ቀለሜ እነ Ermi Hd ፊት ለፊት ተገናኙ ⭕️ እነ ቀለሜ መልስ ሲያጡ ያደረጉትን ተመልከቱ ⭕️ | ermi hd | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #faithlin​ #ቤተክርስቲያን​ #ተናገር​ #እነሆ_ንጉሳችን #live። #habesha
    ቀለሜ እነ Ermi Hd ፊት ለፊት ተገናኙ ⭕️ እነ ቀለሜ መልስ ሲያጡ ያደረጉትን ተመልከቱ ⭕️ | ermi hd | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
    In this channel, Ethiopian Orthodox tewahdo spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family.
    በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ከሌሎች ቤተ እምነቶች ጋር ቀርበዋል። ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ ይሁኑ
    #ፈለገ አትናቴዎስ
    #ልደትቃል
    #ዘማርያን
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    #ቤተክርስቲያን
    #eotc
    #eotc
    #eotc_mk
    #eotctv
    #eotc_tv #ሲሳይ
    #faithline​​
    #ቤተክርስቲያን​​ #church​​ #zeritukebede​​
    ተናገር እውነቱን #faithline​​ #ቤተክርስቲያን​​ #church​​ #bible​​ #ኤል​​ ቃል #ኢየሱስ_ክርስቶስ​​ #አማኑኤል​​ #SPEAK​​ #Halwot​​ #አማኑኤል​​ #ወንጌል​​ ብቻ ጥበቡ tv,paul #ፓስተር​​ ቢንያም ሽታዬ
    #SPEAK​​ The Truth #ቤተ​​ ክርስቲያን #Emmanuel​​ #ዘማሪ​​ #ዘማሪ​​ ዳጊኀ #ኤልቃልtube​​ #አገልጋይ​​ ተደምረው #ሜሎስ​​#bible​​ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር​​ #ሙሀመድ​​ #እስልምና​​ #እስራኤልebs​​,presence tv worldwide,#jps​​ tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,#ፓስተር​​ ቸሬ,chere,#አማኑኤል​​ Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,#mesfin​​ alemu,asnakech bancha,prophet #eyu​​ chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon #ፍልሰታ​​#ኦነግ​​#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ​​ #የወንጌል​​ ደውል
    #እውነት​​ #የአማኞች​​ ህብረት#አብይ_አህመድ​​ #አገልጋይ​​#ወንጀል​​ ብቻ#Tube​​,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of ,Protestant perching ,new mezmur, Biblical story , prophet eyu chufa believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakechtv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television,ነቢይ ጥሌ , #አቤል​​ አቡና, ቅዱስ ,melos ,worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs #ጥምቀት​​ worldwide,esat tv,ጉድ ተጋለጠ#ተናገር​​ እውቱን #የእውነት​​ ወንጌል #ተናገር​​ እውቱን #ተናገር​​ እውቱን #abele​​ #ኢየሱስ_ክርስቶስ​​ #ድንግል​​ ማርያም #ገነት​​ #ገብርኤል​​ #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ​​ #የጥምቀት​​ #የክርስቶስprotestant​​ mezmur non stop
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tvzehabesha
    መልካም ወጣት ዮናታን አክሊሉ
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN ,ነቢይ ታምራት ደምስስ
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew,ነቢዩ መሀመድ
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDEንብይ ብርቲኳን
    ነብይት ብርትኳን, አላህ
    ETHIOPIA
    RAKEB ALEMAYEWU desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethio
    ARTS TV WORLDE ,ኢየሱስ
    ASHAM TUBE
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    መምህር ዘበነ
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    HOPE MUSIC ETHIOPIA
    SEIFU ON EBS ሴይፉ
    SEIFU ON EBS 2
    Israel war
    EBS presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songsewunet wongele#ዳናይት​​ #tenager​​ ewunetun #ye​​ #seyfuonebs​​ #new​​ protests mezmur#ድንቅልጆች​​ #ወንጀል​​ #motivation​​ #እዮዳአብ​​ #ዮኒማኛ​​ #ሃንኤል​​ #SPEAK​​ The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot​​ Emmanuel Church#አማኑኤል​​ Ammanuel Tube #መምህር​​ #እነሆ_ንጉሳችን​​
    new protestant mezmur
    protestant mezmur new 2021
    mezmur protestant 2020
    Ethiopian protestant mezmur new
    ethiopian protestant song
    mezmur protestant
    protestant mezmur non stop
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    እዮዳብ
    BBC news
    tb jushua
    new English sing
    Jesus
    #god​​
    #holy​​ sprit
    #holy​​ Bible
    #speak​​ በስንቱ
    #ኦርቶዶክስ​​ መዝሙር
    #ኦርቶዶክስ​​ ተዋህዶ
    #መንጌል​​ tube
    #samsung​​
    #ወንጌል​​ ብቻ
    #ኤል​​ ቃል
    #አማራ​​
    #ኦነግ​​
    #ቀይ​​ ባህር ኢትዮጵ#ተናገር​ #speak​ #ቤተክርስቲያን​
    #ፈለገ አትናቴዎስ
    #ልደትቃል
    #ዘማርያን
    #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    #ቤተክርስቲያን
    #eotc
    #eotc
    #eotc_mk
    #eotctv
    #eotc_tv

Комментарии • 147

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 9 дней назад +37

    ትንሹ ኤርሚ የኔ ትልቅ ሰው ጀግና ስትስቅ ደግሞ ሲያምርብህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 9 дней назад +18

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ አይለየን

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 6 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 9 дней назад +10

    ኤርሚዬ የኔ ጠበለል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 9 дней назад +12

    ኤርሚ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @yemariammuluye7140
    @yemariammuluye7140 9 дней назад +15

    ኤርሚ በእውነት የድንግል ልጅ ይባርክህ። አይደለም ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንቶች እንደሚቀኑብህ አምናለሁ፣ እመብርሀን ሁሌም ከጎንህ ትሁን

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps 7 дней назад

      ጃንደረባ ምን ማለት ነው 😂😂

  • @HaymiHaymi-ny1ys
    @HaymiHaymi-ny1ys 9 дней назад +16

    ኤርሚያችን የኔ ጀግና ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ፍቅርተማርያም-21
    @ፍቅርተማርያም-21 9 дней назад +10

    ጠያቂው ግራ ገብቶታል ላለመሸነፍ እንጂ ሚሮጠው ለጥያቄው የተመለሰለትን መልስ እንኳን መረዳት አይችልም እግዚኦ ጠማማ ሀይማኖት አመቤታችንን እና ቅዱሳንን ለማቃለል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ግን አይሳካላቸዉም

  • @ZEKARYAS3
    @ZEKARYAS3 8 дней назад +2

    ኤርሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ / በዚህም ውይይት ጴንጤዎች ምንም እንደማታውቁ ይታያል በእውነት ለናንተም የእግዚአብሔር ምህረት ልባችሁን ይክፈትላችሁ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 9 дней назад +24

    ኤርሚ የኛ የእውቀት አርበኛ የተዋህዶ ልጅ ለነኚህ ደነዝ ተሳዳቢ ለዳቢሎስ ልጆች አስተምራቸው

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 9 дней назад

      ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ታደንቂያለሽ?

    • @HenockTeklehimanot
      @HenockTeklehimanot 9 дней назад

      ደነዝማ በብዛት አይደል እንዴ የተከማቸው እናተ ጋር የማይጠቀስ የማይገናኝ ሀሳብ እየሰጠ በዚህ ተደነቃችሁ ለነገሩ የምትማሩት ትምህርት እራሱ የተዘበራረቀ መልሳችሁ የተዘበራረቀ ሂወታችሁ የተዘበራረቀ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማወቅ እና አዋቂ መስሎ መቅረብ በጣም ይለያያል ድንቄም አዋቂ

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 9 дней назад

      ​@@AwokeNegussie ከእውቀት ነፃ የሆኑትማ መናፍቃን ነቸው መካድና መድረኽ እውቀት የሚመስላቹ ኢድሚማ ይችላል ብለው የመረጡትን እንካን በውቀት ቀልጦ መልሶለት ወጥታል

    • @ZEKARYAS3
      @ZEKARYAS3 8 дней назад

      ሰውየ ኤርሚያስ ይህን ያክል ሲያንቀጠቅጣችሁ እያየን አያውቅም ትላለህ እንዲ ማንም እምነት የሌለው ሰውነት እንኳ ይህን ውይይት አይቶ መዝኖ ይፍረድ ' ወንድሜ ጥቅስ ከዛም ከዚህም መጥቀስ እውቀት አይደለም ይህን ከሰይጣንም ያደርገዋል​@@AwokeNegussie

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps 7 дней назад

      ጃንደረባ መጀመሪያ ምን ማለት ነው 😂😂 እስኪ መልስ

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 9 дней назад +13

    ኤርምዬ የተዋህዶ ጀግና ጎበዝ በርታልን ደና አርገህ አስተምራቸው 🥰🥰🥰

  • @annaanna-z2b
    @annaanna-z2b 9 дней назад +6

    ጴንጤ ማለት ነው በጣም ደነዝ መሆኑን የተረዳሁት በጣም ደነዝ ማለት ነው ኤርሚዬ በጣም ጎበዝ በርታ ተዋህዶ ልጅ በጣም ነው አመሰግናለሁ 🙏💐💐

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 9 дней назад +30

    የመናፍቅን ትምህርት ድርቅ ያለ ና እጅ እጅ የሚል እየሆነ መጣ።

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 9 дней назад +1

      ማርያም የጌታ እናት ህእ ሉም ቦታ አትገኝም አለኮ!ትንሽ ቀረህ።በሰማይ እንጂ በመሬት የትም እንደማትገኝ ቀጥለህ ትቀበላለህ።

    • @KidistTadesse-uc1gj
      @KidistTadesse-uc1gj 9 дней назад

      እጅ እጅ ካሉ ቆዩኮ ! እድሜ ለነ የተዋህዶ ነበልባል ወጣቶች ❤❤❤❤❤ የ መናፍቃንን ውሸታም ምላስ እንዳፈታ አድርገው ቆለፉት 🔑🔑🔑🔑 🔑

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 9 дней назад

      @@AwokeNegussieኦርቶዶክስ ሁሉም ቦታ የጌታ እናት ትገኛለች አትልም በልጇ ጸጋ አሁንም ትመለከተናለች ትጸልይልናለች ሁሉም ጻድቃናት ህያውያን ናቸው

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 9 дней назад

      ​@@AwokeNegussieማርያም የጌታ እናት ቅድስት ስለሆነች ቅዱሳን እንደሚገኙ በማስረጃ ነገረ እኮ ኤድሚ እንደ ጴንጤዎች ሁላቹም ደረቅና ከሐጂ ናቹ እንዴ ግን ዘይ እንደ ቀውሸት መድረቃቹ መድነው ጉዱ😂😂 ጴንጤነትን ስትቀበሉማ ውሸትንም አምራቹ ነው የምትበበሉቶ አንድ አይነት ደረቅ ናቹ

    • @ZEKARYAS3
      @ZEKARYAS3 8 дней назад

      በእውነት በግሌ በሚዛን ሳየው ጴንጤቆስጤ ድምፃቸው ሁሉ ጫጫጫ/ የጴንጤ ድምፁ እንዴት ግርማ ሞገስ አጣ እራሳችሁን ፈትሹ/ ያወራሁት በሚዛን ነው

  • @hannan1956
    @hannan1956 6 дней назад +1

    ኤርሚዬ የኔ ትንሽዬ ወንድም እንኳንስ በእውቀትህ ቀርቶ በሳቅህ ታሸማቅቃቸዋለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ተባረክልን እንደዚህ ሰብስበህ አስተምራቸው

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 9 дней назад +17

    ኤርሚ የኛ ጠንበለል❤

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 9 дней назад +6

    ERMI I AM SO PROUD OF YOU. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 9 дней назад +7

    ዋው ኤርሚ እንደዛሬው የመ/ቅዱስ መረዳትን እንደዛሬው እስተውየብህ አላውቅም።

  • @fasilabebe5277
    @fasilabebe5277 7 дней назад +1

    እኤርሚዪ ኮራ ብለህ መው የምትመልሰው የኔ እውቀታም ጀግናችን ተባተክ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት የመስገን 🙏🏻

  • @misganawasres-bt7ul
    @misganawasres-bt7ul 6 дней назад +1

    ኤርሚ 🙏🙏🙏

  • @solomonabebe5909
    @solomonabebe5909 9 дней назад +2

    2 የዮሐንስ መልህክት ም.1 ቁ .5 "አሁንም እመቤቴ ሆ ይ እርስበርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለው"

  • @FrewErmy
    @FrewErmy 5 дней назад

    በሁሉ ስፍራ የሚገኝ ፤ የሁሉን ፀሎት የሚሰማ እና የሚመልስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p 9 дней назад +2

    Ermi yna tenbelelll❤❤❤
    Ywe orthodox jegena❤❤❤❤

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew 9 дней назад +5

    አስተማሪ ለመሆን ብቃት ያሥፈልጋል ስለዚህ ከስህተት ትምህርታቸው እንዲመለሱ ኤርሚ አሳየው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 9 дней назад +2

    Ermi hd wenidi neh berita ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ኤርሜአችን እግዚአብሔር አምላክ በአባትነት ፍቅሩ እመብርሃን በእናትነት ምልጃናጥበቃዋ አይለይብን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 9 дней назад +10

    ፓስተሮቻችሁ ተገለጠልን እያሉ በሚጃጅሏች ዘመን ሀሀሀሀሀሀ

  • @tobittube
    @tobittube 8 дней назад +1

    ለመጠየቅ መረዳት ያስፈልጋል

  • @aronaryam
    @aronaryam 5 дней назад

    25:28 25:35 መልሱ እዚጋ ተመልሷል
    1- ቅዱሳን የሚሰሙ ከሆነ እነሱን መጠየቅ አንችልም ወይ ። እንደሚሰሙን ከተስማማን ለፈጣሪ ለምኑልን ወይም ጸልዩልን ብሎ መጠየቅ እንችላለን ። አለቀ።።።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 дней назад +1

    እንዲህ ያለ ሙግት ትምህርት የማይሰጥ ጥቅሙ ምንድነው?

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew 7 дней назад

    Ermi yetewahdo enku bertaln❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abrahamnega9620
    @abrahamnega9620 8 дней назад

    ኤርሚ ብርቅየ የአርቶዶክስ ልጅ በርታ። እድሜ ልካቸው around the bush .

  • @Asmeroba
    @Asmeroba 9 дней назад +3

    Ermi king 👑👑🥰🥰

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 9 дней назад +3

    ኤርሚ የኛ ጠንበል❤❤❤❤

  • @ashenafisolomon7970
    @ashenafisolomon7970 9 дней назад +1

    ኤርሚ ጀግና ነህ ደሞ ላንተ ይመጥናል ብለው የመረጡልህ የጅል ንፍጥ ነው

  • @tigistgebre421
    @tigistgebre421 9 дней назад +2

    እሚገርመኝ ጼንጤ እፀልያለሁ ሲሉ ችግር የለውም እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን ግን ችግር አለው

  • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
    @ምድረዘረኛይድፋችሁ 9 дней назад +3

    ላስተምርህ አላለም. ሳይማር ማስተማር. አማረው😂😂😂አይ መናፍቅ ስለማያቅ. ላግዘው😂😂😂😂😂. እረ ወይኔ

  • @EyualiAdise
    @EyualiAdise 7 дней назад

    ውይ ቤንጤ መጨረሻ ቀን ናፈቀኝ እግዚአብሔር. ቶሎ ናናናናና

  • @gibtsawityohannes3459
    @gibtsawityohannes3459 9 дней назад +2

    ኤርሚ ጠምበለል

  • @MelkamuGetye
    @MelkamuGetye 9 дней назад +1

    ErmiiBexam new Yekorawbik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaMariya-j3w
    @MariyaMariya-j3w 9 дней назад +1

    Ermi yena wude❤❤❤❤❤❤

    • @alemtsehaygebre7737
      @alemtsehaygebre7737 3 дня назад

      የዝህ ልጅ ትዕቢት ግን በጣም ይገርማል ደግሞ ከእውቀት ነፃ ነው ለዝህ ነው የሚተብተው ትዕቢት ደግሞ ውድቀትን ትቀድማለች የተሰጠውን ጥቅሰ ብቻ ነው የሚያወራው

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 9 дней назад +1

    I am so sad ya guys have negative thoughts about Maryam Ermi.you did a good job.

  • @biniyamtesfaye6753
    @biniyamtesfaye6753 9 дней назад +1

    ልክ ጠጠር ያለ ጥያቄ ሲመጣ attention diversion እስቲ እንያቹ ጤንጤዎች እርስ በርስ ተከራከሩ ወንጌል መስበክ ከሆነ አላማቹ ፡፡dont just protest

  • @BementBelihu
    @BementBelihu 9 дней назад +1

    Ermi bewnte merte yeortodocks gegena neh afachewn yaszkachew enghen menafkann hula egzyabhsr yebarkh

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 8 дней назад

    የሚያናድድ የመናፍቅ ድፍረት! ኦርቶዶክሳውያንን ኤኣነቡም ሲሉ ስቅቅ እንኩዋን ኤእላቸውም! መጥሀፍ ቅዱስን ጥፈው ብቻ ሳይሆን ተርጉመው ያስቀመቱትን አላነበቡም ይላሉ! ድንቁርና ደፋር ያደርጋል! ለመናፍቅነት ዋናው መለያ ደፍረትና ድንቁርና ነው!!!

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 9 дней назад

    Programu lay nebereku Ermi HD Ke eweket netsa yehone Jandereba teregum yemayak. Biruke kuch aderego yastemerehal. Asafari Gamer abebahen likem. Yeyazekew tekis alikobih. Ermi HD Teebit Amerowen yedefenew.

  • @AbyotWonde
    @AbyotWonde 7 дней назад

    ኤርሚ እንዴት እንዳኮራከኝ

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 8 дней назад +1

    ኤርሚ እነቀለሜን ትንፋሽ አሳጣቸውና አስወረዱት

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 9 дней назад

    አንተ ገለባ አላዋቂ ወይ የጥያቄውን መልስ ተቀበል ወይ የምትጠይቀውን አንተ ራስህ አውቀህ ቅረብ እንደቡራቡሬ እንደ እስስት አትለዋወጥ !!! ኦርቶዶክስና ኦሮቶዶክሳውያን መልስ አላቸው ። ምንም ሞራል ስለሌላችሁ ልጁ እንዲናገር mute ታደርጉታላችሁ የሚታዘበን እንኳን አለ አትሉም ለማንኛውም ነጥብ እየጣላችሁ በዶነታችሁን እያሳያችሁን ነው።
    BE CONFIDENT AND KNOW WHAT YOU INQUIRE , OKAY!!!???
    Bravo ! Ermias . I appreciate that ,brother !!! 19:19

  • @elsaasgedom6959
    @elsaasgedom6959 8 дней назад

    ❤🎉ኤርሚ❤🎉

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 5 дней назад +1

    ኤርምያስ የምትባል ልጅ እነዚህን ፈረንጆች አቃጥለህ ልትገላቸው ነው

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 8 дней назад

    ጃንደረባ ማለት ስለእግዚአብሄር ብሎ የእራሱን ስሜት፣ ፍላጎት የተወ ማለት ነው።
    የቀለሜ ግርፍ ብሩክ የተሞላውን እያወራ ነው

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 8 дней назад

    እንደ መናፍቅ ግን ልበ ጨለማ አለ

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 9 дней назад

    እባካችሁ "ጠምበለል" እያላችሁ ሥጋዊ ምኞታችሁን በመግለጽ ልጁን ለማሰናከል አትሞክሩ!

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 5 дней назад

    መጽሐፈ ቅዱስ ላይ የተፃፈው ዉነት ነዉ ጴንጤ ሲመቸዉ ይክዳል በነሱ መንገድ ለማስኬድ ነዉ የሚሯሯጡት

  • @astiernegash78
    @astiernegash78 8 дней назад

    ኤሪሜ አንደኛ

  • @giyonmekonnen2442
    @giyonmekonnen2442 9 дней назад

    የነ ቀለሜ ትልቁ እውቀት እና ችሎታ ከውይይት ማውረድ ነው።

  • @danielkassa-pz5wc
    @danielkassa-pz5wc 6 дней назад

    አደለ? እያልክ.... ከባድ ነዉ.

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 9 дней назад

    ኤርሚዬ በርታ ጓበዝ በደንብ ነው የመለስክለት

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 9 дней назад

    ፔንጤ መምህራአን ሁሉን እናአውቃለአን ቡላአቹሁ ልባአቹሁ በተእቤተ የተወጠር ነአው ልባአቹሁን ግራ

  • @mengistutullu5279
    @mengistutullu5279 7 дней назад

    ምን ዓይነት ነገር ነዉ,ጳውሎስ ለራሱ ፀልዩልኝ ብሎ የለም አንዴ?

  • @Musna-z3d
    @Musna-z3d 5 дней назад

    ራዕይ ማለት የመጨረሻ ዘመንን የሚናገር ብቻ ነው?ኧረ ሜንጤ😂😂😂

  • @SmilingCalicoCat-by3no
    @SmilingCalicoCat-by3no 9 дней назад +1

    እነዚ ደነዞች ከኤርሚጋ እንኳን መነጋገር አቅም የላቸውም ዘለው ማርያም ላይ ጉብ ይላሉ ሲያስጠሉ። ወይ አያውቁም ወይ ደሞ አንገታቸውን ደፍተው አይማሩ ግግም በዶ

  • @lilishimelis8674
    @lilishimelis8674 8 дней назад

    ኤርሚዬ የኦርቶዶክሱ በርታ

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 8 дней назад

    አይ መናፍቃን መልስም እየተናገራቸው መስማት አይፈልጉም

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 8 дней назад

    ለቅዱሱ ፡ ዮሐንስ ፡ ሁሉን ፡ እንዲያውቅ ፡ ያደረገ ፡ አምላክ ፡ ከስጋዋ ፡ ስጋዋ ፡ ከነፍሷ ፡ ነፍስ ፡ የነሳ ፡ ለሷሟ ፡ ምን ፡ ያህል ፡ ይገልፅላታል ፡ አጉል ፡ ጥላቻችሁ ፡ አይን ፡ ያወጣ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይማራችሁ።

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 9 дней назад

    ወይ ቡሩኬ ቀለሜ ፍም እሳት ላይ ጥዶ ጠበሰህ አደል???ያንተን ቢጤ አላዋቂዎች እያስገባህ ግራ እደማጋባት መስሎህ Hd አርገበገበህ ለማንኛውም የሚገዳደር ሲመጣ ብሎክ ነበር የምታረገው ለሚቀጥለው ኤች ዲ (ኤርሚ እዳይገርፋችሁ ሚውት አርገው😂😂😂😂😂😂😂🎉 ኤርሚ ተባረክ ቀለሜ ምን እያለ ይሆን ከስር ሆኖ????😢😢😢😢😢

  • @mesfinAlemayehu-y5i
    @mesfinAlemayehu-y5i 8 дней назад

    አይ መናፍቅ በቃ ለራሳቸው እንደሚፈልጉት ካልተረጉሙት አይቀበሉም።
    የቀለሜ ግርፍ ብሩክ ሲዘባርቅ ስሙት

  • @mercy9108
    @mercy9108 9 дней назад +1

    ከጼንጤ ጋር መፅሀፍ ቅዱስ መነጋገር ማለት መዋዕለህፃናት ያለ ልጅ ጋር እንድመነጋገር ማለት ነው ልብይስጣችሁ አቦ

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 9 дней назад

    Ayi penta keweket ነጻ ናቸው

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 8 дней назад

    በደንብ የአውሮፓውያንን ትዕቢት ስለተላበሰ ለመወያያት ሳይሆን ለማስተመር ነው የገባው

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 9 дней назад

    ኸረ እባካችሁ ይሄ አጉል ጠያቁ ወይ አላውቅም በልና ኦርቶዶክሳዊውን ጠይቅ ! እነ ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው ስለ ቅድስት ሥላሴ የማያውቁት? ሲጀመር ስለ ሥላሴ የሰበከ በወንጌላቸው የጠቀሱ እነ ማን ናቸውና ስለመታውቀው ይኸውልህ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ሥላሴ እንዲህ ብሎ ጽፏል አንተ ስለ ማታውቀው እኔ ልንገርህ፦ የጌታ የኢየሱስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ሕብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን ።" 2ቆሮ 13:14

  • @Miki-c4u2h
    @Miki-c4u2h 9 дней назад +1

    ወንድማችን ይሄንን ሶላ የሚለውን ስም ብትቀይረው ደስ ይለኛል ምስሉ ስላለ ብቻ ሳይሆን ስሙ የጴንጤ ነው የሚመስለው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 9 дней назад

    Siyawera atawira simelisi atimelisi mini ayinet awire nw yalebachihu

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ 8 дней назад

    ፕሮቴስታንት ማለት የሐገር ሸክም የኢትዮጵያ ገፅ ያበላሹ እርኩስ ናቸው።😢😢😢😢😢😢😢

  • @atinafusahile521
    @atinafusahile521 9 дней назад

    kizenam phente altesakaletim

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 9 дней назад +1

    ጴንጤዎች የተናገሩትን ሁሉ ይረሱታል::አላልኩም ብለው ይክዳሉ😂😂

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 9 дней назад

    የኔንም ህይወት ያውቃሉ? በትምህርታችሁ ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን አይደል የምትሉት? ይህንኑ ትምህርት አይደል? ታድያ ቅዱሳን የምትላቸው የኖሩት እና በራሱ መዳን እርግጠኛ ያልሆነ ሰውዬ ስለእኔ ህይወት ያውቃል እያልክ ነው ተው አትቀልድ ባክህ መጀመሪያ በራሳችሁ ህይወት እርግጠኛ ሁኑ ከዛ አውቅልሃለሁ ብትለኝ አምንሀለሁ ያለዛ ዝም ማለት ወርቅ ነው

  • @AbelGebre-p6q
    @AbelGebre-p6q 9 дней назад

    2ኛ ቆረንጦስ ምዕራፍ ፱(9)ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቋችኋል።

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 9 дней назад +1

    ኤርሚ hd ይመችህ አባቴ የብረት ጥርስ ያለችዉ ቀለሜ እንዳለ የፊት ጥርሳቸዉን ነዉ ዱቄት ያረክላቸዉ 😂😂😂😂

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 9 дней назад

    😂😂😂😂😂😂 ጠያቂው

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 9 дней назад

    መልሱ ሲመልስ መጫጫት😂😂😂 ኤርሚ ጠበለል❤🎉

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 9 дней назад

    ወይ እነዚህ ጴንጤዎች መካድና ድርቀት የሐይማኖታቸው መለያ ነው ተመልሶላቸው አያምኑ ከነሱ ዠየልብ ካውያ ናቸው ጠይቀው አያዳምጡ ተመልሶላቸው አያምኑ ባዶ ጉራ ብቻ ሳያቅ ለስተምር ይላል ደሞ😂😂😂😂

  • @Sema-i7p
    @Sema-i7p 9 дней назад

    የተጠየቀውን ብቻ እንዲመልስ ተስማምተው ነገር ግን ሊሰብክ ይሞክራል።

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 9 дней назад

    Simelesi leminidnew mayadamituti are yedenikoro sibisibi nachu

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 9 дней назад

    እንዴ ገና ሳይጀመር ለምን ፈራ ጥያቄ ካልሆን አይደል አይባልም 😂

  • @KidistTadesse-uc1gj
    @KidistTadesse-uc1gj 9 дней назад

    ቀለሜ በፀብ ሊያጠናቅቀው የብረት , የ መዳብ ጥርስ ሁን እያለ መናጢውን እያበረታታ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኤርሚ ኮራሁብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @heratenegusa1673
    @heratenegusa1673 5 дней назад

    አሳፋሪዎች ናችው ሰው ሰራሽ ሀይማኖት ይዛችው ለመከራገረ በአደባባይ መዋረድ ለአራት አታፍሩም

  • @Chaina88
    @Chaina88 9 дней назад

    ቀለሙ ይልቀቅና በዚህ የአዛውንት እድሜ ልጆቹ ሲያስተምረው ያሳዝናል

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 9 дней назад

    ጴንጤዎች እባካችሁ አዳምጡ ተማሩ ከተዋህዶ ልጆዎች

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 9 дней назад +1

    Prowochi kedinikurina alem mechi nw mitiwetuti dekoro hula

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 8 дней назад

    ኤርሚያ ፡ ማለት ፡ ባልቴት ፡ ማለት ፡ ነው ፡ እኔነኝ ፡ ያስወረድኩት ፡ ይላል ፡ ደግሞ ፡ አለማፈርክ ፡ ልጁ ፡ በሚገባ ፡ መለሰላችሁ ፡ ሲጨንቅህ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ ያሶረድኩክ ፡ ትላለክ

  • @KumnegerBirhanu
    @KumnegerBirhanu 9 дней назад

    Tenkr mitlw be dula nw ende ngru😂😂

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 9 дней назад

    የሌዊና የአልአዛርን ታሪክ ስናይ በአብርሃም እቅፍ ሆኖ አልአዛር ሌዊ ያለውን ሰምተናል ጠያቂው ጴንጤ ያስቃል

  • @ZEKARYAS3
    @ZEKARYAS3 8 дней назад

    ቀለሜ የ Geography መምህሩ ምን ታደርጋለህ ለምን ዛሬ ት/ቤት ቀረህ ፎርፈህ ነው

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 9 дней назад +1

    ኤርሚ ኦርቶዶክስ ወደፊት መናፍቅ ወደኃላ 😂

  • @Mercy_p-v1y
    @Mercy_p-v1y 9 дней назад

    Ay jegnaw ermi tembelel

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 9 дней назад +1

    ኤሪሚ የኔ ጠበለል❤❤❤❤❤

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 9 дней назад +2

    ዱቄት በአመድ ይስቃል አሉ

    • @TesfaMichael-o8s
      @TesfaMichael-o8s 9 дней назад +1

      ገለበጥከው እኮ።

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 дней назад

      @TesfaMichael-o8s
      ለማን እንደተናገርኩ እንዴት አወክ?
      የተገለበጠውስ እንዴት ነው?

    • @TesfaMichael-o8s
      @TesfaMichael-o8s 9 дней назад

      @Tfas10169 አመድ በዱቄት ይስቃል።

    • @Tfas10169
      @Tfas10169 9 дней назад

      @@TesfaMichael-o8s
      እኔም ያልኩት እሱን ነው

    • @abrahamdessie4301
      @abrahamdessie4301 9 дней назад +1

      ኘሮቴስታንት እኮነው ካልገለበጠው ምኑን ኘሮቴስታንት ሆነው

  • @ረድኤትሰይፉ
    @ረድኤትሰይፉ 5 дней назад

    ጰንጤዎች በጥብጠህ ብታጠጣቸው አይገባቸውም😂😂😂😂😂

  • @MelkamuGetye
    @MelkamuGetye 9 дней назад

    Ay Kelem Tolo Mitaredew Xeyaqew Kebadi Selewnew😅😅😅😅😅

  • @FikaduKebede-i9e
    @FikaduKebede-i9e 9 дней назад

    ኤርሚ የኦርቶዶክስ ልጅ