And also I would like to appreciate your jorney, because I am a Medical student now , and you are a public health professional, so you are on the right track of providing your professional advise + Health Education, even " THE UNTOUCHED BUT VITAL PUBLIC HEALTH ISSUES",,,See you soon in men's deficit/gap towards =WOSIB....
You are always good and excellent channel. You could make a mistake but us I see you are more than I can say just keep the good work you have educational topic all the time thanks alot feker yebeltal thanks again bye now
Very interesting . As Ethiopie leaving abroad , am happy so happy you post this video I think the majority of Ethiopians male do not listen to women feelings "Secret garden"
በጣም ጥሩ መልእክት፡ መልካም ኣቀራረብ፡ምርጥ የቋንቋ ኣነጋገር ጥበብ፡ በግምት ሳይሆን በሳይንስ የተደገፈ ቀጥይበት። ተባረኪ።
ትምህርትሽ ለሁሉም ለወንዱም ለሴቷም አስተማሪነው ቀጥይበት ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለው ይሄንን ትምህርትሽን አሁኑኑ ለሚስቴነው የምልክላት እሷም ያለችው እንደኔው በስደትነው እስኪ መርቁን ትዳራችን እንዲያምር
የፍቅር አምላክ እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ
@@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ አሜን አሜን አሜን መቅዲ የማርያም ልጅ ላንቺም ከልብ የመነጨ ምኞቴነው ካላገባሽ ጥሩ ትዳርን ካገባሽ ደግሞ በሰውም በግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ትዳር ያድርግላቹ ቸሩ መዳህኔአለም
@@የሰላምአምላክእግዚአብሔር በእውነት አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን በመንገድ ላይ ነኝ የዛሬ ምሽት ደስ የሚል ምርቃት አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም የደስታ ህይወት ይስጠን 🌷🌷🌷
@@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ አሜን ይሁንልን ይደረግልን እግዚአብሔር አምላክ የጠየቁትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ነውእና የሁላችንንም የልቦናችን መሻት ይፈፅምልን
@@የሰላምአምላክእግዚአብሔር አሜን ፫
*እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ*
*እስኪ ግልፅነቷን እንደኔ እሚወድ ማነው*
እፈራለሁ ክክክክክ
ከባልሽ ጋ ግልፅነት ያስፈልጋል በሌላ ነገር በባህላችን ብዙ አልተለመደም ብዙ ችግር እያለ ግን በግልፅ መነጋገር እንፈራል መፈራት ግን ዬለብንም
ግን አልገባሁም ማዪዪዪ ሻቃላ ነኝ አሁን ግን ወይኔ በጣም እፈራለሁ 😅😅😅😅 ይማል አሉኝ 😜😜😜😜😜
ስወድሽ
@@mailmail8436 ክክክክክክክ
ከምትሰጭው ትምህርት በተጨማሪ ሁሌ ተሽቀርቅረሽ ነው የምትመጭው ይመችሽ😍😍
ቀጥይበት ሴት እህቶቻችን ለዘመናት ከተቀበሩበት ይሉኝታ እና እፍረት እንዲወጡ
ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖርሻል በርቺ 👍👍👍👍
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ኣሰፈልጎኝ ነው።
ለዚህ ትምርት ብለን ህክምና መሄድ እምንፈልግ ጥቂት አይደለንም ብዙ ሳንደክም ካንቺ ስላገኘን በጣም ነው እምናመሰግነው በርቺልን የኔ ቆንጆ
እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ....ለመጀመርያ ግዜ በዩቲውብ ስመለከተሽ!
ድንቅ ትምህርት ነው!!
እንዲህ አይንት ትምህርት ፍፁም አስፈላጊ ነው! ብዙ ሰው በስነልቦና ጉዳት ምክንያት ችግራቸው ምን እንደሆነ ሳያውቁ እንዲሁ በግምት ይሄ ነው ብለው ይወስናሉ!
ለዚህ ሁሉ መፍትሄው በስነልቦና ዝግጁ የመሆን ጉዳይ ነው!
አልችልም ብላ ከጀመረች በቃ አትችልም.....በነገርሽ ላይ ይሄ የስነልቦና ችግር በወንዱ ላይ በጣም ይገናል! ለዛም ስለሆነ ነው Sildenafil ወይም በተለምዶ ቪያግራ የሚጠቀሙት.....ይህ መድሀኒት ለተለያዩ ችግር ለተጋለጡ ሰዎች የሚሆን መድሀኒት ነው ለምሳሌ ልብድካም ስኳር ....ላለበት ሰው እንዲጠቀም ተብሎ የተሰራ ነው ነገር ግን ወጣቱ የአልችልም ባይነት ስነቦና ጉዳት ስላለበት ይህን ድርጊት ሲፈፅም ይታያል!
በስነልቦና ብቁ ያልሆነ ጥንድ ብዙ ችግር ሊገጥመው ይችላል.....
እና የገለፅሻቸው መነሻዎች በሙሉ ትክክል ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ!
ትክክል
እኔሰ ገና ሙክረም አላቅ እግዚአብሔር አምላክ ፍላጉቴን የማሚላ ባል ይሰጠኝ መፅሐፍ ቅዱሱ በማዘኝ መልኩ አርፍ ሚሲት እሁንለት አለሁ
hi
በጣም ደስ የሚል እና ግልጽነት የተሞላበት ት/ት ነው እናመሰግናለን ።
ጥሩ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ የማንኛውም ችግር የለብኝ ባሉካ ስለተመቸኝ ይሆን አላውቅም ግን ስለማልወደው ለግዜው ተጣልተናል ግን ከሰው ውጭ ያሉ ወንዶች እደሱ ይሆኑ ስለማይመስሉኝ ማንንም መቅረብ ፍላጎት የለኝም ከሱ ልታረቅ እያልኩ ነው እሚመቸኝ እዚህ ላይ ብቻ ነው ግን ሌላ ብዙ ነገር ይጎድለዋል ክክክ እና ለዚህ ብለሽ ነው እምትታረቂው እዳትሉኝ ብቻ ሀሀሀ 😃
ክክክክክክ በዚህ ከተመቸሽ ሌላውን እዳስተካክል በትህትና ተነጋገሩ
Anchi baleshin kalwededshew lemin ateyewem? Degmom bezu yekerewal beleshal. Esti yemikerewen ande sostum negeringe
@@samhassen6940 መውደድ እማ ትወደዋለች ያገላለጽ ችግር ነው መሰል ሌሎች ወንዶች እንደሱ የማይሆኑ ከመሰላት ትወደዋለች በጉድለቶቹ ተበሳጭታ ይመስላል ምክንያቱም የማልወደው ከሆነ ሌሎች ወንዶች ከሱ ይበልጣሉ ወይም የተሻለ አለ የሚል ሀሳብ ነው የሚሆነው ስለዚህ እህቴ ትዳር ቀልድ አይደለም ደሞ አትርሺ ማንም ሰው ሙሉ ሊሆን አይችልም ካንቺው ጭምር ያለውን በግልጽ መነጋገር መቻል አንብሽ ባይ ነኝ
ከሡው ተመለሺ ዋናው የትዳር ቁልፍ ይሄ ነ ሌላው ቀ በቀስ ይስተካከላል
Rahmi Rahmi 💓💓
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ሁሌም ችግሩን ከነ መፍትሄው ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን።
የእንስት ፅዎታን ከጨረሽ በኋላ የወንዶችንም ችግሩን ከነ መፍትሄው እንጠብቃለን እህታችን።
በተረፈ በርችልን ፈጣሪ ይርዳሽ እናም ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።
በጣም ትልቅ ትምህሪት ነው ቀጠይ የወንዶች ወስብ ችግሪ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ
ክክክክክ እሺ
በጣም ነው የምናመሠግነው እህት የኛ ሃገር ሃኪም ቤት ብኬድባቸው ለራሱ አያውቁትም ቢያውቁትም ስራየ ብለው በደብ አያብራሩትም ለማብራራት ቢሞክሩኳ አገላለፁን አይችሉበትም ብቻ ብራቸውን መሰብሠብ ከዛ የከኒና መአት ማሸከ አበቃ ወደቤትሽ ሂጅ ነው መልሳቸው ካንች ብዙውን በግልፅነት ስላሰስረዳሽን በጣም እናመሰግናአን
በጣም ደስ የምልምክርነው ያቀረብሽው ለእህቶቻቻን በጣም አመሠግናለው ለንደዝህ አይነት አህቶቻችን ለመሀፀን የምመቹ ክሬም ብታዥላቸው ጥሩነው
በጣም እናመስግናለን እህታችን አሪፍ ትምርት ነው ቀጥያበት
ተባረኪልን በጣም አሪፍ ት/ም ነው በአሁን ግዜ የብዙዎች ትዳር እየፈረሠ ያለው ትልቁ ነገር በሴክስ አለመጣጣም ነው ቀጥይበት እውቀቱን ይጨምርልሽ
እናመሰግናለን ፍቅር እኔ ስትናገሪ እና ስታወሪ ማስረዳት ትችይበታለሽ
መረዳት የሚፈልግ ይከታተልሻል ሳያውቁ ለሚበሳጩም ቦታ አትስጫቸው
ሰብስክራይብ ግጪኝ ሆዴ😘😘
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ግን እኔ አፍሬ በኤርፎን ነው እዳምጬ የጨርስኩት
ልክ ልካችን እየነገርሽን አስተማርሽን፡፡ ግን
ትህትናሽን፤ ስብዕናሽን፤ አገላለፅሽን፤ ሞገስሽ በእዉነት ማራኪ ነሽ፡፡ bear it Up
Tebareki yekera hulumi bitibarara arifi yihonali
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው Tnx.
እንኳን በሠላሞ መጣሽ ቆንጆ በጣም አሥተማሪ መልክት ነው
እህታችን በጣም እናመሠግናለን
You're so SMART! Keep going.
I really love the way you Explain. keep it up Fikir.
Woww l like they way explain us truth ❤❤god blesse u
እህታችን በጣም ጐበዝ ነሽ በይበልጥ ለማስተማር እወቀት አላህ ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርች
Enamesegenalen weda betam.aref new bezi qexeyebet.asetmari new enam aneda negn ke texqewa
What you present today is great. this is very important to our country especially.
I reall love the way you Explain ye are so kind good girl
waaw you are brilliant. Thanks.
ከተጋባን 10 አመት አለፎናል ፈጽሞ ባናደርግ ምርጫዋ ነው አሁን አሁን እያሰቃየኋት እንደሆነ ይሰማኛል ። በዚህ ምክንያት የኔም ስሜት በዛው ልክ እየቀዘቀዘ ነው
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ጠቃሚ ምክር ነው በተረፈ አትጥፊብን ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ
And also I would like to appreciate your jorney, because I am a Medical student now , and you are a public health professional, so you are on the right track of providing your professional advise + Health Education, even " THE UNTOUCHED BUT VITAL PUBLIC HEALTH ISSUES",,,See you soon in men's deficit/gap towards =WOSIB....
Betam astamari new
እናመሰግናለን ውደ
እህቴ ሁሉም ያልሻቸዉ ቃላቶች ከኔጋ አሉ በተለይ ወሲብ ስናደርግ ያመኛል ስሜት የሜባል የለኝም እና መፍትየዉ ምድነዉ ????
😢
ዜሮዘጠኝ ሰላሳሶስት ሰማንያስድስት ሀያሶስት ሃያአንድ ቴሌግራም ላይ ነይ
በጣም ከምገልጰው በላይ በጣም በጣም ትልቅ እውቀት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን እህት
ዋናው በፍቅር መዋደድ ነው ሁለቱም ከተዋደዱ ሁሉም የሳካል እኔ ና ሜስቴ በጣም ነው የምንስማማው ለሁላችውም የተባረከውነ ፈጣሪ ያድላቸው
I like ur confidence u are so grateful
አብዛኛውንም የምታቀርቢያች ትምህርቶች ጥሩ ናቸው ባለጌ ሊያስብልሽ አይገባም ላልገባው ስው እንደዛ ሊል ይችላል አንቺ ግን በዚሁ ቀጥይበት I'm appreciate
Yenye mare
Thank you my dear for the information keep it up !
It was a good learning experience, as l sad before & l will said again Ur beautiful inside out tanks keep shining & beautifull
Thanks Fikir!
You are always good and excellent channel.
You could make a mistake but us I see you are more than I can say just keep the good work you have educational topic all the time thanks alot feker yebeltal thanks again bye now
Fikir keep up the good work and thanks for awear of this generation. Am sure its will have an impact on keeping the relationship and marriage.
መልክቶችሽ ጥሩ አስተማሪ ናቸው። በርች👍
ጥሩ ምክር ነው ጎበዝ የኔ ቆንጆ
እንጠብቃለን ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለ ከነ መፍትሄው ከች በይ
አቺንሰረ ሞክሮ ነበር ማየት።
የኔ ቆንጆ አስተዋይ እናመሰግናለን 😍😍💚💛❤
Thanks maree👌
Continue u are good
Chaltu what us the most thing you learn from her ?
Tabarik ehitachign Doctor
Very interesting .
As Ethiopie leaving abroad , am happy so happy you post this video
I think the majority of Ethiopians male do not listen to women feelings
"Secret garden"
እንኳን ዳህና ማጣሽ ቅመም የሆንሽ ፍጥረት ባርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንግል ማርያም ጏዳሽን ሙሉ ታርግልሽ!!!
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው ውደ ቀጥየበት
ችግሮቹን ተናገርሽ ግን መፍትሄውንም ከስር አብረሽ ቢሆን ጥሩ ነበር ይሄንን ችግሩ ስለሚደርስ ብዙወች ያውቁታል መፍትሄው ግን ብዙ ላይገባቸው ይችላል እናም እናመሰግናለን እኔ ችግሬ ያለመጨረስ እንጅ ስሜቴ ከፍተኛ ነው ምንም ላይ ዝግጁ ስሜት ነው ይህ ተፈጥሮ ነው
የፍቅር አገላለጽሽ የማህበረሰብን አመሰራረትን የሚገልጽ ስለሆነ በጣም ያስመሰግንሻል ።
ውይ የኔ ፍቅር በናትሽ አትጥፊይ ትናፊቂኛለሽ እና ትምርትሽ እወደዋለሁኝ በርቺይ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ የኔ ማርርርርርርርርርርርር
እና ክብ ፊትሽ በጣም ነው ሚያምረው
Ene nesuwa beteshale menged astenereshslhu. Fekadenga kehonesh.
ውይ የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ ውስጤ ነው እውነትም ፍቅር ይበልጣል ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውብ
አገላለፅ ትችያለሽ አይገልፀውም
በጣም ጎበዝዝዝዝዝዝ በርቺ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ በርችልኝ ጥሩ ትምህርት ነው
እውነት ነው እህቴ የሀገራችን ወንዶች ተመልከቱት እስቴ ጥሩ ትዳር ለመያዝ ለምትፈልግ ከሆነ
Adnakish negn, all the scietific facts are correct
Seni some times the scientific things be wrong too.
የኔ ቆጆ ትምህርትሽ ሀሪፍ ነው አድም የሚወድቅ የለው ቀጥይበት
*I like your smiling , openness , and good explanation for all Ethiopian Womens , Keep it up ! you did good job.*
ማሬእናመሠግናለን ጎበዝ ጠንክሪ
እናመሰግናለን በጣም
betam des yemile temeherete newu enedaleshiwu bezu ehetochachin lai yemitayi newu bedeneb aseregilen techegerenale
Thank you for sharing dear 🙏
yena mar hulun chanaleshen teketateyeleshalehu gn ahun gena new aseteyatet yesetewush temeheretesh betam tekame new ayezush beretetesh asetemeren ewpdeshaglehu esh wud
በርችልን እናመሰግናለን
ግማታ ይኸን 20 ደቂቃ በሌላ ስራ ብታሳልፊዉ ይጠቅምሻል ለነገሩ ከሸርሙጣ ምን ይጠበቃል
በድብቅ የምንሰራውን በግልጽ ለማውራት ስለምንጠላው እንጂ ድርጊታችንን ነው እየሰማን ያለነው በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርገኝ ኣሰፈልጎኝ ነው።
በጣም ጥሩ መልእክት፡:
ዛሬ አምሮብሻል
የኛ ሴቶች ከባድ ናቸው
እነሡ ወንዶች አስቸጋሪ ናቸው
ይላሉ
ችግሩ ምን ይሆን !
ለማንኛውም አንዷን ምርጥ /ሸፍፍ / ሳገባ እንዴት እንደማረግላት እንድትነግሪኝ
እጠይቅሻለሁ !
ርጋትሽ ሁሉምንሽ ደስ ይላል። ቀጥይበት.... Thank you
Tenx u.. Mamaye part 2 intebkalen
Mani konjo part two ke ene betsemi yeshalal 😁
Tew bakh guregna
@@meniyemaryamtube2650 yemin gura anchi becha teyeki yenegereshal hulunem bande
በጣም በሳል ሴት ነሽ እውቀቱም አለሽ ዋው።
you are so beautiful thank you for your teaching please send me the documents
Bewunet metadel new betam gobez lij berchi ergtegnia negni bachi tt set sew edetekeyere kerase jemro...... berchi fikir gobz lij
Hi programochish arif nache Gin endhu siyayesh ye Abrelo HD ehit temesiyegnalesh ...
lwendu sra thonbetalhi yemilew tchg
❤
መፍትሄዉን እጠብቃለን ችግሩን አዉቀሽዋል በርቺ ማማዬ
❤ፍቅር ይበልጣል የኔ ቆንጆ ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥይበት 😍💋😘
Nejat aben tetesh enen bedegefi yeshaleshal
GETA EYESUS zemenishin ybarik.
Mestewalin yichemirilish
Thank you dear
ትክክል ነሽ እህቴ
lmandnq kal ylgnm ena betam arif new
Konjo ስታምሪ አለባበስሽ ሰርዓትሽ ዋው😘😘😘😘😍😍😍
Molo
andandotu warm up sijemer mnm ayimeslachewm smet yemibal yelachewm andandochu degmo chirashun ayasnekum yihe mknyatu mndn new ? ena kedem fkr mejemeros bezih lay yehone tetsno alew endat new?andandochu degmo betam slim yehonu sietochi warm up ayisemum smiet yelachewm yemilu alu endet new ? melsun direct lakilgn thanks.
ደቂቃ ቀንሽ በዛኮ ቅመምዬ ገና ሳየው ለመስማትና ለማየት እንደ ድብርት ነገር ለቀቀብኝ ።ስለ ግልፅነትሽ ውድድድ
ብዙ ግዜ ሴቶ ች ግልፅ አይናገሩም ስሜት የወንዶች እንደሆነ ያረጋገጡ ይመስለኛል የሳ መነሳሳት በምን ይወቅ ወንድ
Of best
ይህ የተፍጥሮ ጉዳይ ነው በጣም ደስስ እሚል ትምህርት ነው ቅርጥይበት እህቴ።
Thank you
Keep up with the good work!
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እህቴ ቀጥይበት የኔ አስተዋይ
yene konjo egna habeshoche cheger alben tedebken senaregaw anaferme bgelts senweyaye gen newer nw yebalale betam des yemile temhert seche nw melketshe ketybet
Betami Enamesginalen Yene Wube Berchi
🙊🙊
Yeunet i appriecieted ur confidence wow presentation amizing
ስለምክርሽ እናመሰግናለን ግን መፍትሔው ምንድነው እኔ በወሲብ ጊዜ በጣም ያመኛል በዚህ ምክንያት ሰላም የለንም እባክሽ መፍትሔውን ንገሪኝ
ማለት ህክምናም አርጌለው ገና ወጣት ነኝ
የሀበሻ ሴቶች ሴክስ ስልቹ ናችሁ እኛ ወንዶች ደግሞ ቀን በቀን ማድረግ እንፈልጋለን ይህን አትረዱንም
Mom Mom huluum setoch aydelum lemsale ene beye kenu felgalew
Yewbdar. Wow anchi layate alshe nawa eeee😋😋😋😋
@@yewbdardgafe751 ስልክሽን ላኪልኝ
Ara gudi naw minaw hulemi Ara sibazami teru ayidelemi inde 🤣😁
ክክክክክክክክክክክክክክክ
Tkx