የቆሼ ልጅ | ትላልቅ ፓስተሮች በብር ሃይማኖትህን ቀይር ይሉኛል? | ፓስተሩ ማነው? | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 21

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 9 дней назад

    AMEN AMEN AMEN KALEHIWET YASEMALEN WUDICHE BERTU EMEBREHAN TITEBKACHU❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትርሐስ
    @ትርሐስ 9 дней назад

    በችግር የማያልፍ የለም ሐገራችንምኮ ደሓ ናት ድሕነት ማጣት መራቆት ከእምነትጋር አያጣላም እግዚያብሔር በራሱ በሒወታችን እንዳለ ካወቅን ከዚ በላይ ሐብት አለ እንዴ ሠወች

  • @Lenna-c3o
    @Lenna-c3o 8 дней назад

    🌹🌹ወንድሜ በርታ ❤😂❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 9 дней назад

    በርቱልን የዚህ ዘመን ድንቅ ስጦታዎቻችን ናችው በውነት ለናንተ ቃል የለኝም ብዙ ነገር ያገኘውባችው ወንድሞቼ ናችው ሚዲያውን ራሱ ቀይራችውታል እያየን ነው ከእድሜያችው በላይ እየሰራችው ነው አዮባ / ፈለገ / ኤርሚ በርቱልን እዮባ ሳስብ ከዶክተር ዳኒ ጋር ያደረከው ዲቤት መቼም አልረሳውም ትዝ ይለኛል እንዴት መልስ እንዲያጣ እንዳደረከው በአፉ በይናገርም ህሊና ስላለው ስህተቱን እንደሚረዳ አልጠራጠርም ይህ የአምላክ ፀጋ ነው በርታልን ትልቅ አቅም ያለከ ልጅ ነክ ሁላችውም በርቱልን እወዳችዋለው ትልቅ ስራ እየሰራችው ነው የዚህ ዘመን ጀግኖች ናችው ትልቅ ክብር አለኝ 👏👏👏❤❤❤

  • @rossross6520
    @rossross6520 10 дней назад +1

    ወንድሞች አትጥፉ እዮባ ትልቅ አቅም ያለህ ልጅ ነህ አትጥፋ እኖድሀለን❤❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 10 дней назад +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ አቤት ምሳሌዎቻችሁ በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 9 дней назад

    በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @EngdazerMulunhe
    @EngdazerMulunhe 10 дней назад +1

    ፈለገ ተጳኖ ፈጣሪው❤❤❤❤

  • @Mesrye
    @Mesrye 10 дней назад

    የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤

  • @mogesfikadu5469
    @mogesfikadu5469 10 дней назад

    እዉነት ነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 10 дней назад

    Felege Atinatiyos❤❤❤

  • @samiras2322
    @samiras2322 10 дней назад +8

    አንድ ጥያቄ የቤተክርስቲያን ህግ ለምን አይከበረም ሰውቹ ክርስትና ሊያሰነሱ ሲመጡ ልጆች ፀጉራችሁ አይነሳም ይህ ደገሞ የአባቶች ዝምታ ነው ወይስ ፀጉር ካለተነሳ ክርስትና አናነሳም ቢሉ ሰውች ህግኑ ያከበራሉ እዚ ላይ ብተሰሩ ጥሩ ነው

    • @ZerfeMengiste
      @ZerfeMengiste 10 дней назад +1

      mejemeriya yimaru hulum kirisitina sigebachew rasachew yikoretutal

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 9 дней назад

      ስለማያውቁ አይደለም የመጀመሪያ ጸጉር ያምራል ብለው ነው የማይቆርጡት😊​@@ZerfeMengiste

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 9 дней назад

      Yasmamal

    • @samimeklit16
      @samimeklit16 9 дней назад

      ባይነሳ ምን ችግር አለው? ችግር ወይም ስህተት ከሆነ ምክንያቱን ማስረዳት ያስፈልጋ።

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 9 дней назад +1

      @@samimeklit16 ችግር አለው የለውም ሳይሆን ከቤተክርስቲያን ሥርዓትና አስተምህሮ አንጻር ነው ሁሉን የምንመለከተው🙂 ለመረዳት እና ለማወቅ ከፈለጉ ቀንዲል ሚዲያ ላይ ሁሉም አለሎት🙏

  • @Metani-r8n
    @Metani-r8n 10 дней назад +1

    ፈለገተጳኖፈጣሪው❤❤❤❤