Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክፍል ሦስት የመኪናዋ ስራ ይሄን ይመስላልእባካችሁ አይከፈልበትምና ቭድዮውን #ሼር በማድረግ የዚህን ወንድማችን ህይወት እንታደግ
አላህያሺርህ የኔ ወንድም😭😭😭😭😭😭😭
ብርየ አላህጀዛህን ይክፈልህ የዋትሳብ ጉርብ ቢከፈትለት
የአላህ
😭😭😭😭😭😭😭
እደዛሬ አልቅሸ አላቅም በጣም ልብ ይነካል ምን እደምል አላቅም ፈጣሪ ይማርህ
ማነው እንደኔ የብሬክስ ወዳጅ የሆነ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እንረዳዳያላችሁ በያላችሁበት ይህንን ልጅ እንርዳው
ሰበሰከራየሰብ አድርገኝ ቤተሰበሰብ እንሁን
Ere wedema egezabhere yemarehe
የኔም፣ወደም፣ባለፈው፣ተቃጥሎ፣ውሎ፣ ፣ሀራከተማ፣የሚገርመው ፣ተርፋል፣3ሠውሞተከቦተው፣አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲
ሚስኪን ሳሳዝኑ ኡፍፍፍፍ አላህ ይድረስልህ የኔ ወንድም
@@ሪምየአላህባርያyoutube ደምሪኝ
እባካችሁ በያለንበት ያለንን ነገር እናካፍል በጎደለው ፈጣሪ ይሙላው የተጀገረ መርዳት የውስጥ ደስታ ይፈጥራል ይህንን ክፉ ጊዜ በመተጋገዝ በመረዳዳት እናሳልፈው
ትክክክልቤዜየ ለሰውሰውልጅ ሰውመሆንበቂንውእኛምነገጦትምንእደምንሆንአናቅምዱኒያናት
በዜ እስክ በቅንነት ሰብስክረይብ አርገኝ አስደርገኝ አርትስቶች እኘን አደድስ ዩቶበሮችን አበረተቱን
ትክክል በዝየ
Zehara Zaa ምን አሳቀሽ ?
Amo Tube አሞ ትሁብ አቤት ገልቱነት ልጅ እያለቀሰ እንዴት እንርዳው ማለት ስንችል ሰብስክራይብ ትላለህ ሽ እረ ሰው
ይህን ጀግና ወድማችንን አለንልህ እንበለው የኛ አበሳ አይዞህ ውድ የኢስላም ወድሜ
አላህ ሆይ ይህ ልጂ ሺሮ እየሳቀ የሚያወራበትን ቀን ቅርብ አድርግለት ያረብ አይዞህ ወድሜ
አሚን
አሚን አላህ ይሥማ ሚነክ
አሚንንንንን
አሚን ያረብ
አላሁመ አሚን
*ለነብዩ አዩብ አለይሂ ስላም የስጠውን ፅጋ ለእናትም አላህ የስጣችሁ ያርቢ የአላህ የጀነት ሙሽራ የሁለት ሀገር ደስታ የስጣችሁ*
ውይውይወንድሜፈጣሪይማርህምንአይነትቀንነውያማልእግዛቤርቶሎዪድረሥልህ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ምህረቱን ያውርድልህ ወድሜ
እውነት ብሬክስ ልዩሰው ነህ መኪና አይደለም ጠያራ ብትል ይገባሃል እድህ አይነት ሰወች ብዙ ይኖራሉ በየቦታው እየሄድክ ምታወጣቸው አተው ነህ ክፉ አይንካህ ብሬክስ
አተ ብሬ ምን አለ እዳንተ ያለ ጀግና ቢበዛልን አላህ ይጠብህ ወንድሜ
ያኢላሂ አተ የአርሹ ባለቤት የሆከው ጌታ አይቸግርህምና ይህንልጅ ሙሉአፊያውን መልሶልህ ያተንም የባለቤትህን የናትህን ደስታ ያሳየን ያረህማኑ አተ የማታገላጀው አላህ ነስርህን አቅርብለት አይዱኒያ
አይሻ ፅሁፊሺ ደሥ ሢል
Ammminnnnnnn
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን የረብ
እኔ የኢቶቢያ 1. ሺ ነገ አስገባለሁ ፈጣሪ ይርዳው
አላህ ባወጣሽበት ይተካልሽ
ኣላህ ይገዝሽ
አላህባወጣሺውይተካሺ እህቴ
አላህ ካወጣሽው በላይ ይተካሽ ያረቢ
ወይታለ ህቶቸ ብር የምንልክበት አካውንት
አንድ ችግር ሲመጣብን የአገሬ ሕዝብ በማለት በአንድነት እርዱኝ ብለን ነው የምንጮሀው እንጂ የኔአማራ የኔ ኦሮሞ ወዘተ አንልም ስለዚህ ይህ የሚያሳየዉ አንድ እንደ ነበርን ነዉ። አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን። እኛ የምናምረዉ አንድ ስንሆን ነዉ። ይህን ወገናችንም በአንድነት እንርዳው።
ትክክል
እውነት ነው እኛን ያባሉን ስልጣን ጥመኞች ናቸውችልቦና ይስጣቸው
😭
Tkkl welahi
እዉነት ነዉ
በእውነት ልብ ይሰብራል እኔ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጁ ቅን ሰው መሆኑኑ ባለቤቱም መስክራለች ዛሬ ከአጠገቡ ማን ይኖር ነበር ሚስቱ ጀግና ነች አይዞክ ወገኔ ወንድማለም እኛ እያለን ምንም አታስብ እንረዳካለን እኔ ዛሬ እልክልካለሁ ውስጤ ባንተ ተጎድቶአል አይዞህ ህዝባችን ቅን ነው አታስብ ትረዳለክ ብሬክስ እግዚአብሔር የወጣትነትክን እድሜ ያርዝምልክ ከላይ የተሰጠክ ፅጋ ነው በርታልን ከጎንክ ነን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
በጣም ነዉ ያለቀስኩ እባካችሁን ዉድ ኸይር ፈላጊወች አምስትም አስርም ባለችን እንርዳዉ አላህ ይድረስልህወድሜዋየ ከችግር ብኋላ ምቾት አለ አይዞኝ ወድሜዋ ኢንሻ አላህ ትድናለህ
ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
እሽ እኔ በበኩሌ ያቅሜን አደርጋለሁ
አለቀስኩ አይዞህ ወድሜ ትድናለህ የምችለውን እናደርጋለን ደመወዜ 13 ቀን ይቀረዋል እደተሰጠው በኢትዮ 3 ሺብር እሰጣለሁ ቃልእገባለሁ
ጨምሮ ይስጥሽ ፈጣሪ
አላህ ይጨምርልሺ
አላህ ሙሉ አፍያክን ይመልስልክ ወንድሜ አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበልከሰ ብርክስ አንተ እውንተኛ ኢትዮጵያዊ ነክ በርታ እና ዲስክ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን እናተ ሰዎች ናቹ ወይስ አውሬውች በእውንተ ያሳፍራል አረ ወገን ላይክ እና ዲስላይክ የምናደርገውን ነገር ለይተን እንወቅ
አይዞህ የኔ ወንድም አላህ ምን ይሳነዋል በጣም ያማል ወላሂ አስለቀስከኝ ወንድ ልጅ ሲያልቅስ ማየት ከባድ ነው አላህ ይርዳህ ወንድሜዋ
*😭😭😭😭😭 እኔው እኔነኝ ባለቤቴ ተሰቃየች አልክ**አይዞህ አብሽሪ ትድናለህ ከአለህ ተስፋ አይቆረጥም ምድር ላይ ሊያቆይህ ባይፈልግ የዛኑ ቀን ይወስድህ ነበር ግን ልትቆይ ስለ ፈለገ ነውና ትድናለህ በአላህ ፍቃድ ሀቢቢ*
አላህ ይድረስለት😢😢😢😢😥ሰፕስክራይብ አድርጉኝ
አንተ ቸር እና ሁሉን ማድረግ የምትችለው አላህ ሆይ ይሄንን ልጅ በምህረትህ እጅህ ዳብሠው ያ ረሂም።
የኔወንድምአላህይሺርህ
የኔ ወዲም አላህ ጤነህን ይመልስልህ ያርብ
አሚንንን
አይ ዱኒያ እኔም ስደትን አማርራለሁ አልሀምዱሊላህ ያረብ ለታመሙ አንተ ሙሉ ጤናቸውን መልስላቸው ያረህማን
አሚንንንንንንንንን
Amen Amen Amen
_አልሀምዱሊላህ ማለት ነው እህት ትልቅ ነገር አለን እሱም ጤና_
የኔ ወንዲም አላህዋየ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሽር ትእግስቱን ያብዛላችሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ተሽሎህ ፍየሳክ የምናይህ ያድርገን ያረብ።አላህ ከሶብረኞች ነው አብሽር ብሬ እውነት ምስጋና ያጥረኛል መልካምነት ለራስ ነው ፈጣሪ ይቀበልክ።ወላሂ ልቤ ተሰበረ እእፍፍ ደግሞ ፅናትህ ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
የበለጠ ለኔ ሚስቱ ናት ያስለቀሰችኝ ሁላችሁም እህት ወንድሞቸ መልካም የትዳር አጋሪ ያድለን በዴስታ ብቻ ሳይሆን በሀዘንም አብሮ የሚሆን ወንድሜዋ ፈጣሪ ይማርህ
ብሬክስ የምትለቃቸውን ሁሉ እከታተላለሁ ግን እደዛሬ አሞኝ አያቅም እውነት እደዛሬ አልቅሼ አላቅም ለወድሜ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድለት እግዛብሄር የሚሳነው የለም ተሽሎት በእግሩ ሲራመድ ለማየት ያብቃን
አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ይዘን እናማርራለን ያረብ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
አይዞህ ውንድም እንኳን ነፍስህ ተረፈ ብትሞት ኖሮ እስካሁን ተረስተህ ነበር ወገን ለወገን ደራሽ ነው አብሽር አቅማችን በቻለው እንረዳሃለን
ብሬክስዩ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ እንዳተ አይነቱንም ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን ምርጥ ሰው
እፍፍፍ😢😭😭😭 እኔንም አስለቀስከኝ ወድሜዋ 😭 እንደው ጤና ሰቶን እያማረረን እንኖራለን እሱ የሄው እሱ በዚህ ስቃይም ሁኖ አምላክን ያመሰግናል ወድሜ እመብረሀን ጤናህን ትመልስልህ ለቤተሰብህም ለልጆችህም ለወገንህም ኑረህ ጠቃሚ ሁን አይዞህ ትድናለህ ብሬ አንተንም እግዚብሄር ዋጋህን ይክፈልህ❤🙏
Ufff 😭 😭 😭 😭 😭
ወንድሜ አይዞህ ለኸይር ነው የፈተነህ አላህ እዝነቱን የውርድልህ ተስፋ እንዳትቆርጥ አብሽር
ሱብሀን አላህ ወይ የዱኒያ ፈተና ብዛቷ አሏህ ያድንህ ወደ ነበርክበት ህይወትህ አሏህ ያብቃህ ወድሜ . ኢንሻ አሏህ በአሏህ ላይ የተመካ መጨረሻው ያማረ ነው አይዞህ😢
አፍፍፍ😭😭😭ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
የአላህ ምን እዴምልህ አላውቅም አይዞህ ከአላህ አትቁረጥ።የቀርሞ ጤናህ ን አላህ ይመልሥልህ ያረብ። በጣም አሥለቀሥከኚ።
አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ አብሽር አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ሠብር አደርግ ሙሉ ጠናህ የመለሣል እሺ
አላህ ይርዳህ የኔ ወንድም እስኪ በዱአ እንርዳው ግን ያካውት ቁጥር አስቀምጡ የምንችለውን እንርዳው ብሬክስ ያካውት ቁጥር አስቀምጥ
ሚስቱንም እህቷንም ምንዳዋን በዱንያም በኣኼራም ያድርግላት😭😭😭
ዲነህ ደስታህን ማየት እፈልጋኤሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ልብ ይነካል ብሬክስ ተባረክ አላህ አፊያ ያርገው አይዞዋቹ ሚስቱ አላህ ይርዳሽ እናቱንም አላህ አፊያ ያርጋት
በአላህ ስም ይዚያችሃለሁ እንርዳው😭😭😭
እሽ ውደ
አብሽሪ እህቴ እንረዳዋለን ባለን አልሀምዱሊላህ
እሽ እህትዋየ
ወድሜ አላህ ይማርህ ሀያቲውስጥይነካል
Anis nan qarqaara inshaa Allaah
አይ ዱኒያ ፈተነሽ ብዛቱ😭😭😭😭
እህ 😭😭😭ያረቢ አሏህ ያሽርክ ኢሻ አሏህ ሁላችንም የቻልነውን መርዳት አለብን 😭😭ያረቢ
ፈጣሪ ይማርህ
ወዲሜ አይዞህ ፈጣር በአዲቀን አዳር ሙሉ አካልህን ይመልሥልህ አይዞህ
ln sha Allah
ሁሉን ቻይ የሆነው ልዑል አምላክ እግዚአብሔር በመሀሪ እጆቹ ይዳብስህ የኔ ወንድም ፤ አይዞህ ከጎንክ ነን!!! በርታ በፍፁም ተስፋ እዳትቆርጥ ነገም ሌላ ቀን ነው፤ አልፎ ለታሪክ ምታወራው ይሁን! ለሱ ምን ይሳነዋል! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሏህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን ያኢላሂ ያርቢቢቢ ያረህማንንን ዱኒያ ፊትኒያዋ ብዛቱ
Subahan Allah yaa Rabbii rabbiin haa fayyisu inshaa Allah lakkobsa bilbila naaf ergi brother 😭😭
ሱብሀን አላህ እውነተኛ ፍቅር እነሡላይ አዬሁ በችግር ጊዜኳ መተሣሠባቼው
ፈጣሪ ይማርህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ብሬክስ በእዉነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ጥንካሬውን ይስጥህ በሄድክበት ቦታ ልዑል እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ወንድ ልጅስ አያልቅስ ወላሂ አስለቀሰኝ😭😭😭😭 አላህ በእዝነት አይኑ ይይህ እሱ በራህመቱ ይድረስልህ አበባዬ አብሽር አታልቅስ
ሚስኪን እደዚህ ኩኖኳን ለሚስቱ ያስባል የልብህን አይቶ ፈጣሪ አፊያህን ይመልሰው ወድሜ😭😭😭😭😭
Enim lyu yehonebign esu new ymarh wendmie
አቤት የሰው ክፋት ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ጤነኛ ናችሁ?
እንሻ አላህ አብሽር ወንድሜ ትድናለህ አላህ አፍያ ያርግህ ከሚሥትህ ከልጆችህ ከቤተሠብ አላህ አይለይህ
አይይ 😭😭 እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ አፊያውን ይመልስለት 😭😭
Abeshere.wodemi.allaha.amasegin.yideresali.ayezo
እኔ ድፉት ልበልልክ የኔ አባት ወድማለም የኔ ውድ ምን ልሁንልክ አላህ ይድረስልህ እሄን ምድርና ሰማይ ያለባላ ያቆመው ጌታ አላህየ እባክህ ድረስለት ወላህ ልቤ ነው የተሰበረ
ብሬክስ ወንድሜ እግዚያብሄር ይባርክህ ሁላችንም መልካም ብንሆን ሀገራችን የት በደረሰች ነበር😭😭😭
በስው ስም አትንገድ
መሻአላህ የድናችሁ ጥንካሬ በጣም ነው ደሥ የሚለው
ወይኔ ወንድሜ የኔ የጤነኛዋ እንባ ይፍሰስልህ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይማርህ ይርዳህ እኔም ያቅሜን አለሁልህ ወንድሜ አይዞህ
Sorry to hear that brother we will help you as much as we can አይዞክ ወንድሜ እንረዳካለን እግዚአብሔር ይማርክ🙏
ወላሂ በጣም ልብ ያማል አላህ ይድረሰልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብሬክሰም አላህ እድሜና ጤና ይሰጠህ ወንድሜ መልካምነትን ቀጥልበት
ብሬክስየ ኑርልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
😭😭😭 በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አለህ ምህረቱን ይስጥህ
አላህ ይርዳቸዉ
በጣም ድንቅ ሴት።
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ ኡኡኡኡፍፍ ከከባድ ነው አይዞክ ትድናለክ ሚስቱ ሳላደንቅ አላልፍም መልካም ነሽ በርቺ
አይዞ ወንድማችን በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው፣ እግዚአብሔር ይማረህ።
አምላከ ዳዊት ምህረትን ይላክልህ በእውነት ማየት እራሱ በጣም ይከብዳል እኔ እምለው ድስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን የእውነት ጤነኞች ናችሁ በእውነት ከታመመው በላይ እናንተ ታሳዝናላችሁ
አላሀ አፊያርግክ ወንድሜ
አሏህ ያሽርህ እደው ውስጤን ተረበሸ በዛ ላይ ኢማንህ ራሴን ባጠፋ አሏህ ምን ይለኛል ያልከው እደው አሏህ እደሚረዳህ እርግጠኛ ነኝ አይዞህ
አላህ ያሸልህ
Enen wendme geta ymark anjeten belakew wendme ayzok yeljochik amlak ymrhal ayzok lemn slkun sher btaregut yakmachin bnlklet
Waqayyoo sii Haa maruu😢😢😢😢😄
ያረብ አላህ ያሽርህ ወድሜ
ሚሥቱ ግን በጣም ጎበዝነሺ እኛ ሤቶቺ እድህነን ወድ ቢሆን ግን ጥላት ላጥብሎ ነራሡን ሂኸትት ይመሠረት ነበር አይዞሺ እህቴ በርቺ ዴሟ አላህ ያድንልሻል
😭😭😭😭😭😭😭አላህ አፊያ ውን ይሥጥህ
ፍቅር እስከ መቃብር እዚጋ መመልከት ነው
አይዞን ወንድሜ አትሞትም ትድናለህ ያማል ያማል ፈጣሪ ያመጣው ነገር ነው አንዳንዴ እኮ ፈታና ሲበዛ ለቦጎ ነው
አላህ ይድረስለት ወንድሜ ኡፍ ሚስቲቱ አንጀቴን በላችኝ
እግዚአብሄር ይድረስልህ የኔ ወንድም የልጆችህ አምላክ ያቁምህ የኔናት እሱዋም አሥለቀሰችኝ ፈጣሪ ይድረስልሽ ቁሞ ለማየት ያብቃሽ ለፈጣሪ የሚሣነው የለምና
ወንድሜ አላህ ያሽርህ ያረቢ😭😢😢😢ያረብ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ
አላህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልሥልህ ባባዬ አሥለቀሥከኝ ብራክሥዬ አላህ ይጠብቅህ አብሽር ከጎንህ ነን ወድማችን
ውይ በጣም ያሳዝናል ስቃይ ይብቃ እረዳዳ እንተጋገዝ በስደት አለም ላሉ እናስብ!!!!ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በስደት አለም የሚሰቃዩትን በሰላም ወደ ሀገራቸው ይመልስልን አሜን
♥️♥️♥️♥️
💕💕💓💗
መኪና ገጭቷት ሲሉ ነበር ኡነታቸውነው ወየስ ወሸትነው አርስቲ
አሚን እርስትዬ የኔ ቆጆ
አንች ግን አይደበር። ሽም በሰው ስም ስትጠቀሚ በጭራቃ
አይ ብሬ ስለአተ ማውራት ተሰነኝ ወይ ወንዴሜዋ አላህ ይድረስልህ አብሺሩ
እስኪ አድስ አበበ የዎገብ ህመም መደሀንት አለ የሚሉ ዶክታሮች አሉ እስኪ እዘ ህዶ ይሞክር
ያ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልሕ ወድሜ ማየትም አልቻልኩም እባካቹ እኛም ነገ ምን እደሚያጋጥመን እናቅም ሥለዚሕ እባካቹ የሚታቁ ንገሩኝ እዴት አድርጌ ልርዳው ባለኝ አቅም እፉፉፉ አላህ ሆይ ሙሉ ጤናውን መልሥላት
ወንድምዬ ብሬክስ መነፅሩን ልበስ ልጅታ የመነፅር ችግር ይሆናል እኔ መሰደደ ብዙ አስተማረኝ እኛ በቂ ውቀት የለንም ችግሩ ታይከፋ በጤንነት መነፅር መልበስ ምን ችግር የለውም ግን ብሃላ ተጨመረ መነፅሩም አያገለግልም ጥንቃቄ ይደረግ ወንድም አላህ ያሽርህ ይንሻ አላህ እንረደሀለን ሰበብ ያድርግልህ
መሽአላ ሜስቱ አላህ ይውደድልሽ ደግ ስርሽን አላህ ጤናህን ይመልስልህ
አላህሙሉአፍያህን ይመልስልህ ወድሜ ትድናልህ ኢንሻአላህ ካላህ ተስፍ አይቆርጥም
አላሃዬ አንተ የታላቆቹ ታለቅ ነህና ጤናውን ሰጠው ያረቢ
ወላሂ እንደዚህ አይነት ስናይ ነው ፈጣሪ መኖሩ ምናቀው የማዳም ስራ ሲበዛብን እናማርራለን ወላሂ እኔስ አልቻልኩም አባቴ እደዚህ ቤት ስራ የሰራ ምስማር አይኑ አበላሽብን አያይም መዳኒት አልተጨመረለት እሄው እኔ ለሱ ብይ በሰው አገር አለሁ
🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂
በውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት ድገተኛ አደጋ ይሰውረን አይዞህ ወድሜ የኢትዮጵያ ሰው ለተቸገሩ አዛኝ እና ደራሽ ነው አረዳሀል በገንዘብ መርዳት የማንችል በፀሎት እናስበው እባካችሁ
አላህያድንህ
አላህይጥቢቅህ
በቅርቡ ነው ወደ you tube የመጣሁ እናም በቅርብ ነው ያየውህ መልካም ሰው ነህ በርታልኚ እኛም ከጎንህ ነን በምትፈልገው ነገር ሁሉ
😢😢😢😢😢😢
ዋው፡መብሬ፡ስውድህ
እህህህህህህህህ አጀቴን ነው የበላኝ ወድሜዋ አላህ ያሽርህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ እናትየንም አላህ ጥናቱን ይስጣት ባለቤቱንም አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ባልሽንም አላህ ያሽርልሽ የኔአበሳ የኔ ቅመም
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ ኣይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዛብሄር የማይቻለው የለም
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰውች አላህ በላውን ያውርድባቹ ወንድሜ አላህ በምረት እጁ ይዳብስ የአዩብን ሰብር አላህ ይወፍቅ አይዞ እስቲ አላህምዱሊላ እንበል
Gargaaraa yaa'ummata keenna Rabbii fayyaa keessaan isinirrahaatursiisuu
ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አልህዋ አንተ አይቸግርህም የወድማችንን አፊያ መልስለት ያረብ
😭😭😭😭😭
ደምሩኝ😓😢😢😢😢😢😢😢😢
አሏህያሽርህወንድሜዋአብሽር አሏህየሚወደውንጅ አይፈትንም አሏህያሽርህ አልሀምዱሊላህ በል አሏህለሻው ሠው ይረዝቃል በሻውሠው ላይም እርዚቅን ያነሳል የሚሳነውነገርየለም አብሽር ወንድም ብሬክስዬ ምንእደምልህ አላውቅም አሏህይዘንልህ
ወይኔ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ ያረብ ወይ ሥቃያችን በዛብን
እፍሳሳዝንአላህአፍያውንይመልስለትያርብ
አሚንንንን ያራብብ
ሚስቲቱ ግን አለማድነቅ አይቻልም አላህ አፊያ ያድርግህ 😢😢
አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ እመአምላክ ትድረስልህ
ብሬክስ ውለታህ ግን ፈጣሪ ይክፈልህ እፉፉፉፉአላህ አፍያህን ይመልስልህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አይዝክ አለህ የሽርክ የአለአ ከደዚ አይ ናት ፋተነዌች ይጠብቅን በርግጥ አለህ የሚወደው ነው በርየውነ ይፈትነወል አለህ ይጠብቀን
😭😭😭😭አፈር ይብላኝ ወይኔ ድህነታችን እኛ በማይጠቅም ስንባላ ወገን እንደዚህ ሲሰቃይ ማየት ያማል እስቲ በሰማይ ይከፈለናል ያለንን እንርዳዉ እኔ ቪድዮዉን ጨርሼ ማየት አልቻልኩም😭😭😭
😭😭😭😭ያአላህ
አላህ አፊያህ ይመልስልህ ያረብ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንዲሜ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ዱአ እናደርጋለን አተም ተስፍ አትቁርጥ ትድናለህ ኢንሻ አላህ አሳዘከኚ ወንዲ ልጂ ሲለቅስ ሆደ አይችልም አስለቀስከኚ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያርብብብብ
አላህ ይዘንልህ ወድም አይዞህ ተስፋ አትቆረጥ ወደአላህ አልቅስ
እዴት ነው ምርዳት እሚቻልው ብጣም ያማልእፍፍፍፍፍፍፍፍ
ብሬክ ብር ምልክ እምነቺልው እስር ነው አላህ አፊያክን ይምልስልክ ውድሜ ያአላህ
😢😢😢የአላህ ራህመትክን አዛኙ ጊታ አላህ ምህርቱን ያውርድልህ ያርብ አላህዋ አትቁርጥበት
ያረብ ብሬክስየ በየሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ያንተን ክፈ እዳያስማኝ ያረብ ከነቤተሰብህ ልጅም ይደግልህ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 ያረብ አፍያህን ተመልሶልህ እድናይህ
አሜን እህቴ አይ ፈጣሪ ይሄ ወንድማችን ድኖ ደግም ሲጎበኘው ለማየት ያብቃን እህህሰ አመመኝ እኔስ አልቻልኩም😭😭😭😭😭
@@mulugebereziher4486 በጣም ሀቢበቲ እባየ ከመፍሱሱ እራ ታሟል ያሳዝናል
አይዞህ ወድሜ ትድናለህ አላህ እሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው
በለተ ቃኑ አብሳሩው ቁዱስ ገብሬል ጨርሶ ይማርህ 😢😢
እህቶቸ ወንድሞች አንድ ነገር ላስታውሳቸው ባላፈው ቅባት ፋብሪካ የምትሰራ ወጣት ማሽን እጅዋን ሲቆርጣት ባልዋ እቃውን ይዞ ጥሏት ሄደ ለዚያውም የሱ ልጅ በሆድዋ ውስጥ አስቀምጦ ግን እሱም ምን እንደሚገጥመው አያውቅም ይች እህታችን ደግሞ ባልዋንን እንዴት እንደምትሆንለት እዩት አይ ሴት ሴትኮ ልብዋ አይችልላትምም
ያረቢ አላህ ከሧጋ ይሁን ያረቢ ለሱም የስራውን ይስጠው
እፍፍፍፍፍፍስታሳዝን
ሚስቱም አላህ ጀዛውን ይክፈልሽ አላህ ያድንልሽና ደስ ይበልሽ አንችንም ቤተሰቦቹንም
እግዚአብሔር ይማርህ
እዴት ነዉ መርዳት የምንችለዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ የልጆችህ አምላክ ይድረስልህ ወድሜ በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ አፊያውን ይመልስለት እስኪ ግሩፕ ክፈቲ አብሽር ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው ዱኒያ የፈተና አገር ናት
አላህያሽርህ
ልቤ አልቻለም 😭😭😭
አላህ እንደምንም ተብሎ ያሽርሕ ወንድሜ በጣም ይከብዳ
ኢንሻ አላህ ትድናለህተስፋ አትቁረጥ ጠንካራ ሁን አታልቅሱ ቤተሰቦቹም እስበሳችሁ ተፅናኑ ማዘርዋየ አንጀቴን በላችሁኝ አላህ አዛኝ ነዉ ሩሁሩህነዉ ዋናዉ ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ
ያረብ አላህበእዝነቱ ያሽርክ ወንድም ብራክስጀዛህን አላህይክፈልክ ወንድሜ
😭😭😭😭😭ቅዱስ ገብርሄል ይረዳህ የኔ ወንድም
እግዚአብሔር ይማ ር ሕ ወንድም ች ን
Ayizo wadime fexar yimarik
Amen
ክፍል ሦስት የመኪናዋ ስራ ይሄን ይመስላል
እባካችሁ አይከፈልበትምና ቭድዮውን #ሼር በማድረግ የዚህን ወንድማችን ህይወት እንታደግ
አላህያሺርህ የኔ ወንድም😭😭😭😭😭😭😭
ብርየ አላህጀዛህን ይክፈልህ የዋትሳብ ጉርብ ቢከፈትለት
የአላህ
😭😭😭😭😭😭😭
እደዛሬ አልቅሸ አላቅም በጣም ልብ ይነካል ምን እደምል አላቅም ፈጣሪ ይማርህ
ማነው እንደኔ የብሬክስ ወዳጅ የሆነ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እንረዳዳ
ያላችሁ በያላችሁበት ይህንን ልጅ እንርዳው
ሰበሰከራየሰብ አድርገኝ ቤተሰበሰብ እንሁን
Ere wedema egezabhere yemarehe
የኔም፣ወደም፣ባለፈው፣ተቃጥሎ፣ውሎ፣ ፣ሀራከተማ፣የሚገርመው ፣ተርፋል፣3ሠውሞተከቦተው፣አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲
ሚስኪን ሳሳዝኑ ኡፍፍፍፍ አላህ ይድረስልህ የኔ ወንድም
@@ሪምየአላህባርያyoutube ደምሪኝ
እባካችሁ በያለንበት ያለንን ነገር እናካፍል በጎደለው ፈጣሪ ይሙላው የተጀገረ መርዳት የውስጥ ደስታ ይፈጥራል ይህንን ክፉ ጊዜ በመተጋገዝ በመረዳዳት እናሳልፈው
ትክክክልቤዜየ ለሰውሰውልጅ ሰውመሆንበቂንው
እኛምነገጦትምንእደምንሆንአናቅም
ዱኒያናት
በዜ እስክ በቅንነት ሰብስክረይብ አርገኝ አስደርገኝ አርትስቶች እኘን አደድስ ዩቶበሮችን አበረተቱን
ትክክል በዝየ
Zehara Zaa ምን አሳቀሽ ?
Amo Tube አሞ ትሁብ አቤት ገልቱነት ልጅ እያለቀሰ እንዴት እንርዳው ማለት ስንችል ሰብስክራይብ ትላለህ ሽ እረ ሰው
ይህን ጀግና ወድማችንን አለንልህ እንበለው የኛ አበሳ አይዞህ ውድ የኢስላም ወድሜ
አላህ ሆይ ይህ ልጂ ሺሮ እየሳቀ የሚያወራበትን ቀን ቅርብ አድርግለት ያረብ አይዞህ ወድሜ
አሚን
አሚን አላህ ይሥማ ሚነክ
አሚንንንንን
አሚን ያረብ
አላሁመ አሚን
*ለነብዩ አዩብ አለይሂ ስላም የስጠውን ፅጋ ለእናትም አላህ የስጣችሁ ያርቢ የአላህ የጀነት ሙሽራ የሁለት ሀገር ደስታ የስጣችሁ*
ውይውይወንድሜፈጣሪይማርህምንአይነትቀንነውያማልእግዛቤርቶሎዪድረሥልህ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ምህረቱን ያውርድልህ ወድሜ
አሚን
አሚን
እውነት ብሬክስ ልዩሰው ነህ መኪና አይደለም ጠያራ ብትል ይገባሃል እድህ አይነት ሰወች ብዙ ይኖራሉ በየቦታው እየሄድክ ምታወጣቸው አተው ነህ ክፉ አይንካህ ብሬክስ
አተ ብሬ ምን አለ እዳንተ ያለ ጀግና ቢበዛልን አላህ ይጠብህ ወንድሜ
ያኢላሂ አተ የአርሹ ባለቤት የሆከው ጌታ አይቸግርህምና ይህንልጅ ሙሉአፊያውን መልሶልህ ያተንም የባለቤትህን የናትህን ደስታ ያሳየን ያረህማኑ አተ የማታገላጀው አላህ ነስርህን አቅርብለት አይዱኒያ
አይሻ ፅሁፊሺ ደሥ ሢል
Ammminnnnnnn
አሚንንንን ያረብ
አሚንንን የረብ
እኔ የኢቶቢያ 1. ሺ ነገ አስገባለሁ ፈጣሪ ይርዳው
አላህ ባወጣሽበት ይተካልሽ
ኣላህ ይገዝሽ
አላህባወጣሺውይተካሺ እህቴ
አላህ ካወጣሽው በላይ ይተካሽ ያረቢ
ወይታለ ህቶቸ ብር የምንልክበት አካውንት
አንድ ችግር ሲመጣብን የአገሬ ሕዝብ በማለት በአንድነት እርዱኝ ብለን ነው የምንጮሀው እንጂ የኔአማራ የኔ ኦሮሞ ወዘተ አንልም ስለዚህ ይህ የሚያሳየዉ አንድ እንደ ነበርን ነዉ። አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን። እኛ የምናምረዉ አንድ ስንሆን ነዉ። ይህን ወገናችንም በአንድነት እንርዳው።
ትክክል
እውነት ነው እኛን ያባሉን ስልጣን ጥመኞች ናቸውችልቦና ይስጣቸው
😭
Tkkl welahi
እዉነት ነዉ
በእውነት ልብ ይሰብራል እኔ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ልጁ ቅን ሰው መሆኑኑ ባለቤቱም መስክራለች ዛሬ ከአጠገቡ ማን ይኖር ነበር ሚስቱ ጀግና ነች አይዞክ ወገኔ ወንድማለም እኛ እያለን ምንም አታስብ እንረዳካለን እኔ ዛሬ እልክልካለሁ ውስጤ ባንተ ተጎድቶአል አይዞህ ህዝባችን ቅን ነው አታስብ ትረዳለክ ብሬክስ እግዚአብሔር የወጣትነትክን እድሜ ያርዝምልክ ከላይ የተሰጠክ ፅጋ ነው በርታልን ከጎንክ ነን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
በጣም ነዉ ያለቀስኩ እባካችሁን ዉድ ኸይር ፈላጊወች አምስትም አስርም ባለችን እንርዳዉ አላህ ይድረስልህወድሜዋየ ከችግር ብኋላ ምቾት አለ አይዞኝ ወድሜዋ ኢንሻ አላህ ትድናለህ
ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
እሽ እኔ በበኩሌ ያቅሜን አደርጋለሁ
አለቀስኩ አይዞህ ወድሜ ትድናለህ የምችለውን እናደርጋለን ደመወዜ 13 ቀን ይቀረዋል እደተሰጠው በኢትዮ 3 ሺብር እሰጣለሁ ቃልእገባለሁ
ጨምሮ ይስጥሽ ፈጣሪ
አላህ ይጨምርልሺ
አላህ ሙሉ አፍያክን ይመልስልክ ወንድሜ አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበልከሰ ብርክስ አንተ እውንተኛ ኢትዮጵያዊ ነክ በርታ
እና ዲስክ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን እናተ ሰዎች ናቹ ወይስ አውሬውች በእውንተ ያሳፍራል አረ ወገን ላይክ እና ዲስላይክ የምናደርገውን ነገር ለይተን እንወቅ
አይዞህ የኔ ወንድም አላህ ምን ይሳነዋል በጣም ያማል ወላሂ አስለቀስከኝ ወንድ ልጅ ሲያልቅስ ማየት ከባድ ነው አላህ ይርዳህ ወንድሜዋ
*😭😭😭😭😭 እኔው እኔነኝ ባለቤቴ ተሰቃየች አልክ*
*አይዞህ አብሽሪ ትድናለህ ከአለህ ተስፋ አይቆረጥም ምድር ላይ ሊያቆይህ ባይፈልግ የዛኑ ቀን ይወስድህ ነበር ግን ልትቆይ ስለ ፈለገ ነውና ትድናለህ በአላህ ፍቃድ ሀቢቢ*
አላህ ይድረስለት😢😢😢😢😥ሰፕስክራይብ አድርጉኝ
አንተ ቸር እና ሁሉን ማድረግ የምትችለው አላህ ሆይ ይሄንን ልጅ
በምህረትህ እጅህ ዳብሠው ያ ረሂም።
አሚንንንን ያረብ
የኔወንድምአላህይሺርህ
የኔ ወዲም አላህ ጤነህን ይመልስልህ ያርብ
አሚንንን
አሚንንን
አይ ዱኒያ እኔም ስደትን አማርራለሁ አልሀምዱሊላህ
ያረብ ለታመሙ አንተ ሙሉ ጤናቸውን መልስላቸው ያረህማን
አሚንንንንንንንንን
Amen Amen Amen
_አልሀምዱሊላህ ማለት ነው እህት ትልቅ ነገር አለን እሱም ጤና_
የኔ ወንዲም አላህዋየ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሽር ትእግስቱን ያብዛላችሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ተሽሎህ ፍየሳክ የምናይህ ያድርገን ያረብ።አላህ ከሶብረኞች ነው አብሽር ብሬ እውነት ምስጋና ያጥረኛል መልካምነት ለራስ ነው ፈጣሪ ይቀበልክ።ወላሂ ልቤ ተሰበረ እእፍፍ ደግሞ ፅናትህ ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
የበለጠ ለኔ ሚስቱ ናት ያስለቀሰችኝ ሁላችሁም እህት ወንድሞቸ መልካም የትዳር አጋሪ ያድለን በዴስታ ብቻ ሳይሆን በሀዘንም አብሮ የሚሆን ወንድሜዋ ፈጣሪ ይማርህ
ብሬክስ የምትለቃቸውን ሁሉ እከታተላለሁ ግን እደዛሬ አሞኝ አያቅም እውነት እደዛሬ አልቅሼ አላቅም ለወድሜ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድለት እግዛብሄር የሚሳነው የለም ተሽሎት በእግሩ ሲራመድ ለማየት ያብቃን
አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ይዘን እናማርራለን ያረብ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ
አይዞህ ውንድም እንኳን ነፍስህ ተረፈ ብትሞት ኖሮ እስካሁን ተረስተህ ነበር ወገን ለወገን ደራሽ ነው አብሽር አቅማችን በቻለው እንረዳሃለን
ብሬክስዩ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ እንዳተ አይነቱንም ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን ምርጥ ሰው
እፍፍፍ😢😭😭😭 እኔንም አስለቀስከኝ ወድሜዋ 😭 እንደው ጤና ሰቶን እያማረረን እንኖራለን እሱ የሄው እሱ በዚህ ስቃይም ሁኖ አምላክን ያመሰግናል ወድሜ እመብረሀን ጤናህን ትመልስልህ ለቤተሰብህም ለልጆችህም ለወገንህም ኑረህ ጠቃሚ ሁን አይዞህ ትድናለህ
ብሬ አንተንም እግዚብሄር ዋጋህን ይክፈልህ❤🙏
Ufff 😭 😭 😭 😭 😭
ወንድሜ አይዞህ ለኸይር ነው የፈተነህ አላህ እዝነቱን የውርድልህ ተስፋ እንዳትቆርጥ አብሽር
ሱብሀን አላህ ወይ የዱኒያ ፈተና ብዛቷ አሏህ ያድንህ ወደ ነበርክበት ህይወትህ አሏህ ያብቃህ ወድሜ . ኢንሻ አሏህ በአሏህ ላይ የተመካ መጨረሻው ያማረ ነው አይዞህ😢
አፍፍፍ😭😭😭ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ
የአላህ ምን እዴምልህ አላውቅም አይዞህ ከአላህ አትቁረጥ።የቀርሞ ጤናህ ን አላህ ይመልሥልህ ያረብ። በጣም አሥለቀሥከኚ።
አላህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ አብሽር አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ሠብር አደርግ ሙሉ ጠናህ የመለሣል እሺ
አላህ ይርዳህ የኔ ወንድም እስኪ በዱአ እንርዳው ግን ያካውት ቁጥር አስቀምጡ የምንችለውን እንርዳው ብሬክስ ያካውት ቁጥር አስቀምጥ
ሚስቱንም እህቷንም ምንዳዋን በዱንያም በኣኼራም ያድርግላት😭😭😭
ዲነህ ደስታህን ማየት እፈልጋኤሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ልብ ይነካል ብሬክስ ተባረክ አላህ አፊያ ያርገው አይዞዋቹ ሚስቱ አላህ ይርዳሽ እናቱንም አላህ አፊያ ያርጋት
በአላህ ስም ይዚያችሃለሁ እንርዳው😭😭😭
እሽ ውደ
አብሽሪ እህቴ እንረዳዋለን ባለን አልሀምዱሊላህ
እሽ እህትዋየ
ወድሜ አላህ ይማርህ ሀያቲውስጥይነካል
Anis nan qarqaara inshaa Allaah
አይ ዱኒያ ፈተነሽ ብዛቱ
😭😭😭😭
እህ 😭😭😭ያረቢ አሏህ ያሽርክ ኢሻ አሏህ ሁላችንም የቻልነውን መርዳት አለብን 😭😭ያረቢ
ፈጣሪ ይማርህ
ወዲሜ አይዞህ ፈጣር በአዲቀን አዳር ሙሉ አካልህን ይመልሥልህ አይዞህ
ln sha Allah
ሁሉን ቻይ የሆነው ልዑል አምላክ እግዚአብሔር በመሀሪ እጆቹ ይዳብስህ የኔ ወንድም ፤ አይዞህ ከጎንክ ነን!!! በርታ በፍፁም ተስፋ እዳትቆርጥ ነገም ሌላ ቀን ነው፤ አልፎ ለታሪክ ምታወራው ይሁን! ለሱ ምን ይሳነዋል! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሏህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድማችን ያኢላሂ ያርቢቢቢ ያረህማንንን ዱኒያ ፊትኒያዋ ብዛቱ
Subahan Allah yaa Rabbii rabbiin haa fayyisu inshaa Allah lakkobsa bilbila naaf ergi brother 😭😭
ሱብሀን አላህ እውነተኛ ፍቅር እነሡላይ አዬሁ በችግር ጊዜኳ መተሣሠባቼው
ፈጣሪ ይማርህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ብሬክስ በእዉነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ጥንካሬውን ይስጥህ በሄድክበት ቦታ ልዑል እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ወንድ ልጅስ አያልቅስ ወላሂ አስለቀሰኝ😭😭😭😭 አላህ በእዝነት አይኑ ይይህ እሱ በራህመቱ ይድረስልህ አበባዬ አብሽር አታልቅስ
ሚስኪን እደዚህ ኩኖኳን ለሚስቱ ያስባል የልብህን አይቶ ፈጣሪ አፊያህን ይመልሰው ወድሜ😭😭😭😭😭
Enim lyu yehonebign esu new ymarh wendmie
አቤት የሰው ክፋት ዲስ ላይክ የምታደርጉት ግን ጤነኛ ናችሁ?
እንሻ አላህ አብሽር ወንድሜ ትድናለህ አላህ አፍያ ያርግህ ከሚሥትህ ከልጆችህ ከቤተሠብ አላህ አይለይህ
አይይ 😭😭 እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ አፊያውን ይመልስለት 😭😭
Abeshere.wodemi.allaha.amasegin.yideresali.ayezo
አሚንንን
እኔ ድፉት ልበልልክ የኔ አባት ወድማለም የኔ ውድ ምን ልሁንልክ አላህ ይድረስልህ እሄን ምድርና ሰማይ ያለባላ ያቆመው ጌታ አላህየ እባክህ ድረስለት ወላህ ልቤ ነው የተሰበረ
ብሬክስ ወንድሜ እግዚያብሄር ይባርክህ ሁላችንም መልካም ብንሆን
ሀገራችን የት በደረሰች ነበር
😭😭😭
በስው ስም አትንገድ
መሻአላህ የድናችሁ ጥንካሬ በጣም ነው ደሥ የሚለው
ወይኔ ወንድሜ የኔ የጤነኛዋ እንባ ይፍሰስልህ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይማርህ ይርዳህ እኔም ያቅሜን አለሁልህ ወንድሜ አይዞህ
Sorry to hear that brother we will help you as much as we can አይዞክ ወንድሜ እንረዳካለን እግዚአብሔር ይማርክ🙏
ወላሂ በጣም ልብ ያማል አላህ ይድረሰልህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ብሬክሰም አላህ እድሜና ጤና ይሰጠህ ወንድሜ መልካምነትን ቀጥልበት
ብሬክስየ ኑርልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
😭😭😭 በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አለህ ምህረቱን ይስጥህ
አላህ ይርዳቸዉ
በጣም ድንቅ ሴት።
እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ ኡኡኡኡፍፍ ከከባድ ነው አይዞክ ትድናለክ ሚስቱ ሳላደንቅ አላልፍም መልካም ነሽ በርቺ
አይዞ ወንድማችን በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው፣ እግዚአብሔር ይማረህ።
አምላከ ዳዊት ምህረትን ይላክልህ በእውነት ማየት እራሱ በጣም ይከብዳል
እኔ እምለው ድስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን የእውነት ጤነኞች ናችሁ በእውነት ከታመመው በላይ እናንተ ታሳዝናላችሁ
አላሀ አፊያርግክ ወንድሜ
አሏህ ያሽርህ እደው ውስጤን ተረበሸ በዛ ላይ ኢማንህ ራሴን ባጠፋ አሏህ ምን ይለኛል ያልከው እደው አሏህ እደሚረዳህ እርግጠኛ ነኝ አይዞህ
አላህ ያሸልህ
Enen wendme geta ymark anjeten belakew wendme ayzok yeljochik amlak ymrhal ayzok lemn slkun sher btaregut yakmachin bnlklet
Waqayyoo sii Haa maruu😢😢😢😢😄
ያረብ አላህ ያሽርህ ወድሜ
ሚሥቱ ግን በጣም ጎበዝነሺ እኛ ሤቶቺ እድህነን ወድ ቢሆን ግን ጥላት ላጥብሎ ነራሡን ሂኸትት ይመሠረት ነበር አይዞሺ እህቴ በርቺ ዴሟ አላህ ያድንልሻል
😭😭😭😭😭😭😭አላህ አፊያ ውን ይሥጥህ
ፍቅር እስከ መቃብር እዚጋ መመልከት ነው
አይዞን ወንድሜ አትሞትም ትድናለህ ያማል ያማል ፈጣሪ ያመጣው ነገር ነው አንዳንዴ እኮ ፈታና ሲበዛ ለቦጎ ነው
አላህ ይድረስለት ወንድሜ ኡፍ ሚስቲቱ አንጀቴን በላችኝ
እግዚአብሄር ይድረስልህ የኔ ወንድም የልጆችህ አምላክ ያቁምህ የኔናት እሱዋም አሥለቀሰችኝ ፈጣሪ ይድረስልሽ ቁሞ ለማየት ያብቃሽ ለፈጣሪ የሚሣነው የለምና
ወንድሜ አላህ ያሽርህ ያረቢ😭😢😢😢ያረብ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ
አላህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልሥልህ ባባዬ አሥለቀሥከኝ ብራክሥዬ አላህ ይጠብቅህ አብሽር ከጎንህ ነን ወድማችን
ውይ በጣም ያሳዝናል ስቃይ ይብቃ እረዳዳ እንተጋገዝ በስደት አለም ላሉ እናስብ!!!!ፈጣሪ አምላክ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ በስደት አለም የሚሰቃዩትን በሰላም ወደ ሀገራቸው ይመልስልን አሜን
♥️♥️♥️♥️
💕💕💓💗
መኪና ገጭቷት ሲሉ ነበር ኡነታቸውነው ወየስ ወሸትነው አርስቲ
አሚን እርስትዬ የኔ ቆጆ
አንች ግን አይደበር። ሽም በሰው ስም ስትጠቀሚ በጭራቃ
አይ ብሬ ስለአተ ማውራት ተሰነኝ ወይ ወንዴሜዋ አላህ ይድረስልህ አብሺሩ
እስኪ አድስ አበበ የዎገብ ህመም መደሀንት አለ የሚሉ ዶክታሮች አሉ እስኪ እዘ ህዶ ይሞክር
ያ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልሕ ወድሜ ማየትም አልቻልኩም እባካቹ እኛም ነገ ምን እደሚያጋጥመን እናቅም ሥለዚሕ እባካቹ የሚታቁ ንገሩኝ እዴት አድርጌ ልርዳው ባለኝ አቅም እፉፉፉ አላህ ሆይ ሙሉ ጤናውን መልሥላት
ወንድምዬ ብሬክስ መነፅሩን ልበስ ልጅታ የመነፅር ችግር ይሆናል እኔ መሰደደ ብዙ አስተማረኝ እኛ በቂ ውቀት የለንም ችግሩ ታይከፋ በጤንነት መነፅር መልበስ ምን ችግር የለውም ግን ብሃላ ተጨመረ መነፅሩም አያገለግልም ጥንቃቄ ይደረግ ወንድም አላህ ያሽርህ ይንሻ አላህ እንረደሀለን ሰበብ ያድርግልህ
መሽአላ ሜስቱ አላህ ይውደድልሽ ደግ ስርሽን አላህ ጤናህን ይመልስልህ
አላህሙሉአፍያህን ይመልስልህ ወድሜ ትድናልህ ኢንሻአላህ ካላህ ተስፍ አይቆርጥም
አላሃዬ አንተ የታላቆቹ ታለቅ ነህና ጤናውን ሰጠው ያረቢ
ወላሂ እንደዚህ አይነት ስናይ ነው ፈጣሪ መኖሩ ምናቀው የማዳም ስራ ሲበዛብን እናማርራለን ወላሂ እኔስ አልቻልኩም አባቴ እደዚህ ቤት ስራ የሰራ ምስማር አይኑ አበላሽብን አያይም መዳኒት አልተጨመረለት እሄው እኔ ለሱ ብይ በሰው አገር አለሁ
🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂
በውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት ድገተኛ አደጋ ይሰውረን አይዞህ ወድሜ የኢትዮጵያ ሰው ለተቸገሩ አዛኝ እና ደራሽ ነው አረዳሀል በገንዘብ መርዳት የማንችል በፀሎት እናስበው እባካችሁ
አላህያድንህ
አላህይጥቢቅህ
በቅርቡ ነው ወደ you tube የመጣሁ እናም በቅርብ ነው ያየውህ መልካም ሰው ነህ በርታልኚ እኛም ከጎንህ ነን በምትፈልገው ነገር ሁሉ
😢😢😢😢😢😢
ዋው፡መብሬ፡ስውድህ
እህህህህህህህህ አጀቴን ነው የበላኝ ወድሜዋ አላህ ያሽርህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ እናትየንም አላህ ጥናቱን ይስጣት ባለቤቱንም አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ባልሽንም አላህ ያሽርልሽ የኔአበሳ የኔ ቅመም
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ ኣይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዛብሄር የማይቻለው የለም
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰውች አላህ በላውን ያውርድባቹ ወንድሜ አላህ በምረት እጁ ይዳብስ የአዩብን ሰብር አላህ ይወፍቅ አይዞ እስቲ አላህምዱሊላ እንበል
😭😭😭😭😭😭😭
Gargaaraa yaa'ummata keenna Rabbii fayyaa keessaan isinirrahaatursiisuu
ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አልህዋ አንተ አይቸግርህም የወድማችንን አፊያ መልስለት ያረብ
😭😭😭😭😭
ደምሩኝ😓😢😢😢😢😢😢😢😢
አሏህያሽርህወንድሜዋአብሽር አሏህየሚወደውንጅ አይፈትንም አሏህያሽርህ አልሀምዱሊላህ በል አሏህለሻው ሠው ይረዝቃል በሻውሠው ላይም እርዚቅን ያነሳል የሚሳነውነገርየለም አብሽር
ወንድም ብሬክስዬ ምንእደምልህ አላውቅም አሏህይዘንልህ
ወይኔ ወድሜ አላህ ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ ያረብ ወይ ሥቃያችን በዛብን
እፍሳሳዝንአላህአፍያውንይመልስለትያርብ
አሚንንንን ያራብብ
ሚስቲቱ ግን አለማድነቅ አይቻልም አላህ አፊያ ያድርግህ 😢😢
አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጎብኝህ ወንድሜ እመአምላክ ትድረስልህ
ብሬክስ ውለታህ ግን ፈጣሪ ይክፈልህ እፉፉፉፉአላህ አፍያህን ይመልስልህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
አይዝክ አለህ የሽርክ የአለአ ከደዚ አይ ናት ፋተነዌች ይጠብቅን በርግጥ አለህ የሚወደው ነው በርየውነ ይፈትነወል አለህ ይጠብቀን
😭😭😭😭አፈር ይብላኝ ወይኔ ድህነታችን እኛ በማይጠቅም ስንባላ ወገን እንደዚህ ሲሰቃይ ማየት ያማል እስቲ በሰማይ ይከፈለናል ያለንን እንርዳዉ እኔ ቪድዮዉን ጨርሼ ማየት አልቻልኩም😭😭😭
😭😭😭😭ያአላህ
አላህ አፊያህ ይመልስልህ ያረብ❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንዲሜ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ዱአ እናደርጋለን አተም ተስፍ አትቁርጥ ትድናለህ ኢንሻ አላህ አሳዘከኚ ወንዲ ልጂ ሲለቅስ ሆደ አይችልም አስለቀስከኚ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያርብብብብ
አላህ ይዘንልህ ወድም አይዞህ ተስፋ አትቆረጥ ወደአላህ አልቅስ
እዴት ነው ምርዳት እሚቻልው ብጣም ያማልእፍፍፍፍፍፍፍፍ
ብሬክ ብር ምልክ እምነቺልው እስር ነው አላህ አፊያክን ይምልስልክ ውድሜ ያአላህ
😢😢😢የአላህ ራህመትክን አዛኙ ጊታ አላህ ምህርቱን ያውርድልህ ያርብ አላህዋ አትቁርጥበት
ያረብ ብሬክስየ በየሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ያንተን ክፈ እዳያስማኝ ያረብ ከነቤተሰብህ ልጅም ይደግልህ እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 ያረብ አፍያህን ተመልሶልህ እድናይህ
አሜን እህቴ አይ ፈጣሪ ይሄ ወንድማችን ድኖ ደግም ሲጎበኘው ለማየት ያብቃን እህህሰ አመመኝ እኔስ አልቻልኩም😭😭😭😭😭
@@mulugebereziher4486 በጣም ሀቢበቲ እባየ ከመፍሱሱ እራ ታሟል ያሳዝናል
አይዞህ ወድሜ ትድናለህ አላህ እሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው
በለተ ቃኑ አብሳሩው ቁዱስ ገብሬል ጨርሶ ይማርህ 😢😢
እህቶቸ ወንድሞች አንድ ነገር ላስታውሳቸው ባላፈው ቅባት ፋብሪካ የምትሰራ ወጣት ማሽን እጅዋን ሲቆርጣት ባልዋ እቃውን ይዞ ጥሏት ሄደ ለዚያውም የሱ ልጅ በሆድዋ ውስጥ አስቀምጦ ግን እሱም ምን እንደሚገጥመው አያውቅም ይች እህታችን ደግሞ ባልዋንን እንዴት እንደምትሆንለት እዩት አይ ሴት ሴትኮ ልብዋ አይችልላትምም
ያረቢ አላህ ከሧጋ ይሁን ያረቢ ለሱም የስራውን ይስጠው
እፍፍፍፍፍፍስታሳዝን
ሚስቱም አላህ ጀዛውን ይክፈልሽ አላህ ያድንልሽና ደስ ይበልሽ አንችንም ቤተሰቦቹንም
እግዚአብሔር ይማርህ
እዴት ነዉ መርዳት የምንችለዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ የልጆችህ አምላክ ይድረስልህ ወድሜ በጣም ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ አፊያውን ይመልስለት
እስኪ ግሩፕ ክፈቲ
አብሽር ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው ዱኒያ የፈተና አገር ናት
አላህያሽርህ
ልቤ አልቻለም 😭😭😭
አላህ እንደምንም ተብሎ ያሽርሕ ወንድሜ በጣም ይከብዳ
ኢንሻ አላህ ትድናለህ
ተስፋ አትቁረጥ ጠንካራ ሁን አታልቅሱ ቤተሰቦቹም እስበሳችሁ ተፅናኑ
ማዘርዋየ አንጀቴን በላችሁኝ
አላህ አዛኝ ነዉ ሩሁሩህነዉ ዋናዉ ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ