Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ ተዋህዶ አልተቻላችሁም ጴንጤ ምንም እንደማያቁ ተረዳሁ በርቱ ተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹህ ትግስቱን ጽናቱን ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባ መዳኒት ነህ የመናፍቅ ተባረክ
እሄ ትምህርት ለሁላችን ነው እናተን መከታተል ጀምር ብዙ ለራሰ ህወት መዳንት አግቻለዉ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣቹ በርቱልኝ በጣም እዎዳቿለዉ በዝዉ ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣቹ ጠማማው ለማቃናት ስለቆማቹ እመብርሃን ትቁምላቹ ❤❤❤❤🎉ጀግኖች
ወይ ጉድ ፍልስፍና እንዴት አይነት ድፍረት ነው የእመቤታችን ጥላቻ ዛሬም በዳቢሎስ ደቀመዛሙርት ይቀጥላል
እነፈለገ እዮባ ሌሎችም ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ተሜ ግን ማርያምን እርጋታኸ አዳማጭነትኸ ደስይላል ጴጤዎቹ ቢሰድቡት እንኳ መልስ አይሰጥም ትእግስቱ ቀጥልበት ካተ ይማሩ።
ልቦና፡ይሲጣቹ፡ማናፊቃን፡ኑበቢራኑተመላለሱ
ትእግስቱን ይስጣችሁ መምህሮቻችን ድርቀቱን ከየት እንደሚያመጡት ግራ እኮ ነው የሚገባው ለመማማር ሳይሆን ለማዛግ ሆን ብለው ነው የሚመጡት
የሚጠየቀው ልጅ መልሱ በስልክ ነው መሰለኝ ሚነገረው ስልክ በዛበት😅😅😅😅
ገና እንዘምራለን
አይ አድቸርች ሙሉ እኔ አዋቂነኝ እያለ ህዝቡን የመንፈስ አባትነ እሚለው ይጀዝባ😅😅😅
❤❤❤❤
ከጀርባ ያለው ድምፅ ይረብሻል pls
እንዴት አይነት ጊዜ ነው ሰው ቸርች የለኝም ማለት አይ ጉድ
እኔ ምለሁ ይሄ ጠያቂው ለማጨናበር እንጂ ለመረዳት የሚፈልግ አደለም ልዱ ውሸትም ይሁን እውነት ለምን አትሰሙትም ወንጌል በማጨናበርና በግብዝነት አይሰበክም እውነት እንዲገለጥ እንጂ አይማኖታዊ ትርፍ ለማምጣት አትስሩ ።ሁለተኛው ይሻላል ሰው ልክ ይሁንም አይሁን መሰማት አለበት። “ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ። ስለ ብዙዎች እንደሚነገር፦ ለዘሮቹም አይልም፤ ስለ አንድ እንደሚነገር ግን፦ ለዘርህም ይላል፥ እርሱም ክርስቶስ።” - ገላትያ 3፥16
እረ ፕሮስታንቶች ስትጠየቁ በትክክል መልሱ አማ - ዕብራውያን16: የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። ይላል ምን ማለቱ ነው???
እረ የተዋህዶ ልጆች በፈጣሪ ከሚመጥናችሁ ሰው ጋር ተወያዩ።ትምህርት ከሆነ ዝም ብሎ ያዳምጥ ከዛ ውጭ ዝም ብለው እየመጡ አያዝጉን።አለማወቅ እኮ ችግር አይደለም ዝም ብሎ መከራከር ግን በሽታ ነው።
ለምን ግን ሲያስተምራቹ ዝም ብላቹ ለምን ኣትማሩም፡ እነ ኣኬ፥ ፍቅረ ማር፡ ልደተ ቃል፡ ወዘተ ከኛ ተምረው ነው እዚህ የደረሱ እንጂ ኦርቶዶክስ መቸ ወንጌል ያቃል። ሙሌ በጣም ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።❤❤❤❤
ጴንጤ ትምህርት መች ያቃል መቼስ ግድ ይለዋል ሁሌ መቃወም እንጂ ለያንዳዳቸዉ የተለያየ እምነት ነዉ እኮ ያላቸዉ እንደዉ የስጋ ፍላጎት ያነሆለለዉ በየአዳራሹ ለጎረምሶች ሸቀጥ ማራገፈያ የገንዘብ ምንጭ ሆነ እንጂ ለፍላጎታቸዉ አሳልፎ ሰጣቸዉ እንዲል እኔ አዝናለሁ አዛኝቷን
Hhjhhj... gelbexeh new meteredaw endae?? 😂😂😂😂
@@belainehgirma4947 አረ ጉድ በል ኣለ ያገሬ ሰው! ከመቸ ነው ደሞ ዝባዝብቴና ተረታተረት ፡ገድላትና ድርሳናት የተሞላች ሃይማኖት ለወንጌል ኣማኝ ደፍራቹ ምንም ሳይሰቀጥጣቹ እንዲህ ትመልሳላቹ? እኛ እኮ ኢየሱስ በቂያችን ከበቁያችንም በላይ ነው። ለናንተ ኣልበቃ ብላቹ ኣይደል ወደ ሌላ ገድል፡ ገደል የሄዳቹት፡ አረ ባካቹ ጠፍታቹሃል ኣትቀልዱ ።
ወንድሜ ሙድ የምትይዘው በክርስቶስ እንጂ በነ አኬ አደለም ይህን የሀሠት ትምህርት ክርስቶስ የዮሴፍ ልጅ ነው የአብርሃም ዘርም አደለም የሚል ሰይጣናዊ ትምህርት እደ ህይወት ቃል ስትመፃደቅበት ትንሽ አይሸክክህም ለማንኛውም ቁጭ ብለህ ተማር ከገባህ
ማርያምን አንድ አይነት መሆናችሁ ቃሉን ሳይሆን የግል አሳባችሁን እንደምታስኬዱ እየው አንተው መሰከርክ ለነገሩ ይሄ ላብ የተጠረገበት ሶፍት እና የእነ እገሌ ፎቶ የተለጠፈበት ዘይት ለምን አይደፍናችሁ
አይ ሙሌ ሥጋ አልነሳም ብሎ ቁጭታዲያ ስለምን እናወራለንእንዴትስ እንድናለን አንተገና አለመዳንህን አረጋግጠሃልይሄ ደግሞ ከሌሎቹ የተለዬጴንጤ ነው እነሱም አይቀበሉትም
እረ ተዋህዶ አልተቻላችሁም ጴንጤ ምንም እንደማያቁ ተረዳሁ በርቱ ተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹህ ትግስቱን ጽናቱን ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባ መዳኒት ነህ የመናፍቅ ተባረክ
እሄ ትምህርት ለሁላችን ነው እናተን መከታተል ጀምር ብዙ ለራሰ ህወት መዳንት አግቻለዉ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣቹ በርቱልኝ በጣም እዎዳቿለዉ በዝዉ ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኦርቶዶክስ ልጆች እግዚአብሔር ይስጣቹ ጠማማው ለማቃናት ስለቆማቹ እመብርሃን ትቁምላቹ ❤❤❤❤🎉ጀግኖች
ወይ ጉድ ፍልስፍና እንዴት አይነት ድፍረት ነው የእመቤታችን ጥላቻ ዛሬም በዳቢሎስ ደቀመዛሙርት ይቀጥላል
እነፈለገ እዮባ ሌሎችም ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ተሜ ግን ማርያምን እርጋታኸ አዳማጭነትኸ ደስይላል ጴጤዎቹ ቢሰድቡት እንኳ መልስ አይሰጥም ትእግስቱ ቀጥልበት ካተ ይማሩ።
ልቦና፡ይሲጣቹ፡ማናፊቃን፡ኑበቢራኑተመላለሱ
ትእግስቱን ይስጣችሁ መምህሮቻችን ድርቀቱን ከየት እንደሚያመጡት ግራ እኮ ነው የሚገባው ለመማማር ሳይሆን ለማዛግ ሆን ብለው ነው የሚመጡት
የሚጠየቀው ልጅ መልሱ በስልክ ነው መሰለኝ ሚነገረው ስልክ በዛበት😅😅😅😅
ገና እንዘምራለን
አይ አድቸርች ሙሉ እኔ አዋቂነኝ እያለ ህዝቡን የመንፈስ አባትነ እሚለው ይጀዝባ😅😅😅
❤❤❤❤
ከጀርባ ያለው ድምፅ ይረብሻል pls
እንዴት አይነት ጊዜ ነው ሰው ቸርች የለኝም ማለት አይ ጉድ
እኔ ምለሁ ይሄ ጠያቂው ለማጨናበር እንጂ ለመረዳት የሚፈልግ አደለም ልዱ ውሸትም ይሁን እውነት ለምን አትሰሙትም ወንጌል በማጨናበርና በግብዝነት አይሰበክም እውነት እንዲገለጥ እንጂ አይማኖታዊ ትርፍ ለማምጣት አትስሩ ።ሁለተኛው ይሻላል ሰው ልክ ይሁንም አይሁን መሰማት
አለበት።
“ለአብርሃምና ለዘሩም የተስፋው ቃል ተነገረ። ስለ ብዙዎች እንደሚነገር፦ ለዘሮቹም አይልም፤ ስለ አንድ እንደሚነገር ግን፦ ለዘርህም ይላል፥ እርሱም ክርስቶስ።”
- ገላትያ 3፥16
እረ ፕሮስታንቶች ስትጠየቁ በትክክል መልሱ አማ - ዕብራውያን
16: የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። ይላል ምን ማለቱ ነው???
እረ የተዋህዶ ልጆች በፈጣሪ ከሚመጥናችሁ ሰው ጋር ተወያዩ።ትምህርት ከሆነ ዝም ብሎ ያዳምጥ ከዛ ውጭ ዝም ብለው እየመጡ አያዝጉን።አለማወቅ እኮ ችግር አይደለም ዝም ብሎ መከራከር ግን በሽታ ነው።
ለምን ግን ሲያስተምራቹ ዝም ብላቹ ለምን ኣትማሩም፡ እነ ኣኬ፥ ፍቅረ ማር፡ ልደተ ቃል፡ ወዘተ ከኛ ተምረው ነው እዚህ የደረሱ እንጂ ኦርቶዶክስ መቸ ወንጌል ያቃል። ሙሌ በጣም ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።❤❤❤❤
ጴንጤ ትምህርት መች ያቃል መቼስ ግድ ይለዋል ሁሌ መቃወም እንጂ ለያንዳዳቸዉ የተለያየ እምነት ነዉ እኮ ያላቸዉ እንደዉ የስጋ ፍላጎት ያነሆለለዉ በየአዳራሹ ለጎረምሶች ሸቀጥ ማራገፈያ የገንዘብ ምንጭ ሆነ እንጂ ለፍላጎታቸዉ አሳልፎ ሰጣቸዉ እንዲል እኔ አዝናለሁ አዛኝቷን
Hhjhhj... gelbexeh new meteredaw endae?? 😂😂😂😂
@@belainehgirma4947 አረ ጉድ በል ኣለ ያገሬ ሰው! ከመቸ ነው ደሞ ዝባዝብቴና ተረታተረት ፡ገድላትና ድርሳናት የተሞላች ሃይማኖት ለወንጌል ኣማኝ ደፍራቹ ምንም ሳይሰቀጥጣቹ እንዲህ ትመልሳላቹ? እኛ እኮ ኢየሱስ በቂያችን ከበቁያችንም በላይ ነው። ለናንተ ኣልበቃ ብላቹ ኣይደል ወደ ሌላ ገድል፡ ገደል የሄዳቹት፡ አረ ባካቹ ጠፍታቹሃል ኣትቀልዱ ።
ወንድሜ ሙድ የምትይዘው በክርስቶስ እንጂ በነ አኬ አደለም ይህን የሀሠት ትምህርት ክርስቶስ የዮሴፍ ልጅ ነው የአብርሃም ዘርም አደለም የሚል ሰይጣናዊ ትምህርት እደ ህይወት ቃል ስትመፃደቅበት ትንሽ አይሸክክህም ለማንኛውም ቁጭ ብለህ ተማር ከገባህ
ማርያምን አንድ አይነት መሆናችሁ ቃሉን ሳይሆን የግል አሳባችሁን እንደምታስኬዱ እየው አንተው መሰከርክ ለነገሩ ይሄ ላብ የተጠረገበት ሶፍት እና የእነ እገሌ ፎቶ የተለጠፈበት ዘይት ለምን አይደፍናችሁ
አይ ሙሌ
ሥጋ አልነሳም ብሎ ቁጭ
ታዲያ ስለምን እናወራለን
እንዴትስ እንድናለን አንተ
ገና አለመዳንህን አረጋግጠሃል
ይሄ ደግሞ ከሌሎቹ የተለዬ
ጴንጤ ነው እነሱም አይቀበሉትም