ይሄን ቭድዮ አይቶ እንባ የማይተናነቀው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም 😭😭 በህይወቴ ካየኋቸው እና ከሰራኋቸው ልብ የሚሰብሩ ቭድዮዎች አንዱ ነው 😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 года назад +132

    እኚህ እናት የኔ እናት ብትሆንስ ብለን እናስብና ለእናታችሁ ያላችሁ ክብር እና ፍቅር በተግባር አሳዩኝ 😭😭እኔስ አመመኝ 😭😭😭
    አቅም ያለው ያቅሙን በመርዳት የመርዳት አቅም የሌለው ደግሞ ቭድዮውን መርዳት ለሚችሉ ሰዎች ይደርስ ዘንድ ሳትሰስቱ #ሼር በማድረግ የኚህን እናት የደም እንባ እናብስ 😭😭 PLEASE #SHARE 😢😢

    • @ghhh466
      @ghhh466 4 года назад +5

      ብርየ የኔወድም ጥሩስራህን አላህ ይጨምርልህ እውነት ልቤ ተሰበረ የኔ እናት የኔ እን ይፍሰስ

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 года назад

      😢😢😢😢

    • @ኪያነኝከራያ
      @ኪያነኝከራያ 4 года назад

      😭😭😭😭ወይኔ

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 4 года назад +2

      የኔ እናት የኔ እባ ይፈሠሥ ሚሥኪን አላህ አፊያውን ይመልሥለት

    • @ollikillen6257
      @ollikillen6257 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 года назад +235

    እናት እናት አሏት ሰሟን አሳንሰዉ
    ሰማዩን ምድሩን የምታክለዉን ሰዉ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    በምድራዊ ህይወት ከፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ🙏🙏

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    በርየ እኔ ላንተ ቃላትየለኝም ብቻ አላህ እድሜናጤና
    ይሥጥህ መሢየምጋ አላህ በሰላም ያገናኝህ ልጅህንም
    አላህ ያሣድግልህ ላገር ለቤተሠቦቹም የሚጠቅም
    አላህ ያድርገዉ እሱንም አላህ አፊያዉን ይመልስለት
    ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    dis like የምታረጉ እናት እና አባት የላችሁም እንዴ❓እጃችሁ ይሰበር ልል ነበር ተዉኩት🙄ልቦና ይስጣችሁ።ሳታቁም ከሆነ እዉቀት ይስጣችሁ

    • @gorfneshtekalgn4648
      @gorfneshtekalgn4648 4 года назад

      ይገርማሉ ወይስ ሣያቁነው😢

    • @missrima9783
      @missrima9783 4 года назад +1

      ታያቁ ይሆናል እኔም አላቅም ነበር

    • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
      @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 года назад

      ደምሪኝ

    • @mariamenatay8139
      @mariamenatay8139 4 года назад

      Sayaku yehonal Ena erasa Melkam sera lemiserut like bayaregu lemen dislike yaregalu biye ele neber yehen bidio eyayehu salechersewu ahune lemayet sele dislike hono neber ena sewu sayakm yhonale👍

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 года назад

      @@mariamenatay8139 እሽ ሁቢ💚እኔም ልራገም ኘበር ተዉኩት ሳያቁ ይሆናል ብዬ

  • @ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና

    ታአምር ነው የሰው ልጂ ሲፈጠር ለፈተና ነው እማየ አይዞሽ በዛኛው አለም ትስቂአለሽ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +71

    uffffffffff የወላጆች እንባ ማየት በጣም ያሳዝናል እማ የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭

    • @asmaakte9996
      @asmaakte9996 4 года назад

      ብሬክስዬ አላህ ይጠብቅህ ጎበዝ ነህ አላህ ይገዝህ

    • @asmaakte9996
      @asmaakte9996 4 года назад

      አላህ መርዳት እናቴ እኔ ላልቅስልሽ

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 4 года назад +64

    አረ ዘድሮ ጨንቆኛል ያረብ 😥💔 አላህ ሆይ በ2012 ፈተና እዳበዛህብን ሁላ በ2013 ፍቅርን ለግሰን ያአላህ ሰላም ፍቅር አንድነትን አውርድልን ያ ረብ 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 4 года назад +7

    እፋፋፋ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ተመልከተን የእናት እንባ ሲፈስ ማየት በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭

  • @ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና

    እህህህህህ የሰው ዘር ብርሀኑ ክፎ አይካህ ዘላለም ኑርልኝ።መልካምነት ለራስ ነው።

  • @tigistmelakehiwot5489
    @tigistmelakehiwot5489 4 года назад +17

    ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁት እባክህ አዲስ አበባ ሜቆደኒያ አመልክትለትና እሳቸውም ትንሽ እፎይ ይበሉ
    እዚህ የተሻለ ህክምና ማግኘት ይችላል
    እናታችን እራሳቸውም በጣም ተጎድተዋል
    አይዞት እመብርሀን ትድረስሎት

  • @mussiemussie7597
    @mussiemussie7597 4 года назад +8

    በመጀመሪያ እናቴ ፈጣሪ እንባዎትን ያብስሎት የኔ እንባ ፍስስ ይበል አይዞት በቅርቡ ታሪኮት ይለወጣል
    ዲስ ላይክ የምታደርጉ የተበላሻቹ ትውልድ ናችሁ አውሬዎች !!!!!!!!!

  • @binamkidane472
    @binamkidane472 4 года назад +36

    ኡይይይይ ኣረ ስንት ሰው ነው ሽግር ላይ ያለው ፈጣሪ ኣንተ እርዳን እንዳተ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ brex የኔ ውድድድ ወንድም 🇪🇷♥️🇪🇹

  • @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
    @ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ 4 года назад

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብሬክሰ ሐወይ ሕማቅ አይትርከብ ብዝወለድካዬ ታሐጎሰ ፅላእካ ዓይኑ ይፍሰሲ

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ

    እፍፍ😭😭 ያረብ በቃ በለን ወድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁን ያብዛልኝኝ ብሬ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 года назад +1

    እምዬ አምላክ ጤናሽን ብርታቱን ይስጥሽ ልጅሽንም እግዜያብሄር ከእስራቱ ይፍታልሽ እንባሽን አምላክ ያብስልሽ በጣም ነው ያዘንኩት ሳይሽ ብሬክስ አንተንም እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    ብርየ ለመልካም ስራህ አላህ ይውደድልህ ሚስኪና አላህ ይፈርጃቸው ያአላህ በራህመትክ

  • @hdhhsh6364
    @hdhhsh6364 4 года назад

    የኔ እናት ምልሁንልሽ አላህ ኸይሩን ነገር የፍጠርልሽ ያኡሚ አተል የረካሁን የኔዉድም እዳተያሉትን ጀግና ነዉ የሚሣደቡት አምሣ ዘልዛላ

  • @muhemedumer6746
    @muhemedumer6746 4 года назад +4

    ብሬ ማኛ ባለህበት ሠላምህን ያብዛው አንተ ሁልም መልካም ሠውነህ❤❤❤❤❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 4 года назад

    እግዚአብሔር እባክህን ይህን ሕዝብ ታደገው 🙏😭 በአቅማችን እንረዳለን አይዞህ አንተ ጎበዝ ጀግናነህ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ የተመረጥክ ነህ መመረጥ ያስፈልጋል ሰዉንም ለመርዳት።

  • @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ

    ይሄን ለተቸገረ ፈጥኖ የሚደረሠውን ብረቅዬ ወንድማችንን ነወ የተኒቢ ዮቶብ ስትዘልፈው የነበረ በሬክስ በርታ ምቀኛ በዙነው አንተ ወደፊት ብቻ

    • @lolhaioar4081
      @lolhaioar4081 4 года назад +2

      ኧር ሷ ልጅ ይች የተንቢ ተብዬዋ ሸርሙጣ የሆነች የጉራጌ ስም እምታጠፋ አይኗ ይጥፋና የይቱብ ብር አስክሯታል ከብሬክስ ጭንቅላት አልወርድም ብላለች ትላም የሆነች ቅንቅናም ቅናታም ባደባባይ ቂጤ ወፈር ሲቀጥል አሽሩካ አፈቀርኩት ትላለች ጎማዳ አፍንጫ የህልም እንጀራ አሽሩካ በእንጨት አይነካትም

  • @wubitfeleke1428
    @wubitfeleke1428 4 года назад +102

    ይሄንን አይታቹ ዲስ ላይክ የምታረጉ አውሬዎች እጃቹ ይሰበር መሀይቦች😡😡

    • @dyetube8616
      @dyetube8616 4 года назад +5

      ላይክ ያደረጉ እየመሰላቸው ነው እህቴ እንጂ መቼም አእምሮ ያለው ሰው ይሔንን አያረግም

    • @bilagiyimer2689
      @bilagiyimer2689 4 года назад +1

      ልቦና ይስጣቸዉ😢😔😔😔😔😔

    • @مدينهسعيد-و6ث
      @مدينهسعيد-و6ث 4 года назад

      ውነትሽነው ውድ በጣምያሳዝናል

    • @uduh6587
      @uduh6587 4 года назад

      ጦጣፊት ዝም አትይም

    • @wubitfeleke1428
      @wubitfeleke1428 4 года назад

      @@uduh6587 fuck

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 года назад +3

    አይዞወት እናታችን አብሽሩ
    ተበድረንም ቢሆን እየላክን እየሰራን ነው ለነገ ሳንል የምንልከው በአረብ ሀገር እየተሰቃየን ለነጋችን የለንም ግን የእናንተን ችግር ቲኒሽ እንኳ ከቀረፍን በጣም ደስስ ይለናል አላህ ምንዳችንን እንደሚከፍለን እናምናለን
    የምንረዳቸው ሰወች በትክክል እንድደርሳቸው እንፈልጋለን መልስህን እፈልጋለሁ ወንድም አብረሀም

  • @እመብርሐንአትለይኝስደተኛ

    😥😥😥 የኔ እናት ከምር በጣም ነዉ ያለቀስሁት ምናለ ኖሮኝ ብረዳቸዉ ኡፍ አፈር ልብላ የኔ እናት እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ በእዉነት እደነዚህ ያሉ ሳይ ልቤ በጣም ነዉ የምአዝነዉ 😞😞

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 года назад +6

    የዚች እናት ደሞ የተለየ ነው
    የሰጠውን የማይችል የለ
    እናቴ እንባሽን ያብሰው ፈጣሪ

  • @tewbelwodaje8710
    @tewbelwodaje8710 4 года назад

    እጅግ አሳዛኝ የህይወት ገጠመኝ ነው፡፡ ሰው የሆነ ሁሉ ልያየው የሚገባ ነው፡፡ ህሊና የፈቀደውን ሁሉ ቢያደርግ ለእግዚአብሔር እንዳደረገ ይቆጠራል፡፡

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад +6

    የኔ እባ ይፍሰስ የኔ እናትዋየ ዉይ እዳዉ በየቤቱ ስት ነገር አለ 😭😭😭😭

  • @aamm3141
    @aamm3141 4 года назад

    ብሪክስየ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አንተ መልካም ስዉ ፀበል ደሞም ዉሰዱት

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ

    ደመወዜን 😭የለፋሑበትን ልቀበል እና ያቅሜን አደርጋለሁ 😥አየ ስንት መከራ አለ የኔ ጅስም ጥዝል ይበል

  • @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ
    @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሸ እማ ❤️🙏🙏🙏
    እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @መሻአለህ
    @መሻአለህ 4 года назад +13

    ምስክን የኔ እነት አለህ ይሪደቹዉ ዎይ ዱንያ ፈታነሽ ቢዘቱ

  • @hghg7684
    @hghg7684 4 года назад +1

    ብሬክስ ወድሜ ላተ የምለው ቃላት የለኝም እግዛቤር ውለታህን ይክፈልህ

  • @Dubai825
    @Dubai825 4 года назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባ እርገፍ ይበል እናት ክፉ አይንካት እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @AbuMehir
    @AbuMehir 4 года назад +2

    አላህ ነጃ የብልን ከሁሉም መጠፎ ነገር አላህ የጠብቅን ያርቢ የታመም የሻር የጠፈም የገኝ ያጣም ያገኝ የናፍቅም የገናኝ ያርቢ

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 4 года назад +5

    አቤት ግን ስንት ያልታየ ችግረኛ አለ ሰው ደካማ ነው እኛን ምክንያት አድርጎ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ

  • @ቅድሳንቅድሳን
    @ቅድሳንቅድሳን 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ እናቴ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ፍጹም ምሕረት ይላክለት አዞውት ለእግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ይድናል ብሬክስዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጠይና ያድልህ በብየተሰቦችህ ተደሰት እና እባክ ብሬክስዬ ከቻልክ ጸበል ውሰዱት በእግዚአብሔር ቸነትና በቅድስት ድንግል አማላጅነት በቅዱሳን ተራዳኢነትና ጸሎት ይድናል ለእግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ይድናል

  • @semiratube2738
    @semiratube2738 4 года назад +20

    ኡፍፍፍ አይ የናት መከራ የስምንት ልጅ አዘን እንደት ቻልሽው እማሆይ😭😭

  • @zaharahussain3141
    @zaharahussain3141 4 года назад +1

    የኔ እናትዋ አላህ ያሽርልሁ በራህመቱ እኔ ላልቅስልሁ ለእናቶቻችን እረዥም እድሜና ጤና😘😘😘

  • @ራህማነኝየአላህባሪያየረሱ

    እፍፍፍፍፍ ስንት ሰው አለ ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው እሚያሳዝነው አይ እናት ስንት አይብ ስንት ገመና ተሸክማለች እኛ ዛሬ ላይ ጤነኛ ሆነንኳ እምንሰራው ስራ ከአላህ ጋ እማያገናኝ ነው ያረብ አፊያውን ይመልስለት እንደዚህ ልቤን የሰበረው የለም

  • @sameramohammed9045
    @sameramohammed9045 4 года назад

    ያረቢ አላህ የናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው አላህ አፍያውን ይመልስለት ያረቢ

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 4 года назад +6

    😭😭😭😭😭😭እኔ ጥዉልግ ልበል የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 года назад

    እፉ እናቴ አይዞሽ አታልቅሺ እኔ ይለቀስለኝ በእውነት አልቻል 😭😭😭😭😭😭
    ወይ እናት መተኪያም የላት ማነው ኤሄን ሚሸከመው ከናት ሌላ
    ወድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ በእውነት ላአንተ ቃላት የለኝም ታድለህ እፉ በረታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ የልብህን መሻት መልካሙን ሁሉ ይፈጽምልህ አሜን

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 4 года назад +5

    እፍ ምን ልበል የናትን ውለታ አላህ ይክፈላት እኛ ከፍለን አንጨርሠውም

  • @ፋፊነኝየልጋማዋ
    @ፋፊነኝየልጋማዋ 4 года назад

    ያረብብብብብ አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት የኔ እናት. አላህ እባሽን ይበስልሽ. እናት አለሜ

  • @mgbali9294
    @mgbali9294 4 года назад +13

    ያረቢ አላህ አፍያቸዉን ይመልሠዉ ያረብ አላህ ግን ድስ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ ናችሁ ግ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 года назад

    የኔ እንባ ፍስስ ይበል የኔ እናት እባካችሁ ያለንን እንርዳ ለኝአ ቀላል የሆነው ለሳቸው ብዙ ነገር ያደርጋል

  • @ሀያትሰይድ-ሠ9ኰ
    @ሀያትሰይድ-ሠ9ኰ 4 года назад +5

    ብሬክስ እድሜህ ይርዘም😭😭😭😭ስት ሰዉ አለ😭😭😭😭

  • @loveme7171
    @loveme7171 4 года назад

    የኔ እምባ ፍስስ ይበል እናት ስታለቅስ ምን ያህል እንደምያመን ይታወቃል ሰው ሆይ የተቻለህን ከማገዝ ወደ ሇላ አትበል ፈጣሪ የእናቶች ክፋት እና ችግር አታሳየን አሜን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 года назад +27

    ፀበል ባህርዳር ይውሰዱት ይድናል

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 года назад

      Wanke esate gabral ya barhawe manage bamehrat egochue yedabsawe

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 4 года назад

    የአላህ ፈጣሪየ ሆይ ከደዚህ አይነት ሙሲባ ጠብቀን እሱንም አላህፈረጃውን ቅርብ ያድርግለት እሳቸውንም አላህ ይርዳቸው ብሬክስም አላህ ይጠብቅህ

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 4 года назад +6

    በእውነት አንተልጂ እንኳን ይችን መኪና አገኘህ፡ይገባሀል፡እንደዚህ፡ሚስኪን፡ሰዎች፡ህዝብ፡እንዲያቸውና፡እንዲረዳ፡ስለምታደርግ፡እናመሰግናለን፡የተቸገረ፡ሁላ፡ፈጣሪ፡ይርዳው፡ አይዞት እናቴ

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና

    ቤሬክስ እባክህ ፀበል ውሰዱትይሄ ክፉ የዛር መንፈስ ነው

  • @molaabadi292
    @molaabadi292 4 года назад +8

    ወደ አባ ይሃንስ እንዲሄዱ ተባበሩዋቸው እባክህ ብሬክስ የምስኪን አባት

    • @tsegaelias2779
      @tsegaelias2779 4 года назад

      Awo Baher dar. Wenkchet kedus gebrel. Kehedo melkam kalhedo degmo Emnetona srbelo Biyageno ena Yednal beye Adrbaleho Teamerena bota New

    • @kabiabi7575
      @kabiabi7575 4 года назад

      አየ እናት ወይኔ አባቴ እግዚአብሔር ይማርህ ምን ይደረጋል አሁን የሚጠግቡዉ ቡሀላ ይራባሉዉ ብሉዋል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እናታችን አይዞወሺ አግዚአብር ያዉቃል እሡዉማ ታድሉዋል አጺያት በደል የለበትም አቸግን ተጎዲሺ አየ እናት ወድማችን እግዚአብር በሺተኝ እንደምትጎበኝ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @masgalshoodi3830
    @masgalshoodi3830 4 года назад

    እግዛአቢሔር መላና ዘዲአለው እግዛአቢሔር ይማረኽ አይዙሽ ናታችን

  • @wardamuhammad493
    @wardamuhammad493 4 года назад +3

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    والله قطعتي قلبي يا امي دموعك غالي علينا
    انشأ ءالله راح ارسل فلوس انا و صحباتي
    في بنك ربنا يشفيك يا اخويا
    شكرا بريكس حبشاوي ربنا يحفظك ويحميك اخي الكريم 🙏🙏👍👍

  • @keyasesay2023
    @keyasesay2023 4 года назад

    እግዚያብሔር እንባወትን ይጥረግለወት እማዬ ወድማችን ብሬክስ ተባረክ

  • @elahamendirs6951
    @elahamendirs6951 4 года назад +9

    አላህ 58አመት የለፋሽበትን ምዳሽን ይክፈለዉ በጣም ያሳዝናል ወላድ ይፍረድ

  • @ዙዙቲዩብ-ዠ1ዠ
    @ዙዙቲዩብ-ዠ1ዠ 4 года назад

    የኔ ናት አላህ ይርዳቸው እናት ሲቸገሩ ሲያለቅሱ ማየት ከባድ ነው ያረብ የእናቶቻችን እድሜ አንተ አርዝምልኝ እሚን

  • @vshshdhdjsj864
    @vshshdhdjsj864 4 года назад +37

    የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ እፍፍፍፍ እናት ክፉ አይካት እናቴ እኔን😭😭😭😭😭 እናት ያላችሁ ክፉ አይካባችሁ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 4 года назад

    እፍፍፍ እማየ የአላህ አንተ ብራህመት አይንህ እያቸው በርየ ቃላት አጣሁ ላንተ ። ያደረክልኝ ብዙ ብዙ ነውና አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ ጌታዬ!!

  • @Al-gi1sw
    @Al-gi1sw 4 года назад +5

    እናታችን አላህ ይደርስልሁ እሱንም አላህ ይዳርስለት

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ኑርልን ብሬክስየ ሁሌም ዱአየማደርገው እድሜናጤና ክፊእዳይነካህ ልጅህም ይደግልህ አይእናት ስንቱን ነውዩምትችለው

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 4 года назад +4

    ግን ዲስላይክ የምታደርጉ ልጆች ጤነኛ አትመስሉኝም
    ማሚየ እውነት አስለቀሱኝ አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @hana967
    @hana967 4 года назад

    ወይኔ እማማ በመጦሪያቸው ሰዓት በልጅ መከራ ማየት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳወት የኔ እናት ።

  • @abdusalamheyru5095
    @abdusalamheyru5095 4 года назад +7

    Brex ቋሚ መፍትሄ 1) የአቅሜን ለመርዳት እሞክራለሁ
    2) ሜቈዶንያ ሰሞኑን የአእምሮ ህመመተኛ አረጋውይን ደጋፊ የሌላቸው 2000የህሉን መቀበል ዝግጁ ናቸው may contact them please

  • @አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ

    ተባረክ እግዛብሔር ይካሥሕ ከድሆች ጎን መሆንሕ ትልቅ ነገር ነው የምድር ኑሮ ጊዛዊ ነው

  • @TTTT-wi8hb
    @TTTT-wi8hb 4 года назад +11

    ስቱን ትችላለች እናት እባይን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад +1

    አላህ ጤናውን ሰቶት የሚጡሩሽ ዩሁን

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ምግስትም በገጠረ አካባቢ እረዳታ ቢያድረግ ጥሩ ነው ለዲህ አይንት ዲሀዋች

  • @yaseenali4525
    @yaseenali4525 4 года назад

    አላህ ይሄንን ያህል አመት እደው ባካባቢ የምግሥት ስራተኛ የለም ይሄንን ለምግሥ እድርዳው አይዞወት ማዘርየ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 4 года назад +25

    እናትስ አትሙት ትሂድአጎብሳ ቅማል ትገላለይ በጭለማዳሳ

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 4 года назад

    ወይኔ የእኔ እናት አብሽሪ አላህ ጥሎ አይጥልም ይህው ብሬክስን የመሰለን ሰበብ አርጎልሻል አብሽሪ እባክህን ብሬክስ እራስህን ጠብቅ ክረምት አይደል ብርድ የለም ወይ? ልብስም ልበስ ማክስ አርግ አንተ ስትኖር ነው ምስኪኖች የሚኖሩት ከአላህ በታች አንተ ነህ ሰበቡ እሱ ይፈፅማዋል ለተጎዱት ለታመሙት ሁሉ ደራሽ አላህ አንተን ጥሎላቸዋል አልህምዱሊላህ አላህ አፊያውን ይመልስላት እባዋን በሳቅ ይተካላታል ኢንሻ አላህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ

    እደው በስደት ያለን እህት ወድሞቸ በፈጣሬ ይሁንብን ተሰባስበን ሁለት ኩታል ጤፍ ብገዛላቸው ለነፍሳችን ይሆኑናል እናቴ አይዞት እኔ ያቅሜን እረዳለው የኔ እባ ይፍሰስ አጀቴን በሉኝ እፍፍፍፍፍ አይ አንች አለም

  • @reemreem2594
    @reemreem2594 4 года назад

    ሱበሀን አላህ ያላህ ስራ እዲህም አለ የዱንያ ፈተና ብዙ ነዉ አላህ ያስደስትሽ ማማ

  • @فانزمشاهير-ض9غ
    @فانزمشاهير-ض9غ 4 года назад +13

    አይ እዱና ሁሌፈተና አላህ ያሺርላቸው

  • @blenmamo9299
    @blenmamo9299 4 года назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ የምስራው ስራዎች ትላልቅ ሚዲያዎች እንኳን የማይሞክሩትን ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
    እናቴ እኔን ይክፋኝ እግዚአብሔር እንባዎትን ያብሳል

  • @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ
    @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ 4 года назад +4

    እኚ እናት እናቴን አስታወሱኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የእኔ እናት እሷ እየተራበች ነበር እኔን ያስተማረችኝ እናትዬ እወድሻለው

  • @እግዚአብሔርሆይይቅርበለን

    እማየ የኔን እንባ ይፍሰስ ውይይ እንዴት ያሳዝናል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሬክስየ የኛ ጀግና ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብሬክስየ ወንቅሸት ገብርኤል ከሄዴ ይድናል እባካችሁ ወንቅሸት ፀበል ይድናልል

  • @saratube4509
    @saratube4509 4 года назад +6

    ዲሥ ላይክ የምታረኩጉ ጤንነታችሁ ያሣሥበናል

  • @baharneshkidanemariam7520
    @baharneshkidanemariam7520 4 года назад +1

    ብሬክስ ወንድሜ ተባረክ እኔ ካንተ በላይ አላውቅም ግን አንድ ሀሳብ መጣልኝ ምን አለ መኪና ሰላለህ አዲስ አበባ መቅዶንያ ብትወስደውና እዛ ገብቶ ቢታከም ቢንከባከቡት እናቱም ትንሽ ያርፋሉ ወንድሜ የኔ አስተሳሰብ ነው

  • @ኪያአማረ
    @ኪያአማረ 4 года назад +4

    😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል

  • @ferehwotdemerw4452
    @ferehwotdemerw4452 4 года назад

    እግዚአብሔር። ከቁም ፈተና ይሰዉረን። አይዞን እናቴ እግዚአብሔር። አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ። ኖሮኝ ብረዳችሁ ደስ ይለኝ ነበር በፀሎት ከጎናችሁ ነኝ ሰዉ ሆይ ዋናዉ ጤና ነው። እስቴ ጤነኞች እግዚአብሔር። አመስግኑ። እግዚአብሔር። ይመስገን በሉ ባላችው ነገር

  • @santafeleke3110
    @santafeleke3110 4 года назад +10

    ወርቅሸት ገብርሄል አምላከ ዮሐንስ ይርዳዎት

  • @teqyatube373
    @teqyatube373 4 года назад

    ሱብሀን አላህ ስንት ሰው አለ እኛ የማናውቀው ችግር ላይ ያለ ብሬቅስ እውነት ጥሩ ሰው ነው አላህ ይጠብቅህ መልካሙን ይሻልህ

    • @teqyatube373
      @teqyatube373 4 года назад

      ruclips.net/video/VFtRNqC2Quw/видео.html

  • @brhananatey2780
    @brhananatey2780 4 года назад +4

    Egzabhir amlak yerdaekum yeni enat egzabhir amlak nebatkin yehabs 🇪🇷

  • @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ
    @ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ 4 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ አየ እናት
    ስንቱ ችግር የሚችሉት
    እግዚአብሔር ይማረው
    አይዛህ ማምየ !

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 года назад +7

    እናት ውለታሺ ብዙ ነው. እፍፍፍፍፍ.

  • @hassanhassan-xs8xw
    @hassanhassan-xs8xw 4 года назад +3

    ቀጥልበት ብሬኬ ጀግና የህዝብ ልጅ

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን

    አረወንቅሸትገብሬልዉሠዱት

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 года назад +1

    በእውነት በጣም ያሰዚናል እግዚቢህር በድሰታ ይቀይርው ሀዘንሺን

  • @mesfintadessebelete1360
    @mesfintadessebelete1360 4 года назад +3

    ጥሩ አቅርበህ እሳቸውን እርሶ አለማለትህ በባህላችን አግባብ አይደለም ።

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 4 года назад +1

      በማቅረብ ነው። በመልካም ነገሮችን እንመልከት።የሠራውን ትልቁን ሥራ ቢያተኩሩ ይሻላል

  • @lolhaioar4081
    @lolhaioar4081 4 года назад

    ብሬክስዬ ምርጥጥጥ ሰው መልካምነት ለራስ ነው ወንድም አለም በርታ

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 4 года назад +3

    ዲሰ ላክ የምታደርጉ ጤነኛ ናቹ

  • @ዘይነብሁሴንለኢላሀኢለላህ

    ለሀወላላቀወተኦኢላህ ቢላህ ያረብ ያከሪም የተጨነቁትን ሁሉ አንተፈሪጃቸው ያረበል አለሚን

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ

    ኡፍፍፍፍፍ ስታሳዝን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ልብ ይሰብራል ያአላህ
    ብሬ ምነው ከሳህ እራስህን ጠብቅ አላህ በምትሄድበት ሁሉ ይከተልህ ወንድሜ

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 4 года назад

    ብሬክስዬ ፀበል ውሰዱት ይድናል አይዞት የኔናት እግዛብሄር ይማርሎት

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ እማማዬ አይ ለቅሶሽን እመቤቴ ትመልስልሽ የኔ እናት

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 4 года назад

    ብርየ ወድሜ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ተክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ያማል ከባድ ነው አላህ ያሽርላችው የናት ውለታ ከባድ ነው እር በገጠርማ ስት ጉድ አለ አላህ ይድርስላቸው

  • @mekyasaeed5464
    @mekyasaeed5464 4 года назад +1

    እደው ግን ልብ እሚሠብር እጅ እሚያሥደሥት የለም እናታችን አላህ ያግዙወ በጣም ያሣዝናሉ እናት እደት ትሙት ትኑር አጎንብሣ ቅማል ትገላለች በጨለማ አዳብሣ እድሜና ጤና ለናቶችችችችችችችችች

    • @ኒዕመቱሏሕ
      @ኒዕመቱሏሕ 4 года назад

      ቁርአን ያስቀሩበት በአላህ ፍቃድ ይድናል

  • @ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና

    ዲሽ ላይክ እምታደርጉት እጃችሁ ይሰበር እምታዩበትም አይናችሁ የጥፉ አፈር ዴሜት ብሉ እናተ አውሬ አረመኔ ሰው አይደላችሁም።ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ።