Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
💫😇 እግዚአብሔር የማረው ሰው ፣ የቀደመለት ሰው ፣ የራራለት ሰው እኔ ነኝ!!!!!💜✨✨❤️ ኢሳይያስ 65:23 NASV ... ድካማቸው በከንቱ አይቀርም፤ ዕድለ ቢስ ልጆችም አይወልዱም፤ እነርሱና ዘራቸው፣ እግዚአብሔር የባረከው ሕዝብ ይሆናሉ።✨💥💫ኦሪት ዘፍጥረት 28:20-22 አማ54ያዕቆብም እንዲህ ብሎ ስእለት ተሳለ፦ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ቢሆን በምሄድባትም በዚች መንገድ ቢጠብቀኝ የምበላውንም እንጀራ የምለብሰውንም ልብስ ቢሰጠኝ ወደ አባቴ ቤትም በጤና ብመለስ እግዚአብሔር አምላኬ ይሆንልኛል፤ ለሐውልት የተከልሁት ይህም ድንጋይ የእግዚአብሔር ቤት ይሆናል ከሰጠኸኝም ሁሉ ለአንተ ከአሥር እጅ አንዱን እሰጥሃለሁ።
ከሰጠኝ ከአስር እጅ አንዱን እሰጣለሁ እውነት እንሰጣለን????ጌታ ይርዳን
Endet new lawerash yemechilew please kalye kechalesh meleshilegne.
Me too my dear The glory of God is working in my life!🙏🏿 God bless you and your family! I see that you walking in grace!💜
እኔ እውነት ነው የምልሽ ቃልዬ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አታውቂም አትጥፉብን ❤❤❤❤❤❤
Thank you love 💫😇 💜✨
@@zemenawit❤
❤❤❤❤❤
ቃልዬ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ምክር ነው እኔ የምኖረዉ ሁለተኛ እድል ተሰቶኝ ነዉ መኖሬን ሳስብ ሌላዉ ሁሉ ከመኖሬ በታች ስለሚሆንብኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
You're very welcome my dear
ቃልዬ እግዚአብሔር መካሪ አያሳጣሽ የሁላችንንም ልብ የሚነካ ሃሳብና ምክር ነው የምትሰጭን ለዚህ እኮ ነው የምንወድሽ የምትናፍቂን ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤❤
💫😇 💜✨
ኡፍ እንኳን ደህና መጣሽ አትጠገብ ከጓደኛዬ እያሰብንሽ ነበር❤❤❤❤
Alehu my dear💜✨💋
@@zemenawitplease endet new lawerash yemechilew kalye please.
የኔ ማር በጣም በሚገርም ሁኔታ ያሰለፍነው የኮሮና ጊዜ እያሰብኩ የጌታን ተምራት እያሰብኩ አመሰግን ነበር በአለን ነገር ላይ ምስጋና ከሌለ ሌላውም ይወሰድብናል በትንሹ ነገር መደሰት መልካም ነው ተባረኪ
እህቴ በእውነት ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው ።በጣም ነው የምውድሽ ደግሞም እግዚአብሔር ላይ ያለሽ መተማመን ያስደንቀኛል።እንዳንቺ አይነት ላይፍ እስታይል እንዲኖረኝ እፈልጋለው ለልጆቼ እናት ለባለቤቴ ትክክለኛ ሚስት መሆን እግዚአብሔር ን እያስቀደምኩት መኖር ካንቺ እየቀሰምኩ ነው ።ተባረኪልኝ
Berchi dear, amen
ቃልዬ:እንችን:ሳይ:በጣም:እበረታለሁ:የኔ:ጎበዝ::ያሰባወን:ሁሉ:መድሀኔአለም:ይስጥሽ::ቤተሰቦችሽን:ልጇችሽ:እግዚአብሄር:በጥበቡ:ይጠብቅልሽ::❤❤❤
Amen amen
ቃልዬ ሞክሼዬ የዛሬዉ በጣም በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤
ጎበዝ ቃልዬ! በፈጣሪ መታመንሽ ከሁሉ በላይ ነው!
ቃልየ ኣንቺ ትለዪለሽ ተስፋ ሰጪ ና ከፈጣሪያችን ጋር የሚያገናኘን ነገር ስለምታቀርቢ በጣም በናፍቆት ነውምጠብቅሽ . አማርኛ ብዙ ኣልችልም ይቅርታ ኤርትራዊት እህትሽ❤
Thank you dear
ቃልዬ አንቺ አነቃቂ ተናጋሪ ነኝ ብለሽ አልመጣሽም ነገር ግን ያንቺ ንግግሮች ከየትኛውም አነቃቂ በላይ ያነቃቃኛል ሃይማኖታችን አንድ አደለም ነገር ግን ሁሌ ፈጣሪን የምትገልጭበት መንገድ ያስደስተኛል ብቻ ቃል ላንቺ ቃል የለኝም ጌታ ዘርሽን ይባርክ የኔ ተናፋቂ እህት ❤
Oww thank you my dear!
ልክ ነሽ ደሞ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ስታልፍ እንደወርቅ ታበራለህ ለጌታ የሚሳነው የለም ከዛ ህይወት ቀላልና በደስታ የተሞላ ይሆናል:: 😀💖 እግዝኣብሄር በሰጠን ፀጋዎችም ተመስገን እያልን መኖር ነው:: 💖🙏
ዛሬ ይሄ ቃል ለእኔ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ! ሁሌም ሳይሽ ብርታትን አገኛለሁ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ !
እሺ ይሄው ሳልሰማነው ጎበዝ ቃልዬ😂😂😂 እዎ በትክክልም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤🎉🎉
ቃልዬ እግዚአብሔር አንቺን ተጠቅሞ እየመከረኝ እንደሆነ ነው የተሰማኝ የኔ ውድ ማጋነን ከተባለ አይሁንብ እና መካሪዬ ነሽ አመሰግንሻለው ያው እንግዲ ፀጋ ልዩ ልዩም አይደለ ስለዚ እግዚአብሔር በወደደው ፀጋው ይባርክሽ እኔ እሺ ነው መልሴ ምክርሺን ተቀብያለው ❤
ቃልዬ, የምር ታላቅ እህቴን ነው ምትመስይኝ.. በጣም ነው ምወድሽ ❤️ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ video ልቀቂልን
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ motivational speaker ነን የሚሉት እንኳን እንዳንቺ አያነቃቁኝም
ቪዲዮውን ሳላየው መጀመሪያ ላይክ የማረገው ነገርስ ❤ ቃሊዬ በጣም ቅን ሴት ነሽ ቪዲዮሽን ስወደው ❤❤❤❤❤❤
Thanks samriyee yene knojo
I do thank God for everything
The key is Thankfulness Thank you for motivating usGod bless ❤🙏
Amen dear!
ተባረኪ ምክርሽ አስተማሪ ነው ያንቺን video ባየው ቁጥር ለውጥ አደርጋለሁ አትጥፊቃላቶችሽ ሁሉ የሚያፅናኑ ናቸው
ነጭ የምወደው አለባበሰ simply beautiful ❤
እውነትን ነው የኔ ቆንጆ ቃልዬ ስለምክርሽ የጨዋንት ምክር ተባረኪልኝይ ብዛልሽ ይጨመርልሽ
ቃልዬ ስወድሽ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
💜✨💋
የእኔ ቆንጆ ተባረክ
Wow kalye leniey eskmimslye new yemtngriwe sayone yemetsetmriu kemre tebarkie yebzalche ❤❤❤❤❤
ተባረኪ
ቃልዬ❤❤ ደና ነን የኔ እቁ❤❤
Besmeame anch telyalsh amsgagn sate tebareke bebezu
ትክክል ቃልዬ
ጎበዝ ቃልዬ ❤❤❤❤
Qaliye zemenishin hulu yibarkew.
Ena men endemeleshe alwekem egzabehare lesewoche beretate aderegoshale tebarekeleg
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫❤እዉነት ነዉ በርቺልን❤❤❤❤❤❤
Thank you yene derbaba well ahii lene eskemimeslegn deres new weste yerekaw keteta le teyakeye mels yetsetegn new yemeslegn Allah hulem yasdestesh🤲🤲🤲🤲
Amen amen dear!
❤❤❤ kalye konijo jegnit gobez berchi blessed 🎉🎉
ጎበዝ ቃልዬ ባንቺ መጎበዝ እኔ የምበረታው ነገርስ ብታይ 😊😊😊
Haha thank dear
Qalye❤❤❤ tefatefa bileshal ,qalye hulem anchin say yefetari bereket mogesish medhaniyalem endehone bemulu besefi Eju endebarekesh ayalew , legna demo anchin sinay sinadamitish , banchi wust yalew amlak bebizu yibarkenal lezam yefetarin dinq sira ayalew ,qalatochish yehiwet mirchash hulu bebzu yidegfal , Ameseginishalew qalye brchiln ❤❤❤❤
Thank you my dear
ቃል ተውቂያለሽ ሱስ ሆነሽብኛል የኔ መካሪ አትጥፊብን ❤❤❤❤
ቃልዬ የእውነት በጣም ናፍቀሽኝ ነበር🥰🥰🥰🥰.......ከችኮላዬ ብዛት ሳልሰማሽ ነው ተንደርድሬ ወደ ኮሜንት 💖💖💖💖💖 እንኳን በደህና መጣሽልኝ የኔ ልዩና ተናፋቂ
Yes konjo thank you
Amesegnalew kalye❤❤❤
Kaliye can you please tell me where did you buy your watch or the name of the watch or link please kaliye i really need it. Than you for your help
Its from fossil, my dear www.fossil.com/en-us/watches/womens-watches/?page=1
Ewinet Geta yebarek 🙏❤️Qaliye Yabizalshe❤
እግዚአብሔርን ይመስገን
ቃልየ ቶሎ ቶሎ ከመጣች ልጠፋ ነው ብየ ነበር ባለፈው ለማን አደራ ብለሽን ነው ለማንኛውም እንኳን ደህና ሆንሽ ❤❤❤❤
ተባረኪ ቃልዬ የኔ መካሪ ልጄ።
Amen amen!
Thank you.
ወይኔ ሳስብሽ ነበር ቃል ጠፋች እያልኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
Wow yene hulem ababal EGZIABHER yene manager newu ene yesu secretary neg yazezegnn beseatu mesrat gdetaye newu elalehuAy kalye lezih newu mwedsh enen tmesygnalesh
Hulem postive nesh des Sitiye 😍😍😍 I love your energy ❤
❤❤❤ gobez kalye!😊
Kaliye konjo enquan beselam metash.
እግዚአብሔር ይባርክቨ ቃልዬ 🙏🏽❤️🥰
አበባ እኮ ነሽ🌸
ቃልዬ እንዴት ነሽ ትናትና ዩቱብ ከፍቼ አላገኘሁሽ አሁን ፀሎት አድርጌ ስነሳ ቻናልሽን አገኘው ደስ አለሽ እንኳን ደህና መጣሽ
ጎበዝ 🥰❤️
As u said All day & night we have to thanks to our only God ! ! ! God bless u
Amen my dear
Its Astonishing , And Nice car too.
ጎበዝ ቃልየ
Kalye enwedshalen❤❤❤
ጎበዝ
Egziabeher chemero chemero yebarkeshe❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ቃልዬ
Tebareki
ቃልዬ ጠፋሽብን እኮ በጣም ናፍቀሽን ነበር እንኴን ደና መጣሽልን ❤❤❤
ይኸው አሁን ደግሞ ከሰማሁ በኋላ በድጋሚ መጣሁ❤❤❤የእውነት በቃ ምን ልበልሽ?.......ቃል አጣሁ ስለአንቺ!እንደው በመድኃኔዓለም እንደዚህ አትጥፊብኝ🙏........እያደመጥኩሽ ብውል አይሰለቸኝም💖.......ቶሎ ቶሎ ነይልኝ......በቶሎ በቶሎ በመምጣትሽ ደግሞ በእኔ የተነሳ ከፈጣሪ በረከትን ታገኛለሽ🥰 ይህን የምልሽ ምክንያት ስላለኝ ነው........አሁንም በብዙ በረከት ቤትሽና ህይወትሽ ይጎብኝ🤲🤲🤲የኔ ውድ እህት💖💖💖💖
Eshi I will my dear thank you and amen!
My encourager
Yene konjo eyalkesku new yayehut erasen enday new yargshegn my sister, stay blessed ❤
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ የኔ ቆንጆ
Gobez kalye ❤️❤️❤️
Kalye konijo ❤❤❤❤gobez berchi blessed 🎉🎉🎉🎉
Thank you so much you are so different
ቃልዬ የኔ ጀግና ምን እንደምልሽ አላውቅም የኔ አንደበተ ርቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
Bravo keep it up your life style!!!and I recommend the Azbena show*
I will check it out thanks dear
ጎበስ የኔ ጀግና ቃልየ ስወድሽ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ😍😍😍😍❤🙏
❤ Missed your encouraging words with your beautiful smile ❤ May the Lord our God bless you abundantly with more ❤
Selam,Kaley hulem lemtsechew meker enmesegnal❤. I have questions how do I contact with you. I live in US
On Instagram or telegram my dear
ቃልዬ በጣም ጠፍተሻል please ቶሎ ቶሎ ነይ የውስጥሽ ሰላም ፊትሽ ላይ ያንፀባርቃል ካንቺ አልፎ ለኛም ይተርፍል ተባረኪ
Eshi my dear
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎበዝ
Kali thank you for sharing this
ውዶች መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ የመጨረሻው ዘመን እንደሆነ አውቀን ወደ ጌታ እንጠጋ ብቸኛ የሰላም ምንጭ እሱ ብቻ ነው ተባረኩ፡፡
Blessed you more 💞💞💞😘🙏
እረ ቃልየ የት ጠፉተሽ መጣሽ እንኮን በድህና መጣሽ ቆንጆ ሽሚዝሽን ወደድኩት ነጩን ብዙ ግዜ ፈልጋዋለሁ ልማንኛውም እንኮን ደህና መጦሽ
Hey dear old Navy new yegzahut eshi
ስላም ጤናይስጥልን ደስየሚ ምክርነው እግዚአብሔር ዬስጥልን
ቃልዬ ጎበዝ 0:53 ሰከንድ ላይ
ምክረሸ በጣም ጠቅሞኛል ቀጥይበት
Unet new yen Kongo, temesgen amlakiy malet beye kenu ,yasfelgal Amen Amen ❤❤❤🌹
የኔ አበባ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ❤🎉
ቃልዬ ተውዳጅ ❤እንህካን መጥሽ ቆንጆ
Kaliye hulgeze yemeyasarif egizyabhair bicha enidehone silemitasayin......betam new yemiwedish.....yekesis ashenafi timhirtoch ena yeanichyn mikroch sisema yeewinet egizyabhair lay yalachu eminet yasigerimegnal❤❤❤
Shalom ene konjo ene happy
❤❤❤❤kali enkan basalam maxash
ለምን ጠፍሽ ቃልየ 😢 በእናትሽ አትጥፊ🥰
Lmejemeriya gizze licommet zare betammmmm keftogn hiwott selchetogn neber zm beye sesemash tinsh tenekakaw betamm amesegnalew !!!!Ahunm Egziyabehair yemesgen !!!!!!!!aman🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome kalye
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠፋሽ ብዬ እጅጌ ጋር ልደውል እያሰብኩ ነው የመጣሽው በሰላም ነው ???
Yes all good dear
Yene wud hulem sayish sisemash እንደት ደስ እንደሚለኝ ።❤❤❤❤❤
💫😇 እግዚአብሔር የማረው ሰው ፣ የቀደመለት ሰው ፣ የራራለት ሰው እኔ ነኝ!!!!!💜✨
✨❤️ ኢሳይያስ 65:23 NASV ... ድካማቸው በከንቱ አይቀርም፤ ዕድለ ቢስ ልጆችም አይወልዱም፤ እነርሱና ዘራቸው፣ እግዚአብሔር የባረከው ሕዝብ ይሆናሉ።
✨💥💫ኦሪት ዘፍጥረት 28:20-22 አማ54
ያዕቆብም እንዲህ ብሎ ስእለት ተሳለ፦ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ቢሆን በምሄድባትም በዚች መንገድ ቢጠብቀኝ የምበላውንም እንጀራ የምለብሰውንም ልብስ ቢሰጠኝ ወደ አባቴ ቤትም በጤና ብመለስ እግዚአብሔር አምላኬ ይሆንልኛል፤ ለሐውልት የተከልሁት ይህም ድንጋይ የእግዚአብሔር ቤት ይሆናል ከሰጠኸኝም ሁሉ ለአንተ ከአሥር እጅ አንዱን እሰጥሃለሁ።
ከሰጠኝ ከአስር እጅ አንዱን እሰጣለሁ እውነት እንሰጣለን????ጌታ ይርዳን
Endet new lawerash yemechilew please kalye kechalesh meleshilegne.
Me too my dear The glory of God is working in my life!🙏🏿 God bless you and your family! I see that you walking in grace!💜
እኔ እውነት ነው የምልሽ ቃልዬ ያንቺን ቪዲዮ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አታውቂም አትጥፉብን ❤❤❤❤❤❤
Thank you love 💫😇 💜✨
@@zemenawit❤
❤❤❤❤❤
ቃልዬ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ምክር ነው እኔ የምኖረዉ ሁለተኛ እድል ተሰቶኝ ነዉ መኖሬን ሳስብ ሌላዉ ሁሉ ከመኖሬ በታች ስለሚሆንብኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
You're very welcome my dear
ቃልዬ እግዚአብሔር መካሪ አያሳጣሽ የሁላችንንም ልብ የሚነካ ሃሳብና ምክር ነው የምትሰጭን ለዚህ እኮ ነው የምንወድሽ የምትናፍቂን ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤❤
💫😇 💜✨
ኡፍ እንኳን ደህና መጣሽ አትጠገብ ከጓደኛዬ እያሰብንሽ ነበር❤❤❤❤
Alehu my dear💜✨💋
@@zemenawitplease endet new lawerash yemechilew kalye please.
የኔ ማር በጣም በሚገርም ሁኔታ ያሰለፍነው የኮሮና ጊዜ እያሰብኩ የጌታን ተምራት እያሰብኩ አመሰግን ነበር በአለን ነገር ላይ ምስጋና ከሌለ ሌላውም ይወሰድብናል በትንሹ ነገር መደሰት መልካም ነው ተባረኪ
እህቴ በእውነት ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው ።በጣም ነው የምውድሽ ደግሞም እግዚአብሔር ላይ ያለሽ መተማመን ያስደንቀኛል።እንዳንቺ አይነት ላይፍ እስታይል እንዲኖረኝ እፈልጋለው ለልጆቼ እናት ለባለቤቴ ትክክለኛ ሚስት መሆን እግዚአብሔር ን እያስቀደምኩት መኖር ካንቺ እየቀሰምኩ ነው ።ተባረኪልኝ
Berchi dear, amen
ቃልዬ:እንችን:ሳይ:በጣም:እበረታለሁ:የኔ:ጎበዝ::
ያሰባወን:ሁሉ:
መድሀኔአለም:ይስጥሽ::
ቤተሰቦችሽን:ልጇችሽ:
እግዚአብሄር:በጥበቡ:ይጠብቅልሽ::❤❤❤
Amen amen
ቃልዬ ሞክሼዬ የዛሬዉ በጣም በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤
ጎበዝ ቃልዬ! በፈጣሪ መታመንሽ ከሁሉ በላይ ነው!
ቃልየ ኣንቺ ትለዪለሽ ተስፋ ሰጪ ና ከፈጣሪያችን ጋር የሚያገናኘን ነገር ስለምታቀርቢ በጣም በናፍቆት ነውምጠብቅሽ . አማርኛ ብዙ ኣልችልም ይቅርታ ኤርትራዊት እህትሽ❤
Thank you dear
ቃልዬ አንቺ አነቃቂ ተናጋሪ ነኝ ብለሽ አልመጣሽም ነገር ግን ያንቺ ንግግሮች ከየትኛውም አነቃቂ በላይ ያነቃቃኛል ሃይማኖታችን አንድ አደለም ነገር ግን ሁሌ ፈጣሪን የምትገልጭበት መንገድ ያስደስተኛል ብቻ ቃል ላንቺ ቃል የለኝም ጌታ ዘርሽን ይባርክ የኔ ተናፋቂ እህት ❤
Oww thank you my dear!
ልክ ነሽ ደሞ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ስታልፍ እንደወርቅ ታበራለህ ለጌታ የሚሳነው የለም ከዛ ህይወት ቀላልና በደስታ የተሞላ ይሆናል:: 😀💖 እግዝኣብሄር በሰጠን ፀጋዎችም ተመስገን እያልን መኖር ነው:: 💖🙏
ዛሬ ይሄ ቃል ለእኔ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ! ሁሌም ሳይሽ ብርታትን አገኛለሁ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ !
እሺ ይሄው ሳልሰማነው ጎበዝ ቃልዬ😂😂😂 እዎ በትክክልም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤🎉🎉
ቃልዬ እግዚአብሔር አንቺን ተጠቅሞ እየመከረኝ እንደሆነ ነው የተሰማኝ የኔ ውድ ማጋነን ከተባለ አይሁንብ እና መካሪዬ ነሽ አመሰግንሻለው ያው እንግዲ ፀጋ ልዩ ልዩም አይደለ ስለዚ እግዚአብሔር በወደደው ፀጋው ይባርክሽ እኔ እሺ ነው መልሴ ምክርሺን ተቀብያለው ❤
ቃልዬ, የምር ታላቅ እህቴን ነው ምትመስይኝ.. በጣም ነው ምወድሽ ❤️ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ video ልቀቂልን
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ motivational speaker ነን የሚሉት እንኳን እንዳንቺ አያነቃቁኝም
ቪዲዮውን ሳላየው መጀመሪያ ላይክ የማረገው ነገርስ ❤ ቃሊዬ በጣም ቅን ሴት ነሽ ቪዲዮሽን ስወደው ❤❤❤❤❤❤
Thanks samriyee yene knojo
I do thank God for everything
The key is Thankfulness
Thank you for motivating us
God bless ❤🙏
Amen dear!
ተባረኪ ምክርሽ አስተማሪ ነው ያንቺን video ባየው ቁጥር ለውጥ አደርጋለሁ አትጥፊ
ቃላቶችሽ ሁሉ የሚያፅናኑ ናቸው
ነጭ የምወደው አለባበሰ simply beautiful ❤
እውነትን ነው የኔ ቆንጆ ቃልዬ ስለምክርሽ የጨዋንት ምክር ተባረኪልኝይ ብዛልሽ ይጨመርልሽ
ቃልዬ ስወድሽ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር
እንኳን ደህና መጣሽ
💜✨💋
የእኔ ቆንጆ ተባረክ
Wow kalye leniey eskmimslye new yemtngriwe sayone yemetsetmriu kemre tebarkie yebzalche ❤❤❤❤❤
ተባረኪ
ቃልዬ❤❤ ደና ነን የኔ እቁ❤❤
Besmeame anch telyalsh amsgagn sate tebareke bebezu
ትክክል ቃልዬ
ጎበዝ ቃልዬ ❤❤❤❤
Qaliye zemenishin hulu yibarkew.
Ena men endemeleshe alwekem egzabehare lesewoche beretate aderegoshale tebarekeleg
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫❤እዉነት ነዉ በርቺልን❤❤❤❤❤❤
Thank you yene derbaba well ahii lene eskemimeslegn deres new weste yerekaw keteta le teyakeye mels yetsetegn new yemeslegn Allah hulem yasdestesh🤲🤲🤲🤲
Amen amen dear!
❤❤❤ kalye konijo jegnit gobez berchi blessed 🎉🎉
ጎበዝ ቃልዬ ባንቺ መጎበዝ እኔ የምበረታው ነገርስ ብታይ 😊😊😊
Haha thank dear
Qalye❤❤❤ tefatefa bileshal ,qalye hulem anchin say yefetari bereket mogesish medhaniyalem endehone bemulu besefi Eju endebarekesh ayalew , legna demo anchin sinay sinadamitish , banchi wust yalew amlak bebizu yibarkenal lezam yefetarin dinq sira ayalew ,qalatochish yehiwet mirchash hulu bebzu yidegfal , Ameseginishalew qalye brchiln ❤❤❤❤
Thank you my dear
ቃል ተውቂያለሽ ሱስ ሆነሽብኛል የኔ መካሪ አትጥፊብን ❤❤❤❤
ቃልዬ የእውነት በጣም ናፍቀሽኝ ነበር🥰🥰🥰🥰.......ከችኮላዬ ብዛት ሳልሰማሽ ነው ተንደርድሬ ወደ ኮሜንት 💖💖💖💖💖 እንኳን በደህና መጣሽልኝ የኔ ልዩና ተናፋቂ
Yes konjo thank you
Amesegnalew kalye❤❤❤
Kaliye can you please tell me where did you buy your watch or the name of the watch or link please kaliye i really need it. Than you for your help
Its from fossil, my dear
www.fossil.com/en-us/watches/womens-watches/?page=1
Ewinet Geta yebarek 🙏❤️Qaliye Yabizalshe❤
እግዚአብሔርን ይመስገን
💫😇 💜✨
ቃልየ ቶሎ ቶሎ ከመጣች ልጠፋ ነው ብየ ነበር ባለፈው ለማን አደራ ብለሽን ነው ለማንኛውም እንኳን ደህና ሆንሽ ❤❤❤❤
ተባረኪ ቃልዬ የኔ መካሪ ልጄ።
Amen amen!
Thank you.
ወይኔ ሳስብሽ ነበር ቃል ጠፋች እያልኩ ❤❤❤🎉🎉🎉
Wow yene hulem ababal EGZIABHER yene manager newu ene yesu secretary neg yazezegnn beseatu mesrat gdetaye newu elalehu
Ay kalye lezih newu mwedsh enen tmesygnalesh
Hulem postive nesh des Sitiye 😍😍😍 I love your energy ❤
❤❤❤ gobez kalye!😊
Kaliye konjo enquan beselam metash.
እግዚአብሔር ይባርክቨ ቃልዬ 🙏🏽❤️🥰
አበባ እኮ ነሽ🌸
ቃልዬ እንዴት ነሽ ትናትና ዩቱብ ከፍቼ አላገኘሁሽ አሁን ፀሎት አድርጌ ስነሳ ቻናልሽን አገኘው ደስ አለሽ እንኳን ደህና መጣሽ
ጎበዝ 🥰❤️
As u said All day & night we have to thanks to our only God ! ! ! God bless u
Amen my dear
Its Astonishing , And Nice car too.
ጎበዝ ቃልየ
Kalye enwedshalen❤❤❤
ጎበዝ
Egziabeher chemero chemero yebarkeshe❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ቃልዬ
Tebareki
ቃልዬ ጠፋሽብን እኮ በጣም ናፍቀሽን ነበር እንኴን ደና መጣሽልን ❤❤❤
ይኸው አሁን ደግሞ ከሰማሁ በኋላ በድጋሚ መጣሁ❤❤❤የእውነት በቃ ምን ልበልሽ?.......ቃል አጣሁ ስለአንቺ!
እንደው በመድኃኔዓለም እንደዚህ አትጥፊብኝ🙏........እያደመጥኩሽ ብውል አይሰለቸኝም💖.......ቶሎ ቶሎ ነይልኝ......በቶሎ በቶሎ በመምጣትሽ ደግሞ በእኔ የተነሳ ከፈጣሪ በረከትን ታገኛለሽ🥰 ይህን የምልሽ ምክንያት ስላለኝ ነው........አሁንም በብዙ በረከት ቤትሽና ህይወትሽ ይጎብኝ🤲🤲🤲የኔ ውድ እህት💖💖💖💖
Eshi I will my dear thank you and amen!
My encourager
Yene konjo eyalkesku new yayehut erasen enday new yargshegn my sister, stay blessed ❤
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ የኔ ቆንጆ
💫😇 💜✨
ጎበዝ ቃልዬ
💜✨💋
Gobez kalye ❤️❤️❤️
Kalye konijo ❤❤❤❤gobez berchi blessed 🎉🎉🎉🎉
Thank you so much you are so different
ቃልዬ የኔ ጀግና ምን እንደምልሽ አላውቅም የኔ አንደበተ ርቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
Thank you my dear
Bravo keep it up your life style!!!and I recommend the Azbena show*
I will check it out thanks dear
ጎበስ የኔ ጀግና ቃልየ ስወድሽ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ😍😍😍😍❤🙏
💫😇 💜✨
❤ Missed your encouraging words with your beautiful smile ❤ May the Lord our God bless you abundantly with more ❤
Amen dear!
Selam,Kaley hulem lemtsechew meker enmesegnal❤. I have questions how do I contact with you. I live in US
On Instagram or telegram my dear
ቃልዬ በጣም ጠፍተሻል please ቶሎ ቶሎ ነይ
የውስጥሽ ሰላም ፊትሽ ላይ ያንፀባርቃል ካንቺ አልፎ ለኛም ይተርፍል ተባረኪ
Eshi my dear
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎበዝ
💫😇 💜✨
Kali thank you for sharing this
ውዶች መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ የመጨረሻው ዘመን እንደሆነ አውቀን ወደ ጌታ እንጠጋ ብቸኛ የሰላም ምንጭ እሱ ብቻ ነው ተባረኩ፡፡
Blessed you more 💞💞💞😘🙏
እረ ቃልየ የት ጠፉተሽ መጣሽ እንኮን በድህና መጣሽ ቆንጆ ሽሚዝሽን ወደድኩት ነጩን ብዙ ግዜ ፈልጋዋለሁ ልማንኛውም እንኮን ደህና መጦሽ
Hey dear old Navy new yegzahut eshi
ስላም ጤናይስጥልን ደስየሚ ምክርነው እግዚአብሔር ዬስጥልን
ቃልዬ ጎበዝ 0:53 ሰከንድ ላይ
ምክረሸ በጣም ጠቅሞኛል ቀጥይበት
Unet new yen Kongo, temesgen amlakiy malet beye kenu ,yasfelgal Amen Amen ❤❤❤🌹
የኔ አበባ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ ❤🎉
💫😇 💜✨
ቃልዬ ተውዳጅ ❤እንህካን መጥሽ ቆንጆ
💫😇 💜✨
Kaliye hulgeze yemeyasarif egizyabhair bicha enidehone silemitasayin......betam new yemiwedish.....yekesis ashenafi timhirtoch ena yeanichyn mikroch sisema yeewinet egizyabhair lay yalachu eminet yasigerimegnal❤❤❤
💫😇 💜✨
Shalom ene konjo ene happy
❤❤❤❤kali enkan basalam maxash
ለምን ጠፍሽ ቃልየ 😢 በእናትሽ አትጥፊ🥰
Lmejemeriya gizze licommet zare betammmmm keftogn hiwott selchetogn neber zm beye sesemash tinsh tenekakaw betamm amesegnalew !!!!
Ahunm Egziyabehair yemesgen !!!!!!!!aman
🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome kalye
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠፋሽ ብዬ እጅጌ ጋር ልደውል እያሰብኩ ነው የመጣሽው በሰላም ነው ???
💫😇 💜✨
Yes all good dear
Yene wud hulem sayish sisemash እንደት ደስ እንደሚለኝ ።❤❤❤❤❤
💫😇 💜✨