ለህልሜ መሳካት ትልቁን ድርሻ ያበረከቱት እናትና አባቴ ናቸው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 20

  • @FetihaTemam
    @FetihaTemam Месяц назад +2

    ይቺናት የኢትዮጵያ እመቤት እመቤቶች ስራቸው ልጆቻቸውን በስነምግባር ለመያዝ የምትሞክረዋ ናት ቀጥይበት ተስፋ አለ ለኛም ልጆች ስራሽ ላይ ስለኢትዮጵያ የተወሰነ ንገሪያቸውም ጠይቂያቸውም የጀግኖች ልጆች መሆናቸው በሄዱበት ሆሉ ኩራት እየተሰማቸው ስለራሳቸው እንዲናገሩ በተረፈ አንደኛነው👏👏💯

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Месяц назад

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ኮፍጣና ከድሮም ነው የምወድሽ 😍ህፃኗ ገራሚ ነሽ በእውነት ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 Месяц назад +1

    ቀጥይበት የሚያበረታታ ነው ቀላል ይመስላል ግን እጅግ በጣም ሀገር የመቅረጽ ሥራ ነዎ በርቺ ቲጂዬዬ

  • @HikmetSeid-y3x
    @HikmetSeid-y3x Месяц назад +1

    እድግ በይ የኔቆንጆ የልጅ አዎቂ ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGeresu-q2l
    @HanaGeresu-q2l Месяц назад

    ፍቅር ጎበዝ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Месяц назад +1

    የኒ ኣባት የጾም ነው ኣሉ❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Месяц назад +2

    " ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት አሉ " 🤨 ወይ ጊዜ ! 😢

  • @hannameshesha4854
    @hannameshesha4854 Месяц назад

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ።ይላል ዘማሪ በሆን ሰባኪ ቢሆን የትኛውንም አገልግሎት ስናገለግል እግዚአብሔር አምላክ እንደሚፈቅደው እንደቃሉ እንጂ እኛ እንደሚመቸን ሀጢያተኛ ነኝ ግን ምህረቱ ነው ያቆመኝ እዘፍናለሁ ደግሞም እዘምራለሁ አይደለም ልንል የሚገባን ቃሉ ዘፈን ሀጢያት ነው ካለን አዎን ሀጢያት ነው ልንል ይገባናል ።እህቴ አንቺ የተረዳሽው ማንነትሽን እንደ ሁለት ሰውነት አድርገሽ ነው ስራ ስትሆኝ አርቲስት ቤተ /ክ ስትሆኝ ደግሞ መንፈሳዊ አይኮንም ቃሉን ካነበብን ያስረዳናል በእውነት ደግሞ ወደ እውነት ይመራናል ብዙዎች አርቲስቶች መንፈሳዊነትን መርጠው ቃሉ ገብቶአቸው እየመረጡ የሚሰሩ አሉና በርቺ የአሜሪካ ቆይታሽን አይቼ ነው እንደው ከጠቀመሽ ብዬ ነው አስተያየት እንጂ በሌላ እንዳታይው የኔ ቆንጆ ቃሉ ሁሉን ትታችሁ ተከተሉኝ ስለሚል ማለቴ ነው።

  • @AbbyTiberias-uc5si
    @AbbyTiberias-uc5si Месяц назад

    😍🥰🥰🥰🥰🥰👌

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Месяц назад +3

    ግን እየነዳሽ ሳይሆን በስረአት ቁጭ ብለሽ ብትጠይቂያቸው ጥሩ ነው

  • @ashenafitesfaye4055
    @ashenafitesfaye4055 Месяц назад

    Mode fiker tashalem

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Месяц назад

    Aye Tigiye Yene Fasika endew des seti

  • @madi2644
    @madi2644 Месяц назад

    ሰላም ናችሁ

  • @HanaGeresu-q2l
    @HanaGeresu-q2l Месяц назад

    ሞዴል ሄመንም ጠይቂልኝ 10አመቷ ነው

  • @ashenafitesfaye4055
    @ashenafitesfaye4055 Месяц назад

    Model Fiker

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Месяц назад +1

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ኮፍጣና ከድሮም ነው የምወድሽ 😍ህፃኗ ገራሚ ነሽ በእውነት ፈጣሪ ያሳድጋት