❤

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 9 месяцев назад +1

    I appreciate your wisdom. People like you are rare to come by. I’m lucky to have a couple of my close friends friends who are much like you.

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      Ohh 🥰👏 thank you

  • @DiribeYadate
    @DiribeYadate 2 месяца назад

    God bless you ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 9 месяцев назад +1

    ጥሩ አስተማሪ መልክት ነው ቃልዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቃል ጥሩ ሃሳብ ነው❤

  • @semhartesfamariam5944
    @semhartesfamariam5944 8 месяцев назад

    Kalya nafkishing nebr bezu giza honeng salyeshi ❤❤❤❤

  • @AynadisTadese-w6b
    @AynadisTadese-w6b 9 месяцев назад

    Kalye le tsegur shibet min litekem?

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa 9 месяцев назад +3

    ድምፅሽን ስወደው 😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Thank you my dear 💕👏👏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 9 месяцев назад

    ❤ ትክክል ነሽ በህይወታችን በሙሉ ከፊት እግዚአብሔር ይቅደም ስወድሽ ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 6 месяцев назад

    Yane konjo salmeshe yebeza balashebate

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 8 месяцев назад

    Geta yibarek Ewinet You are blessed ❤🌷

  • @metimekonnen-rg3oj
    @metimekonnen-rg3oj 8 месяцев назад

    Libam set nesh thank you n God bless you sweetie

  • @Eftah13
    @Eftah13 9 месяцев назад +1

    Yene wddddd eht Egziabiher ybarksh ytebksh
    Zare yastelalefshwu melekt yesntun hiwet ende astekakelsh kuteriw kale hiwet yasemaln eht alem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      🥰👏👏

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 9 месяцев назад

    Thanks Kaley shikorina 🙏🙏🥰🥰

  • @meyube123
    @meyube123 9 месяцев назад

    Ejig yetebarekish set nesh hule anchin eyesemew bewul ayselechegnim ehete.tebareki

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 9 месяцев назад

    ❤❤❤ አናመሰግናለን

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 9 месяцев назад

    ተባረኪ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @yobaby1039
    @yobaby1039 9 месяцев назад +3

    የኔ ንፁህ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 9 месяцев назад +2

    እህቴ ምን ልበለሽ የውስጤን ነው ያወራሽው ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🙏🥰🥰🥰

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 9 месяцев назад

    ቃልየ ገና ሳላይሽ ላይክ አደርግሻለሁ ምክርሽ ያበረታል ተባረኪ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      🥰👏🥰👏

  • @Medinayimer-tu4sy
    @Medinayimer-tu4sy 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 9 месяцев назад +2

    ሰዉነትነሰ የሚያሸተዉ አይነጥላ መተት ነዉ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል ፀሎት አድርጋ ስትጨርስ ሰዉነቴን የምታሸት መንፈስ ማነህ እራስህን አጋልጥ እያለች ከእግራ ጀምራ እስከ እራሷ ድረስ እያንዳንዱ የሰዉነት አካሏን በመቁጠሪያ ትቀጥቅጠዉ ስትቀጠቅጥ ግን የበሷ ሀይል ሳይሆን የእግዚአብሔርን ቸርነት ታምና ነዉ በምትወደዉ ቅዱስ ትሰረዉ በእኔ ላይ ስልጣን የለህም እኔ የክርስቶስ ልጅ ነኝ እያለች በትህትና ቀጥቅጣ ስጨርስ በጣም እስከሚደክማት ድረስ ሰግዳ ትተኛ እመኝኝ እራሱን ያጋልጣል እኔም ነበረብኝ በህልም ሊታያት ይችላል ብቻ ከበፊቱ የተለየ ነገር ታያለች እዳፈራ ትበርታ መተት እና ቡዳ አይንጥላ የዝሙት መንፈስ በጣም በሰዉነት ላይ ሽታ ያመጣሉ ቁም ነገር እዳንይዝ ስለሚፈልጉ እኔ ስለገጠመኝ ነዉ ተጠቀሙበት ወገኖቸ አልጎዳችሁም

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 9 месяцев назад +1

      በትክክል ብለሻል ቤንጤ ይህይ ሚስጥር እያቁም እኮ ምን እናድርግ።

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 9 месяцев назад +1

      Ybtesbh zare ESA

  • @Dibora5211
    @Dibora5211 8 месяцев назад

    እህትዬ 3 ወር እኮ በጣም ረጅም ነው ብያንስ በሳምንት መራገፍ አለበት ልብስ ማጠብያ ከ40 አከባብ እጥበት ማሽኑ መፅዳት አለበት

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 месяцев назад

      እሺ እህዬ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s 9 месяцев назад +1

    እባካቹ የሌላ ሰው ፀጉር አትጠቀሙ እኔ ፀጉሬ አጭር ነው ግን በማያሣፍር ከእኔ ጋር የሚሄደውን ቁርጥ ተቋርጬ እከባከበዋለው የሴትልጅ ውበቷ ንፅህናዋ ነው

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 8 месяцев назад

    💌💌 Yene konjo anchi jegina nesh

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 8 месяцев назад

    Betam senf negn anchin saye endat endemkena endat endemnesasa gn mektel alchelm men temkerignal she please

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 9 месяцев назад +1

    አንድ የተገነዘብኩት ነገር እኛ ሀበሻ ምግብ ዝግጅት ውስጥ ብዙ ግዜ አብሽ ይገባል እና አብሽ ዋናው መንስአኤ ነው ለሰውነት መጥፎ ጠረን። ስለዚህ አብሸ መጠቀም ካለብን ሎሚ መጠቀም መልካም ነው።

  • @mikalmussie4736
    @mikalmussie4736 9 месяцев назад

    Ebaksh ngerin plastic katema yet megzat echlalew England new yalehut
    Ena amesegnshalew amarina aychlm buzuh ykrta
    From eritrean

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 9 месяцев назад

    Kaleye helm selmtemekrin melkam mekresh Egziabehare yakberilegn bebezu tebarekilign
    Egziabehar amlak yemetsechew ayasatash berchilegn 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад +1

      Eshi yene konjo 💕 ♥️ ❤️

  • @TadeYeab
    @TadeYeab 8 месяцев назад

    Mejemerya hayxatn mexeyef yam yemunrxaw egziyabhearn kemefrat new

  • @derejemogus4550
    @derejemogus4550 9 месяцев назад

    ድርብብ ያልሽ ሴት ደስ ስትይ ተባረኪ እመቤታችን ትጠብቅሽ❤❤

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 9 месяцев назад +1

    Thank you so much wow God bless you 🙏 💖 ❤️

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 9 месяцев назад +1

    ቃልዬ ኑርልኝ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ

  • @its38bby62
    @its38bby62 9 месяцев назад

    እውነት ፡ ነዉ ፡ እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡ ይረዳናል ፡ ክፉመንፈስን ፡ በማርያም ፡ ልጅበእየሱስክርስቶስስም ፡ እግዚብሔር ፡ ያስወግድልን ፡ እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ።

  • @mektheo6323
    @mektheo6323 9 месяцев назад

    Kalye you are right we are living the reverse of the Spiritual life... if is things in the right way in the spiritual life will become good and best also in our world life, I am a witness of for this. you are more than Perfect Dear. 👌👊👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  9 месяцев назад

      True 👏🥰🥰🥰