What do you mean when you said to “ som extant what’s going to be happen next ? “ if you are talking about Maryam in high priority been respected by orthodoxian ?, do not forget that orthodoxy did not started 100 years ago to respect Maryam it was 2,000 years ago apparently nothing happened until today . Remember Pentecostal was not existing.
በስጋ የወለዱንን እናት በጣም እንወዳለን፣ እናከብራለን። እና እኛ ሰማይና ምድርን የፈጠረን አምላክ ለወለደች እና ክርስቶስ ለመረጣት ቅድስት አብልጦ መውደድ እና ማክበር አይገባም ማለት ጤነኝነት አይደለም። ገና ገና የሁሉን ጌታ እናመልካለን፣ የወለደችውን ቅድስት ድንግል ማርያምን ደግሞ ከፍ ከፍ አድርገን እናከብራታለን። ኑሃሚን መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ የተረዳሽ በመሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ወይኔ አለመመረጥ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ያአምላክ እናት አለመውደድ እንደውምንድነው ልቦናቸውን የደፈነውእግዚኦ
እንዴ የምድር የስራ አለቃ እ 2:21ንኳ ሲመጡብን ፀባይ ገዝተን የምንታዘዘው እረ ተው ።የጌታ እናት ጡት ያጠባችሁ እንዴ ልጄ ይህንን አድርግ ብላ ብታዘው የማይታዘዝ ይመስላችኋል እናቱ እኮ ናት።ጌታ ደግሞ የፋቅር አምላክ ነው።ወደዳችሁም ጠላችሁም ማራያምን ያህል ክብር ያገኘ የለም በጌታ ዘንድ የተመረጠች።እንዴ አምላክ አናመልካታም።አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው። @@fasilabebe5277
ኦርቶዶክስ የሰማይ ስርዓት በምድር የሚከናወንባት እውነተኛ የሕይወት መንገድ
ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም
ከቅዳሴ ላይ የተወሰነ ያሰማሽው ጸሎት ሁሌም ስሰማው እንባዬ አይቆምም ቋንቋው የተመረጠ ልብን የሚነካ 😢 ኡፍፍፍ ጌታ ሆይይይ አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት የሰራሁትን ይቅር በለኝ ከቤትህ አታውጣኝ
ሰው በመንፈስ ቅዱስ ሲሞላ እንደ ኤልሳቤጥ አክብሮ በታላቅ ጬኽት የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል ይላል
ከቅዳሴ ላይ የተወሰነ ያሰማሽው ጸሎት ሁሌም ስሰማው እንባዬ አይቆምም
እውነቱን ስለገለጠልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ አንደኛ የኦርቶዶክሰነቴ ጥግ የቅዳሴዉ ማርኮት መረዳት ህይወት ሰጠኝ በሚገርም ሁኔታ ፣ ለዘላለም
ኦኦኦ😢😢ቅዳሴ በእግዚአብሔር ስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይመሰገን እግዜአብሄር ያከበራትን ማንም አያዋርዳትም ለምሳሌ እኔ ባክብራት እምከበረዉ እኔ አራሴ ነኝ ገን ዝቅ በደርጋት ዝቅ እምለዉ እራሴ ነኝ ማርያም እናቴ የመሰቀል ስር ስጦታየ ማርያም ማርያም ማርያም
እውነት ስለተገለጥልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህታቸን
የብርሃን እናት በዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ የተጻፈችውን መጽሐፍ ለኑሃሚን የሚጋብዝልኝ ሰው !
ኑሀሚን እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ!
በርችልኝ! ሰይጣን ሁልጊዜ ስራው መንጫጫት ነው!
አንጫጪው! እንዳትሰሚያቸው።
ኑሃሜን ማርያምንኮ ሰይጣን አይወዳትም ለምን ብትይ መዳኒት ክርስቶስን እየሱስን ስለወለደች በሱ ስለዳንን ሰይጣን ይቃጠላል ለዛ ሰይጣንን ከጫማሽ ስር ታይው አትስሚ🥰
እውነት ነው የእኔ እናት ቤዛዊተ አለም እንኳን የእርሷን ህይወት እና ስም መያዝ ይቅርና ስሟም መጥራት እራሱ መመረጥ ነው አምልኮት ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ዬሁን ምክንያቱም እርሱ እናቱን እናት አደርጎ በዮሐንስ በኩል ነው የሰጠን ።🥰🥰🥰🥰❤😍😍
ትክክል ነሸ የኔ ውድ የሚጠሏት ሁሉ ወደ እግራ ጫማ የሚሰግዱበት ዘመን ነው ተያቸው ያለ ወላዲተ አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም ምክንያቱም አምላክን ሰለወለደች አበቃቃቃቃቃ
ደሞ እንደማናመልካት ግጥምምምም አድርገው ያውቃሉ አውቀው ነው አየር ለመያዝዝዝ
ውውነት ነው ድንግል ማርያም ሚስጥር ናት
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም የሚል አስተምህሮ የለም@@yeabatelij-x8p
ውይ ኑሃሚን ግን ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ማርያምን በጣም ደስ ነው የምትይው !!ያለሽ የእውተኛይቱን እምነት ፍለጋ
ትልቅ መረዳት ነዉ እጀግ የሚገርም ነዉ ቅዳሴን ያደመጠ ሰዉ ነፍሱ ለጌታ የተሰጠ ነዉ በጣም ትልቅ መረዳት ነዉ እጀግ መረዳት ነዉ
በርች ኑሃሚን። እግዚአብሔር አሁንም ይግለፀፅልሽ።
ናሆሚ ባንታደል ነውእጅ ህታችን🎉🎉🎉
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
ኑሀሜን ተባረኪ እመቤቴን ቢወዳት ለራሳቸው ጥቅም ነበር ለሷ ምንም የሚጓልባት ነገር የለም ኦርቶዶክሶች እንወዳታለን ለሌሎቹ ልቦና ይስጣቸው
ዘርሸ ይባረክ እህቴ በገባሸ ልክ ማሰረዳትሸ ትክክል ነዉ
አለመታደል እኮ ነው ማርያምን አለመውደድ
በእውነት ነው😢 በሓቂ ቃለ ህይወት ያሰማልን😢
አቅጣጫ እንደጠፋባት መርከብ በመዋለል ላሉት ወገኖች ልቦና ሰጥቶአቸው የክርስቶስ ኮምፓስ ሆነው አቅጣጫ የሚያሳዩ ቅዱሳኑንን በተለይም ድንግል ማርያምን እናከብራለን!!!
በትክክል እኔ ያሳዝኑኛል ለድንግል ማርያም ያላቸው ጥላቻ እኔ እንደውም በስሜ ብዙዎች ይመጣሉ ያላቸውን እየሱስን ነው የሚያመልኩት?
እህታችን ነኋሚን በርችል❤❤❤❤
በእውነት ለመናገር ጴንጤዎች የትም ሳይሄዱ ለአንድ ሳምንት ብቻ መተው የቅዳሴውን ስርአት ቢረዱ የጴንጤ አዳራሽ እርቃኑን ይቀር ነበር ኑሃሚን ሲያታልሉሽ እንወዳታለን ሊሉሽ ይችላሉ የነሱ ፓስተር አይደል እንዴ ሲሳደብ የሚውለው ኑሃሚን ስለድንግል አማላጅነት ደሞ ከአባቶች ጋር ከነመዝሙረ ጋር በደምብ ተወያዪና ቢጠይቁሽ እንኳን መልስ መስጠት ትችያለሽ በመዝሙሩ ኦርቶዶክሳውያን ደስ ይለናል ግን ማጀብያው አለማዊ ነው አንቀበለውም በማርያም ቀን መወለድ መታደል ነበር ሴትየዋ ደከመች እንጂ ማርያም ማን እንደሚያከብራት ታውቀዋለች ድንግል ማርያም አብራሽ ካልተጨነቀች መገላገልሽም ያጠራጥራል ምክንያቱም የእየሱስ ክርስቶስ እናት የጭንቅ አማላጇ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ምንም የማድረግ ስልጣን ላት
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
እውነትሽን ነው እህቴ የጌታን እናት እኔ እናቴ ብላት ክብሩ ለኔ ነው ለእመቤታችን አይደለም
Nu bebirihanu temelalesu. Tebareki Nuhamin. Iwunet hullem yashenifal❤❤❤
እመቤቴ ያምላክ እናት እንወዳታለን እናከብራታለን ❤❤❤❤❤
ማርያም እማ ፍቅር❤🥰🥰🥰
ኑሀሚን ተባረኪ
እህቴ ክበሪ!!!! በርቺ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ።
በርቺ ፀጋው ይብዛልሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ እህት ትክክል የሆነውን ነገር ማሳየት ጥሩ ነው ለዚህ ትውልድ በርቺ!!!
እንደዚህ አይነቱን የእግዚአብሔርን ድምጽ ቢችሉማ ድንግል ማርያምን እናቱን አይጠሏትም ነበር ምክንያቱም በሰዉ ላይ አድሮ የሚናገር እግዚአብሔር ስለሆነ❤❤❤
ኑሀሚን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በመጀመሪያ ኑሀሚን የምታነሺውን ሀሳብ ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል ብዙ ከኦርቶዶክስ ውጪ ያሉ ክርስትና አመኝ ነን ብለው የሚያምኑ ማምለክና ማክበር ይጋጭባቸዋል ይሔን ማስታረቅ የሚችል ካለ እውነት መፅሐፍ ቅዱስ በቅጡ የመረዳት አቅም አለው ባይ ነኝ አንቺ ግን በያሽው ቀጥይ በርቺ
ሚዲያ ላይ ማርያምን እኖዳለን ይላሉ ፕሮቴስታንቶች እረ እረፉ
እግዚያብሄር ይመስገን ተያቸው
gobez nuha yena gegena
ኑሃምዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ድንግል ትርዳሽ። ሐይማኖቱን የተከተልሽዉን ማለቴ ነዉ ለማጥላላት አይደለም። ምርጫሽ ነዉና አከብርልሻለዉ። ነገር ግን የቆምሽበት ሥፍራ (መናፍቅነቱ) ልክ አይደለም። እባክሽ ከልብ ጸልይ፣ ስገጂና ጌታን እዉነተኛ መንገድ አሳየኝ፣ ምራኝ ብለሽ ጠይቂ።
አግዚአብሔር ይማራቸው ድንግል ማር ያምን ጠልቶ አግዚአብሔር ያድነኛል ማለት ትልቅ ከደት ነዉ ምንፍቅና አምልኮ አይደለም ::
❤❤❤
ተባረኪ ኑሃሚንዬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን
ምማርያም ማርያም
ማሪያም ማሪያም ማሪያም
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺
እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥልሽ ኑሀሚን
ጎበዝ ኑሃሚየ እግዝአብሄር ይባርክሽ
ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤❤❤
የአምሊክን እናት የጠላ ሰው ወላጅ እናቱን ይወዳል ብዬ አላስብም
የወለደች እናት አንድ ቀን ትለያለች እኔ እናቴ ከሞተችብኝ 2 ዓመት ሊሆነው ነው ግን ግን መቼም የማትለይ የማትለይ እማይዬ የጌታዬ እናት ካልተፀየፈችኝ አጥያቴ ካልከለከላት አግኝቼ ነው እሺ ካለችኝ አቤት ስትደርስ ደግሞ አቤት ስታፅናና 😭😭😭😭 እኔና እናቴ በተለየችኝ ጊዜ አለው ብላ ያፅናናችኝ አይ አለመታደል የማያውቋት ሲያሳዝኑ ውይ ስትፅናና እኮ 😭
ኑሃሚዬ በጣም ነው የምወድሺ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልሺ🙏
ኑሃሚን እሕቴ ተባረኪልኝ❤❤❤
ፍቅር እኮ ናት ተያቸው
እግዚአብሔር ለአብርሀም "የሚባርኩህን የሚረግሙህንም አረግማለሁ" ማለቱን በሰማን ጊዜ ስለእናቱ ድንግል ማርያምማ ምን ይል ይሆን ?
Amen
ሰዉን ግን .... ቫለንታይን፣የአባት እናት፣.... ምናምን እያለ ቀናትን ያከበረ ምነዉ ለእየሱስ እናት ቀን ቢከበርላት ምኑ ላይ ነዉ ችግሩ ለዛዉም ለማርያም ይገርማል
ቃለ ህይወት ያሰማለን🎉🎉🎉❤
Ayzoshe berchi EGZIABHER kanechi gar yehen bezu ehetoch wendemoch yeseteshal
❤❤❤❤❤❤
ጴንጤነት ፍፁማዊ አስመሳይነት ነው!!!!!!!!
እኛ ኦርቶዶክስያኖች እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማሪያምን እንወዳታለን አማላጃችን ናት እናከብራታለን የፀጋን ስግደት እንሰግድላታለን ግን የምናመልከዉ አንድ እየሱስ ክርስቶስን ነዉ በቃ እዉነቱ ይሄ ነዉ አጋንት ያለበት እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለመዉደድ ለማክበር ለመስገድ ይከብደዋል ስለዚህ ፈጣሪ ይማረዉ ምንም ማድርግ አይቻልም የሀሰት አባት ሀሰት ነዉ አለቀ!!!
ወንድሜ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እመቤታችንን ስናከብር እንኻን እየሱስን እየሰበክን ነው
Hasetegnaw new miyamelkut leza new esu enat yelewum enji lemamelkew enatu endet layakebrat ychilalut
Sew endi le ewnet sikom des yilal JEGNA 🎉
ማነው ቀያሪው አባቷ ሉሲፈር ምን ስልጣን ኖሮት አንቺን አፈርድሜ ካስጋጠሽ በኋላ ሲኦል አብረን ነን ምድር ጉብኝት መሆኑን ያረዳሻል ።
አባትሽ እንኳን ይቀጠቀጣል ይፈራታል ።ሰይጣኑ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጥላቻ ጥግ
የሚያሳዝን ትውልድ ሁነናል። እመቤታችን ቅድስት ማሪያም መሳደብ እኮ ከክርስቶስ ጋር እንዴት ሊሆን ይችላል? ያከበራቸውን ካላከብርን ታዲያ በስሙ መጠራት ትርጉሙ ምንድን ነው?
Exactly nuhmin
ሰው መንፈስ ቅዱስ ሲርቀው የእየሱስ እናት ማናት ብሎ እንጀራውን በልቶ የቀረበበትን መሶብ ይረግጣል
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አለች አየቲ !መፀሐፍ ቅዱሱ ባልዋለበት ወና ጉዳይ ዋልሽሳ እቲ።
ኩበት እራሱ ይናገራል ብዬ አስቤም አላውቅም።
@robinabate2206 ይእን ማለቴ! እውነት ን አትሽጋት ።መጸሐፍት ሰለ ኢየሱስ ብቻ ነው አብዝተው ያወሩት።።።
የሐዋርያት ስራ የቅዱስ ጳውሎስም ከ140 በላይ ጊዜ ተጽፏል የኢየሱስ 43 አካባቢ ነው ጌታ ተሰፈነ ስለክርስቶስ ስታወራ ቤተ ክርስቲያንን መነጠል አትችልም ማርያምን ስታነሳ ከሷ የተወለደውን እንጂ ሌላ አታስብም ሰይጣን ካላደረብህ😊@@TemesgenNuri-i4z
Ewnet ewnet ke ortodox belay sle Christos yemisebk yetgnawm bete ewnetm atagegnum
Banagarchin: layi: nomi: lana: adi: xiyaqa: ala: siti: marami: naci: yalachu: malishi
የማህፀንሽ በኩር ፍሬ ነው ዜማው ኦርቶዶክስ ነኝ ዱሮ ጨዋዎቹ ጴንጤዎች ይዘምሩት ነበር።
ወይ መናፉቃን ምንአይነት መረገም ነው የአምላክን እናት በዚ ልክ መጥላት ምን ይሉታል😮😮 የናቶች ቀን ያባቶች ቀን የብሄርብሄረሰብ ቀን ተብሎ ተወስኖ እየተከበረ አይደል እንዴ ታድያ ምንድነው ችግሩ ለአምላክ እናት አንድ ቀን መድቦ ማክበር ምንድነው ችግሩ🤔🤔
ማርያምን የሚአመልክ ኦርቶዶክስ የለም ወንድሜ
🎉🎉🎉🎉❤❤
የዲያቢሎስ ቡችሎች እንዳያጠፉሽ እግዜር ይጠብቅሽ።ያዉ እንደዚህ ጉዳቸዉን በአደባባይ እያጋለጥሽባቸዉ መቼም እጃቸዉን አጣጥፈዉ አይቀመጡም ብዬ ነዉ😂😂😂😂😂
አንቺልጅምንአይነትልቦናነውየሰጠሽእንዴትአይነትአመለካከትነውያለሽእግዚአብሔርይባርክሽበቤቱያፅናሽእህቴፀጋውንይጨምርልሽ
እና ተመለሽ ወደ ኦርቶዶክስ ስለመጠመቅ ምን አሳብ አለሽ?
Mariyam Mariyam mariyam
Enate mariyamn yizu yafir yilm mariyamn yimexlu sewech yalitadel nachw 🤭🤭
አንቺ ልጅ ለምን ክርስቶስ ወደመሰረታት አንዲት ቅድስት ሀይማኖት ተቀላቅለሽ ህይወትሽን አታድኚም
What do you mean when you said to “ som extant what’s going to be happen next ? “ if you are talking about Maryam in high priority been respected by orthodoxian ?, do not forget that orthodoxy did not started 100 years ago to respect Maryam it was 2,000 years ago apparently nothing happened until today . Remember Pentecostal was not existing.
እኔ ያጠፋውት ያንቺን ቪዲዮ ማየቴ ነው።
ስለ እውነት የሚመሰክሩ ሰዎች መስማት ጥፋት አይደለም
eko@@enshishi23
መከልከል ስለማይቻል እንጂ እሷም አንተ እንድታያት ምትፈልግ አይመስለኝም በግዜ ወደ እኩዮችህ መሄድ ይሻልሀል ላንተም ቢሆን።
ቆመው ያስቀድሱ ብለሽ ነው?
ይሄንማ እላያቸው ላይ ያለው
መቋቋም አይችልም
ኖሃሚን ፕሮፊት ኮዳ የሚባለዉ ሶስተኛ ሰማይ ደርሽ መጥቻለሁ እያለ አይደል: 90%ቱ ፕሮቴስታንት እኮ የድንግሊቷ ጠላት ነው:: የወንጌላዊዉ እራይ ላይ ተፅፏል እኮ::
አትፍራ ወንድሜ
አንችም አቃምሽን አስተካክይ
ቆፍጣና ነሽ
ወንድሜ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እመቤታችንን ስናከብር እንኻን እየሱስን እየሰበክን ነው
ሰው መንፈስ ቅዱስ ሲርቀው የእየሱስ እናት ማናት ብሎ እንጀራውን በልቶ የቀረበበትን መሶብ ይረግጣል
😂 entune tato legune mawdade aycalme