እኔ ሀጥያተኛ ነኝ | የቤላን ልብ የገዛው የፈለገ ትምህርት | እኔ ከእናንተ ጋር አልገባም | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 35

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 5 часов назад +3

    የልጁ(የቤላ) የልብ መሰበር እኛ ቤተክርስቲያን ከምንመላለሰው የልባችን ትእቢት ይበልጣል! መድኃኔዓለም በቤቱ እድሜ ዘመንህን ይፈጽምልህ

  • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
    @ምድረዘረኛይድፋችሁ 13 часов назад +11

    ልቤ የተሰበረበት ትምህርት. በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 5 часов назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፈለገ

  • @tigaethio
    @tigaethio 11 часов назад +4

    እግዚአብሔር የሁላችን ታረክችን የቅረልን እንጂ ሁላችንም ለጥያጠኞች ነን አይዞህ በረታ ወደ ቤቱ ሰንቀረብ እግዚአብሔር ይቀረበናል

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 4 часа назад

    ድንቅ ና ደስ የምል ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያስማን ውንድማችን እና ወንድሜ እሰዳባለው ሃጥያተይ ብዙ ነው ያልክ ወንድሜ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዮ ኣበራ ሰርች ኣርገህ ግባ ዮቶብ ኣዳምጥ ኣንድቀን ኣየፋጅህም ትቀየራለይ ለሁሉም መልስ ታገኛለህ በተረፈ ኣይዞህ❤❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 17 часов назад +15

    እኔም ኃጢአተኛ ነኝ እኮ አምላኬ ሆይ ልቦናየን መልስልኝ😭😭

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 4 часа назад

    ፈለገ ሰላም❤❤❤❤❤

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 21 час назад +26

    ፈለገ ሳትሰለች አስተምራቸው ተኩላ እንዳይነጥቃቸው እግር በግር አደራ

  • @AyelechBebe-zf7ry
    @AyelechBebe-zf7ry 19 часов назад +19

    በእውነት ወንድማችን የልብ ሐሳብ ነው የነገርከኝ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ያለው ቃልን ስሰማ ኢምባዬ ቀደመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 7 часов назад

    እባዬ ቀደመ ♥️♥️♥️♥️

  • @hanimisganaw
    @hanimisganaw 20 часов назад +10

    እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 21 час назад +7

    በጣም ትክክል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልንን 😊

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ

    ብጣም ደሰ የመላ ትምህረት ነው ወንድምች🎉❤

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 10 часов назад +1

    ፈለገ ግን እኔ ድሮ ጨቅጫቃ ይመስለኝ ነበር ግን ጎቦዝ ነዉ ለሁሉም በየሉኩ ይመልስለታል ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 11 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemaryamLij-y6s
    @YemaryamLij-y6s 15 часов назад +4

    ኡፍፍፍ የኔ አባት እኔም ሀጥያት ነኝ እሱ ያየብኝ ሰው ቢይብኝ ማን ይሆናል ከእኔ ጎን የሚቆመዉ 😭😭😭😭

  • @Hanasimon-z6v
    @Hanasimon-z6v 17 часов назад +3

    ማንኛውም ሃጢያት ምን ያህል ግዜ ቢደጋግም ከአግዚኣብሔር ምህረት ሊተልቅ ኣይችልም፡ ሁሉ ተስፋየ በአግዚብሔር ምህረት ላይ ንው😢

  • @RuthenaMessi
    @RuthenaMessi 18 часов назад +5

    Yemigerm sra new eyeserah yalew wendmachen Felege enezihn Yewah ljoche endib slesebesek amlke Edmina tinawn abzto ysth yeswn leb tgezalh❤❤❤❤

  • @aynekulutsehay8350
    @aynekulutsehay8350 18 часов назад +3

    እንደ እርግብ የዋህ ብቻ ሁኑ አልተባለም ፈታኝ ዳቢሎስ በየት እንደሚመጣ አናውቅምና ሁሉንም መመርመር አለብን ከጾም እና ፅሎት ጋር

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 15 часов назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 17 часов назад +2

    ቤላየ😢

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 16 часов назад

    Aydela enas betlu ftare lena mareglghe lala enamemelsewu lala wey edla 😢😢😢😢😢

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 21 час назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @JohnKassa-r6d
    @JohnKassa-r6d 18 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HermelaKebede-yr4jo
    @HermelaKebede-yr4jo 21 час назад +1

  • @tiz59905
    @tiz59905 17 часов назад

    ክርስቶስ መሰለክ እንዴ 😂ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን አንድም ንፁ ሰው ስለጠፋ ነው ጌታችን ወደ ምድር የመጣው ለኛ ለሀጢያተኞች ነው

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 17 часов назад

      ኣዋቂ

    • @tko4438
      @tko4438 16 часов назад

      😏😏😏😏

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 14 часов назад

      🤐🤐🤐🤐

    • @blengebru
      @blengebru 14 часов назад +2

      ወንድሜ በሀጥያታችን መኩራት የለብንም እንዲህ ስንል እያፈርን መሆን አለበት ማፈር ነው እንጂ መኩራት የለብንም

    • @tiz59905
      @tiz59905 10 часов назад

      ​@@blengebruእኔ መች ኮራው እዚ ቤት አልገባም ማለቱ ነው ያሳቀኝ🤣🤣🤣

  • @senehayhu9732
    @senehayhu9732 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉