እስከዛሬ ያልተጠየቅነው እጅግ በጣም የሚገራርሙ ጥያቄዎቻችሁን መልስ ይዘን ተዘጋጅተን መጠናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 3 тыс.

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 5 лет назад +634

    ውድ የኢትዩጲያ ልጆች እናቴን አሞብኛል በፆለት አስቡኝ ያለሑት ስደት ነው ጨንቆኛል😥😢ያለ እናት አለም ጨለማ ናት

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 лет назад +584

    አንደኛነኝ ሀገሬን ልገባ ነው በላይክ ተሠናበቱኝ አይከፈልበትም እወዳችህ አለሁ ውድድድ👍👍me

  • @fatumanurye4335
    @fatumanurye4335 5 лет назад

    ብሬክስ በጣም የምትመች ነህ መሲ እርጋታሽ ደስ ይላል በትዳራችሁ መሀል በተጠየቀው ጥያቄ የመለስከው በጣም ተመችቶኛል አተው ይቅርታ መጠየቅህ ሌላ ሰው እዲገባ አለማድረግህ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት ተመችታችሁኛል

  • @ሉቤየወሎልጅYouTube
    @ሉቤየወሎልጅYouTube 5 лет назад +325

    ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው በላክክ አሳዩኝ

  • @hayathayat3554
    @hayathayat3554 5 лет назад +46

    ትክክል ዘረኝነት ጥብናት ተዋት ብለዋል አረሱል ሱለላህ ዋለይሂ ወሰለም። ስለዚህዘርይቅርብን

  • @zenabzinip5005
    @zenabzinip5005 4 года назад

    ብሬክስ በጣም መልካም ሰው አስተዋይ አስተሳሰብህ ከፍ ያለ ለሰወች የገባ ልበ መልካም ፀባየ. ሰናይ ቤተሰቦችህን ታዛጅ አክባሪ በመሆንክ ብቻ በትልቁ ምስጋና ይገባሃል

  • @ዜድየእናቴናፋቂ
    @ዜድየእናቴናፋቂ 5 лет назад +4

    አፊ ቁርጥ ይበልላችሁ ስለዘር በተናገራችሁት አላህ ይጠብቃችሁ ከዘረኞቹ ይጠብቃችሁ በተረፈ ልጃችሁንም ለማየት ያብቃን

  • @እትዮጵያሀገሬፍቅርናት

    እንኳን ደህና መጣቸው የኔ የዛሬ ፍቅረኛ የነገ ባሌ አማራ ነው እኔ ደግሞ ኦሮሞ ነኝ ሰዉ ለመፍቀር ሰዉ መሆን ብቻ በቅ ነው አለቃ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 5 лет назад +4

      ትክክል እረ ይህ ዘር እኮ ድሮ ቀረ ወላሂ እሲ ከሚሴና ጨፋ አጣዬ ከኦሮሞ አማራ ያልተጋቡ የሉም አብረን ነው የምንኖረው ሲጀምር እምነት ያለው ሰው የሰው ዘር አያይም።

    • @rabiamarvs6505
      @rabiamarvs6505 5 лет назад +2

      ትክክል እህት ኦሮሞ ቤት አማራ አለ አማራ ቤት ኦሮሞ አለ ትግራይ ቤት ኦሮሞ አማራ አለ ተሳስረናል ስለዚህ አንድ መሆን ይጠቅመናል ዘረኝነት ይቅርብን

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 5 лет назад +3

      @@rabiamarvs6505 አዎ ማማዬ ግን እኔ ወላሂ አላህ ሻሂዴ ነው ስለ ሰው ዘር ብሄር ብሄረሰቦች ስንማር ስለ ደቡብ ህዝቦች በብዛት ስለማናውቅ በነሱ ነበር የማውቀው እና አካባቢ ያለ ኦሮሞ አማራ ትግራይ ስለማውቃቸው የኔው አይነት ነው የሚመስሉኝ ወላሂ በአብይ ዘመን ስለ ዘር ሰማሁ ከዛ ውጪ አናውቅም ሰሜን ሸዋ እና ደሴ ናቸው የኔ ዘሮች አገሬ ከሚሴ ጎረቤት መኖሩን እጅ ሁለት ወይ ሶስት ቋንቋ መናገር እጅ ብሄር ጠይቀን ሰምተን አናውቅም ነበር አላህ ከዘረኝነት ይጠብቀን

    • @rabiamarvs6505
      @rabiamarvs6505 5 лет назад +2

      @@አበበችአየለ-ነ8መ አሚን ያረን ትክክል ነሽ በዚህ 1አመት ውሥጥ ነው እንዚህ አይነት ዘረኝነት የሰማነው

    • @ሠአድወሎየዎ
      @ሠአድወሎየዎ 5 лет назад +1

      ትክክል ነሽ እህት ሁሉምኢቶዮያዊ ነው

  • @SaadSaad-vt1td
    @SaadSaad-vt1td 5 лет назад

    ምርጦች ደስትላላችሁ መሲየ እማምላክ በሠላም ታገላግልሽ አቤል እና ዩለንስ የሚለዉ መልካምነዉ የመፅሀፍ ቅዱስ የሚለዉ ደስ ይላል #ጎዶልያስ# የሚለዉግን ከይቅርታጋር ከናተ አላዉቅምና እዳታወጡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ስለሚል በክርስቶስስም ማዉጣት አይቻልም በቅዱሣን ነዉ የሚቻለው በተረፈ በረቱልኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +91

    ፣ማነው እንዴኔ #ጥንዶቹን የሚወድ ላይክ

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 5 лет назад +163

    መሢ ወላሂ ዋሽተሻል እድሜሽን 23አመት ሆሆ ታገባሽ እኮ ሥድሥት አመት ሞልቷችኋል ታድያ በሥንት አመትሽ አረባገር መጣሽ በመጣሽ በሥንት አመትሽ ብሬክሥን አገኝሽው ያኛውን ጓደኛሽን መቸ ተገናኝታችሁ ተለያያችሁ ኧረ ሼም ነው አይንሥ ምን ይፊርል አለች አያቴ

    • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
      @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 лет назад +47

      ክክክክ ዝምብለሽ እለፊው ዘንድሮ ፋሽንነው እድሜ መደበቅ

    • @ematube
      @ematube 5 лет назад +23

      ሊሆን ይችላል እኔ 17 አመት ከሀገር ወጣሁ አሁን 24 አመቴን ያዝኩ እዝሁ

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 лет назад +1

      @@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ ከከከከከከከ

    • @እሙኢምራንስደተኛዋ
      @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @እሙኢምራንስደተኛዋ
      @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 лет назад +10

      ሊሆንም ይችለል እኔ በ16 አመቴ አግብቼ 17 አመቴ ወለድኩ 20 አመቴ የው ስደት ነኝ 22 ይዣለሁ አልኸምዱሊላህ እድሜ ፀጋነው;;

  • @امعمارامءیمن
    @امعمارامءیمن 5 лет назад

    ብሬክስ ዘረኚነትን መጥላትህ በጣም አደነኩህ ባሁንሥአታ ሰዉ ካዲነት ይልቅ ዘረኚነት እያስጨነቀዉነዉ ሀሳብህ በጣም ደሥይላል በርታ ሠላምህን ያብዛዉ!
    ሠሞኑን የለቀካት እናት አስለቅሳን ነበረ መካ ናት ልጂቱ ያልካት ተገኘችወይ የሞት ቅሪት ስትል በጣም አሳዝነዉኛል?

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 5 лет назад +106

    ብሬክስ እስኪ FAHADN አቅርበህ ኢትዮጵያ ያየው እና የተሰማውን ይንገረን እምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ

    • @ameenaethiopia8023
      @ameenaethiopia8023 5 лет назад

      በዉነት በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ከወር በኃላ ወደ ሀገር እገባለሁ ንፋቅ ብያለሁ

  • @umuneg
    @umuneg 5 лет назад +22

    መሲ ርግዝና ተመችቶሻል❤ኮሜቶች ግን መሲኮ ፊቷ ይለያል ልጂ ናት ብሬ ከፊቱ ጠከር ያለ ነው ቀጫጫ ሁኖ ነውጂ እና ግን ዋሽታለች በትንሹ😊 ማለት ቢያስ ከ25_26 ይሆናታል ብዬ እገምታለሁ

    • @zaharaahmed7171
      @zaharaahmed7171 5 лет назад

      አይ እርጉዟም ስለደረሰ የእርጉዝ ፊት ስለሚለይ ነውጅ ልክ ነሽ ማማየ

    • @man8703
      @man8703 5 лет назад +2

      24 ሊሆን ይችላል እኔ ለምሣሌ ከሀገሬ የወጣሁተ 16 አመት ሢሆነኝ ነወ አሁነ 6 አመተ ከ7ወርሆነኝ እናም በልጂነተ ተሠዳ ይሆናል አሏሁ አእለም ሀገር እየገባሁ እመጣሉ አረቦቹ ራሡ ልጂ ናት ትናፍቃለቸ እያሉ በአመት በአመት እሄድ ነበረ ከዚያ ከነሡጋ 4 አመት ከ5ወር ሠርቸ ትቻቸው ጠፋሁ አሁንም እደዋወላቸዋለሁ 2 አመት አ2ወር ሆነኝ አሁንም

    • @hawaebrahim8392
      @hawaebrahim8392 4 года назад

      በትልቁ ዋሽሽ ቢያንስ 30አመት ሳይሆንሽ አይቀርም

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ጥሎብኝ ኮመት ሳነብ እንጅ ስፅፍ አልወድም የእዉነት ግን መቸ ይሆን እኔ ጥያቄ እምጠይቃችሁ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ መሢ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ማር ደስ ትይኝ አለሽ እስከ ባልሽ ስደተኛዋ ወርቅ ነኘ ከጧይፍ በጣም ነዉ እሥወዳችሁ።

  • @yt5btkklaalekizhafteycgvhh110
    @yt5btkklaalekizhafteycgvhh110 5 лет назад +4

    wow ቤረክሰ እና መስየይ በጣም ነው የሚወዳቹዉ እ/ር ሰላማቹዉ የብዛላቹው ❤❤❤❤❤

  • @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም

    የኔ አክስት ትግሬ አግብታለች
    ያጎቴ ልጅ ኦሮሞ አግብቷል
    የጎቴ ልጅ በናቴ በኩል ሀድያ አግብቷል
    ረ ተዘበራርቀናል ዘርኝነት አናነሳም በፍቅር እንኖራለን ዘርኝነት ጥንብ ናት ተውአት 🤗🤗🤗

  • @እርጅኝእመቤቴአማልጅኝከል

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መሲዬ እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ የኔ ጥያቄ ደግሞ ዛሬ ልጠይቅሽ መሲዬ ልጁን እዚህ ነው የማሳድገው ብለሻል ግን ክርስትና መነሳት አለበት እኮ እና ምን ልታደርጊነው ወይስ ሳውዲ ቤተ ክርስቲያን አለ ?? በሉ መልሱልኝ እኔም እዳስብበት መሲዬ

  • @momilove3764
    @momilove3764 5 лет назад +6

    ጣፋጭ ናችሁ ሰወዳችሁ 🌷🌷ሰላማችሁን ያብዛው💗💗💗መሲየ ልዩ ነሺ !!ላይክ አልወድም ግን ያምርኛል ሰላልሺ 👍👍😍😍

  • @አይሻ-ኰ3የ
    @አይሻ-ኰ3የ 5 лет назад +17

    ትክክል በኢስላምም ዘርኝነት አይፈቀድም በማንኛውም አይማኖት ይፈቀድ አይመስለኝም

  • @ሰአዳየአላህባሪያ
    @ሰአዳየአላህባሪያ 5 лет назад

    ብሬክስና መሲ በጣም ነው የምወዳችሁ መሲየ የኔውብ አላህ በሰላም ወልደሽ ደስ ብሎሽ ለመሳም ያብቃሽ ዘራችሁ ይብዛ ብሬክስ ውስጤ የውነት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መልካም ነህ

  • @fatemahfateah4506
    @fatemahfateah4506 5 лет назад +195

    እስኪ ሙስሊሞችም ከኪታብ ለልጆቻቹህ ስም አውጡ አሁን አሁን የተለመደው በዘፈቀደ እያወጣን ነው እና ሊታሰብበት ይገባል

    • @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
      @እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ 5 лет назад +8

      እውነት ብለሻል ከኪታብ ማውጣት አላህም ይወዳል

    • @youtube270
      @youtube270 5 лет назад +4

      @@እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ ኢሻ አላህ እህት እኔም አሥቀድሜ አዉጥቻለሁ

    • @አጂብነው
      @አጂብነው 5 лет назад +3

      ትክክል
      የኔውድ

    • @zenized1071
      @zenized1071 5 лет назад +33

      ኢንሻአላህ
      የመጀመሪያው ልጀ ቢላል ነው ሁለተኛው አቡበክር ሶስተኛ አብዱረህማን አራተኛ ቶፊቅ ሴቶች ደግሞ ፎዚያ አህለም ሀጅር አላህ ይስጥሽ በሉኝ በአላህ እኔ አንድ ለእናቴ ነኝ ወላሂ

    • @ኡሚለእኔሲልያኑርሽኡሚለእ
      @ኡሚለእኔሲልያኑርሽኡሚለእ 5 лет назад +2

      @@zenized1071 የኔ ማር አሏህ ይስጥሽ ማማየ

  • @snnzns449
    @snnzns449 5 лет назад +34

    ከተጋባችሁ ስድስት አመት ሁኖናል አላችሁ ከዛም በፊት ጓደኛ ነበረኝ አልሽ በአረብ ሀገር በስንት አመትሽ መተው ነው እንደኔ እድሜ መናገር አልፈልግም ብትይ ጥሩ ነበር

    • @melkamwultaw7104
      @melkamwultaw7104 5 лет назад

      ክክክክክክክክ

    • @ekruwolloyewa3032
      @ekruwolloyewa3032 5 лет назад +3

      እኔ ከሀገር ስወጣ 16 አመቴ ነበር እህቴ ምናልባት የነሱም እንደዛ ይሆናል

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ 5 лет назад +1

      @@ekruwolloyewa3032 ትክክል እኔም አገሬን የለቀቅሆት 16 አመቴ ነው እነሱም እንደኛ. በህፃን ነታቸው መጥተው ይሆናን

    • @ekruwolloyewa3032
      @ekruwolloyewa3032 5 лет назад +1

      @@እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ በልጅነታችን ወተን ቀረን አላህ ለሀገራችን ያብቃ ሁላችንንም

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ 5 лет назад

      @@ekruwolloyewa3032 አሜን በእውነት

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 лет назад

    ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ነው የምታስቀኑት መስየ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ ግን ጥያቄ አለኝ ልጅሽን የት ነው ክርስትና የምታስነሽው ማለቴ ብሬክስ ኢትዮያ አልሰደውም ሲል ሰምቸው ነው

  • @fekeradesiyoutube1427
    @fekeradesiyoutube1427 5 лет назад +10

    የኔ ውዶ ዛሬ ደግሞ አምሮቦቹሆል መሲዬ በሰላም ተገላጋይ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 лет назад +4

    ልጃችሁን እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስ መሲይ በሰላም ዉለጅ😍😘

  • @zemuyebayu1169
    @zemuyebayu1169 5 лет назад

    ደስ ስትሉ በጣምነዉ እምወዳችሁ ብሬ ለፍቅርህ ታማኝሠዉ ነህ መሲ እድለኛነሽ እንዳተ አይነቱን መልካም ወንድ ያብዛልን

  • @ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ

    ዘረኝነት ጥንብ ነት ብላወል ረሱል ሰለለሁ አላይህ ወሰላም ለይክ በሉኝ ዘረኝነት አሎድም

  • @mm.3058
    @mm.3058 5 лет назад +72

    ማነው እነዚህን. ጥንዶች እደኒ የሚወዳችሁ. 🙋🙋🙋👫

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 5 лет назад

    ምርጥሠው ስለዘረኝነት አይመለከተውም ፈጣሪ ፍቅርን እስከመጨረሻው ያብዛላችሁ ብሬ እናመሲ

  • @zemzemyoutube389
    @zemzemyoutube389 5 лет назад +7

    ማሻላህ 27 አመትህ እኔም ባለቤቲም 27 አመታችን ነው እኩል ነን በተረፍ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @kawsrtube9258
    @kawsrtube9258 5 лет назад +3

    ውይይይ ጥግረኛ በቻልኩ ደስ ይለኛል!💚💛❤️ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ከዘሩ በላይ Ethiopiaዊነትን የሚወድ ያብዛልን!

  • @ተስፋነሽያርስማልጅ

    ሰላማቹህ ይብዛ ውይ መስየ በሰላም ተገላግለሽ ማየት ያጎጎኛል ታድላቹህ እህት ወንድም ስላላቹህ እኔስ ብቸኛ ነኝ ወንድምና እህት ባለው ሰው እቀናለሁ ግን ፈጣሬ ይመስገን እንደናተ አይነትም ጥሩ ሰወች ስላለ ትሁኖኛላቹህ

  • @እኔነኝየማርያምልጂ
    @እኔነኝየማርያምልጂ 5 лет назад +95

    ሀሀሀሀ አይ ያተ 27 የመሲ 24 በእርግጠኝነት ዋሽታችሆል በፈጣሪ እንደ ዘመኑ አርቴስቶች ተበጠረቃችሁ
    የብሬክስ 30-32 ይሆናሀል መሲ 29-31 ከዚህ አታንሱም 😊😊😊😊👌

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    ጎበዝ ትክክክል በፍቅርችላይሠውአስገብን አናቅም

  • @tigistxibabu720
    @tigistxibabu720 5 лет назад

    Egzaber mesiker new ante ende fiqeri nee isumi ende ante new masebahu gen ene oromo neg isu demo tigerga new gen fiqerachin mnemi zareginet yelim betami new mawedehu betami yewdagil egzaber yemasegin
    Enatemi fiqarichu yebaza 😘❤❤❤😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wedachalo

  • @princesss7977
    @princesss7977 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካችሁ …እኔም ስለዘረኝነት ስሰማ ያንገበግበኛል በኣንድ ኢትዮጵያ ነው ማምነው።

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 лет назад +8

    ብሬ መሰዬ በጣም ነው ምወዳቹ 😍😍😍😍😍ሴቶች አሰር ያባቴ ቢጤ ነክ 😅😅ሺ ውለዱልኝ የኔ ውቦች

    • @tegisttegist800
      @tegisttegist800 5 лет назад

      ብሬ መሲእወዳችሓለሁ እመቤቴ ተናተጋትሁ

  • @kdramaka2870
    @kdramaka2870 5 лет назад

    ዋዉ ገና ለመጀመራ ጌዜ በዚ ግዜ 10 ልጅ ማለትህ ጎበዝ ነህ እኔም በጣም ብዙ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ 1 ሴት ልጅ አለኝ 11 ይቀርኛል መሲዬ በሰላም ይገላግልሸ እር ወደዛ የምን ዘር እኔ ጉራጌ ነኝ የልጄ አባት አማራ ነዉ በዚም ደሰተኛ ነኝ እጂ ዘር የእህል ነዉ

  • @ሱሱነኝየስስቴአፍቃሪስስቴ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን አድ ጥያቄአለኝ መሲ 24 ብለሻል ብራክስ 27 ብለሀል እድሚያችሁ ን ጠይብ አርብአገር ስንት አመት ሰርተሽ ስንት አመት ሆኖሽ አገባሽ እማይመስልነው ፈጣሪ ነው እሚያቀው እኛ የእናንተን እድሜ ማወቁ ምንምአይጠቅመንም ግን ከተጠየቃችሁ ትክክለኛውን ብትናገሩ ኽይር ነበር

  • @queensemira4283
    @queensemira4283 5 лет назад +12

    First one welcome to a beautiful people

  • @የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ

    እኔ ለሁለት ወሬ ባአሌን በስልክ ማዉራት ወይም ወንዶችን ድምፃቸዉን ስሰማ ያመኛል እጅ ምንም አያምረኝ ምን አያስጠላኝም ግን ምግብ አምሮኝ የነበረዉ በየ አይነት ነዉ ነዉ ግን የሁላችንንም ሆርሞል ይለያያል በተርፈ በርቱ ዉይ እዴት አባቱ ዘር ሲያስጠላኝ አንድ ኢትዮጵያዊነት ነዉ ሁሉም የሰዉ ልጅ ነዉ ይመቻችሁ

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 5 лет назад +25

    ሀሀሀሀሀሀሀ 23 አመትሽ አረ ተይ 16 አመትሽ ሥደት ብትወጭ 2 አመት ትሠሪ አለሽ ከዛም ብሬን አገባሽ እሱጋ 6 አመት ቆየሽ ብቻ አትዋሽ 28 ይሆንሻል በድሜ ሥለተለቅሽ ሞት አይወሥድም ትንሽ ከሆንሽም ትንሽ ነሽ ብሎ አይተውሽ😏😏

  • @Love-vc2cw
    @Love-vc2cw 5 лет назад +23

    ለም ጊዜው ቀደማችሁኝ ጉድ እስኪ እደኔ የሀገራችን ነገር ያሳሰበው

  • @aaalsh5162
    @aaalsh5162 5 лет назад

    ብሬ እና መሲ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም የሚጠቅም ተመኘሁላችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው ምትመቹኝ

  • @zufanhadush3615
    @zufanhadush3615 5 лет назад +11

    ፍቅርኩም የብዝሓዬ ዘምሓተይ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግን ሕቶ ኣለኒ መስየ ብትግርኛ እውሪ ኣንድ ግዜ ልስማሽ ድስ ብሎኛል

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 5 лет назад +68

    መሲ እርጋታሽ ደስ ይለኛል ብሬክስ ደግሞ ልጅ ነክ መሲ ዋሽተሻል ቢያንስ 28 -30 ይሆንሻል

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 5 лет назад +1

      ነም

    • @እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ
      @እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ 5 лет назад +10

      ቆይ አንቺ ስትወለድ አጠገብ ነበርሽ እንዴ ሰው በሰውነት እድሜውን ማወቅ አይቻልም ኦኬ

    • @mehdiyamohammed3097
      @mehdiyamohammed3097 5 лет назад +2

      @@እመቤትሀገርዋንናፋቂእሙ የስንቱን ግምት ጠይቀሽ ትችይዋለሽ እናት ?

    • @bentbedruumuslemneyii9899
      @bentbedruumuslemneyii9899 5 лет назад

      Anchii seleswu edmee menakotatershi
      hulachum and nachuu

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 5 лет назад +2

      Mehdiya Mohammed በጣም ትልቅ ናት ትወልደዋለች 🤣🤣🤣🤣🤣🙉🙉😂

  • @samritamru7171
    @samritamru7171 5 лет назад

    Wwwwww ❤❤💛💛💛💚💙🧡 betm adenkuwchu serengeti beshita nw semu rasu endet yeshetal besmam des telalchu

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-o8r
    @Mነኝየናቴናፋቂ-o8r 5 лет назад +6

    በጣም ደስ ስትሉ ምናለ እንደናተ አይነት ፍቅር ቢሰጠኝ ተመኘሁ

  • @አይዱንያ-ሰ5ዀ
    @አይዱንያ-ሰ5ዀ 5 лет назад +55

    23 አርቲስቶች ሆንሽ እሯሯ አይ አበሻ ለምንድነው በእድሜያችን ምናፍረው ከኔም ጭምር ወላሂ አብራኝ ምትሰራ ልጅ ነበረች ሀበሻ መለስ ሲገባ አውቃለው ግን አሁን 19 አመቴ ነው አለችኝ እሯሯ

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 5 лет назад +13

      ክክክክክክ እረ በሳቅ እንዳውም ብሬክስን የምትበልጠው ይመስለኝል

    • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
      @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 лет назад +5

      Kkkkkkkkkkkkkkkkk ዉሸት በያት

    • @fatimasaeed7492
      @fatimasaeed7492 5 лет назад +3

      ክክክክ

    • @Ee-wl7zr
      @Ee-wl7zr 5 лет назад +6

      ኸረሸምነው 23ሀሀሀሀሀ እኔእራሱ አበልጥሻለሁ ክክክክክክ እዲሜ ፀጋነው አትዋሽ ቢያንስ 28ትሆኛለሽ

    • @ሂወትሸጋው
      @ሂወትሸጋው 5 лет назад +1

      Kkkkkk

  • @ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ

    ምርጥቸ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው
    ሲቀጥል እኔም ዛሬ ጥያቄ አለኝ
    Brex ??ሁሌ ሳይህ ለምንድነው ከአንገትህ ማህተብ or መስቀል እማታደርገው ???አይተህ መልሴን????

  • @selamtubeselmtube2852
    @selamtubeselmtube2852 5 лет назад +17

    ብሬክስ እና መሲዬ ስወዳችሁ እስኪ እንደ እኔ የሚትዎዳችው በላይክ በኮመንት አሳዩኝ ።

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 5 лет назад +41

    32እመት ሁኖሽ. 24 አመቴ ያልሽው. እደት ነሽ ደህናነሽ ክክክክክክክ አሳቅሽኝ መሲየ እድሜ. ፀጋ ነው እውነቱን ድብ አድርገው

  • @meyou-fp7ol
    @meyou-fp7ol 5 лет назад

    ብሬክስና መሲ እኔ አልፎ አልፎ እከታተላችሁ ነበር ደግነታችሁ ያሰንብትላችሁ እግዝአብሔር በፍቅር አለም ያፅናችሁ በፍቅራችሁ ያላችሁ ሙሉ በራስ የመተማመን ህወታችሁ አድንቅያሉ ከዛሬ ጀምሮ ሰብስክራይብ አድርግያለሁ !

  • @ወሎየዋዩቱብኢትዮጵያለዘላ

    ምን ሆናችሁ ነው እድሜ እድሜ ኮሜቶች ምን አገባችሁ

  • @እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ

    የኔ ውቦች ስወዳችሁ እስኪ መሲ ወልዳ ለማየት የቸኮላችሁ በላይክ ግጩኝ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ

    • @amenatlove5411
      @amenatlove5411 5 лет назад +1

      ዋው መሲ ብሬ ሰላም ነው

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 5 лет назад

    ሠላም የኔ ምርጦች እድሜሽን እውነቱን ተናጋሪ መሲየ ፊትሽም እኮ ያስታውቃል? ??????በተረፈ ፈቅራችሁን ብዝት ይበልልኝ በሠላም ተገላገር አላሁ ተአላ ካንች ይሁንብሬ የኔ ደግ አላሕ ይጠብቅሕ መልካም ሁሉ ለናንተ ይሁን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 лет назад +7

    መስየ የኔ ዉድ ወንድም የላሽም እንዳንቺ ፀባይ ሰናይ.አጣብሽኝ እስቲ. 💟💟ወድድድድድድ ነው ማራጋችሁ

  • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ

    ውይ መስዬ
    ግን አንች ነፍስጡር ነሽ ውሽት ጥሩ አይደም
    እኔም እዳችው እርጉዝ ነኝ
    ግን ያገባሁት 18 አመቴ ነው። አሁን 3 አመታችን

    • @konjittube884
      @konjittube884 5 лет назад

      እሩሐማ ነኝ ምህርትን የምሻ አምላኬ አድራህን wushtami asera sabett ideme laye yagaba yelm minalibati bitshogare new

    • @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ
      @እሩሐማነኝምህርትንየምሻአ 5 лет назад

      @@konjittube884 ይቅርታ ባማሪኛ እንግባባ

  • @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ

    ብሬክስና መሢ ደሥ ትሉኛላችሁ
    ኮመንቶች ታዘብኳችሁ ሠዉ ማን ይመሥላል
    ቢሉት ኑሮዉን አሉ እኔ አሁን 26 አመቴ ነዉ
    ግን ሢያዩኝ 35 አመት ነዉ የምመሥለዉ
    በተረፈ መሢ በሠለም ወልደሺ ታቀፊ💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @አባይ-ኸ7ፈ
    @አባይ-ኸ7ፈ 5 лет назад +7

    ሚስይ ብሬ እደት ናችሁ መሲ አምሮብሻል እኔም ማረፌያ ደረሰ ሚሲን ብሬክስን እምትወድ ላይክ አርጉኝ

    • @አህመድቱይብ
      @አህመድቱይብ 5 лет назад +1

      Er Fet ደሞለላክ።እኔንማፍቅርቸውገደለኝ
      ኡኡኡኡኡኡኡሰላምቹህይብዛ

    • @alcatelplus4571
      @alcatelplus4571 5 лет назад

      Adam ena. Hewani aybalim abraham ena sara yebalal

    • @lion_jir
      @lion_jir 5 лет назад

      Er Fet ግብዝውውውውውው

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    የእኔ ጥያቄ ለኮሜንተሮች ነው መልሱልኝ ???
    የነሱ ዕድሜ ትክክል ቢናገሩ ባይናገሩ እኛ ምን አገባን ? በስመአብ
    ብቻ እነሱ ፍቅራቸው ይጨምርላቸው ።

  • @najaatkeenoo42
    @najaatkeenoo42 5 лет назад

    Yaa Allah Ewnat si wedaachu tilobigne mesina brex habeshawi buzuu Amate nuurligni Allah yexebikaachu mesiyye Allah baselemi yegelegilishii yane marr
    wddde naw meragachu ka Libee ,❤❤❤❤😘😘😘

  • @ansha1244
    @ansha1244 5 лет назад +6

    መሲ ደሰ ተምወድልሸ ሁሉ አቤት ትግሰትሸ ለሁም ነገረ እረጋ ያልሸ ነሸ

  • @firds1241
    @firds1241 5 лет назад +6

    በጣም ነው ምታምሩት እውነት ዛሬ ላይ እኮ እንኳን ስድስት አመት ስድስት ወር መቆየት ይከብዳል

  • @daniabraha9229
    @daniabraha9229 5 лет назад

    ብሬ ማኛ ትግርኛ ትዛረ ማራ ድስ ፡ይበለኒ መሲየ እስኪ አንድ ግዜ ትግርኛ አወሪ ፍቅራቹ ብዝ ይበልለህ ማሮች💕💕💕

  • @rabiaymamrabia2932
    @rabiaymamrabia2932 5 лет назад +104

    መሲ በጣም ትዋሻለሺ 24 አይደለም እዲሜሺ ከ29 እስከ 31 ይሆንሻል ምንዲነው ውሸት

    • @EmanEman-tg1oy
      @EmanEman-tg1oy 5 лет назад +1

      Yenem gmt new

    • @AA-wo2to
      @AA-wo2to 5 лет назад +2

      የእኔምግምትነው

    • @lilibenthusen5317
      @lilibenthusen5317 5 лет назад

      😬😁

    • @ሊዱየማርያምልጅ
      @ሊዱየማርያምልጅ 5 лет назад +11

      ወይ የእኛ ሰው አይገባበት የለም ስለሷ እድሜ ምን አስጨነቀሽ

    • @sssd7104
      @sssd7104 5 лет назад

      ትክክል፣ነሸ፣እድሚ፣ላይ፣ከባድ፣ውሸት፣ክክክ

  • @toiybahassanysufe1002
    @toiybahassanysufe1002 5 лет назад +4

    መስየ ግን ብሬክስን ትበልጨዋለሺ ወይ ሲያሰርዱሺ አመተምህረት ተሳስተው ይሆናል ቤተሰቦችሺ 24 ምንሺም አይመስል

  • @የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ

    ልዬ ምርጥ ናችሁ በርቱ እመብርሃን ሰላም ትገላግልሽ አሳድገዉ ብሬክስ

  • @shohabkhan5773
    @shohabkhan5773 5 лет назад +4

    መሲ ኣተዋሺ የኔ ቆንጅ ብያንስ 27 ዓመት ተሁንያልሽ መክንያቱ ፍተሽን ያስተዋውቃል
    ቤርክስ 29 .30 ተሁናላቹ እድሜ ኣይድብቅም
    ብጣም እውዳችዋልሁ
    መሲ ውልሽ ልመሳም ያብቃሽ ስላማቹ ይብዛ

  • @እማእወድሻለሁ-ዐ8አ
    @እማእወድሻለሁ-ዐ8አ 5 лет назад +48

    እመብርሀን ከችጋ ትሁን መሲ በስዴት ያላችሁም ስላማችሁ ብዝት ይበልልል

    • @hiwot8723
      @hiwot8723 5 лет назад

      T.g mar

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      🍒🍒🍒🍒👍👍👍👍🙌💟💟💟💟💟💟🍒🍒🍒🍒🍒💟💟💟

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      ሀይሰላሞውነ

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      🍒🍒🍒💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @shaikawakra5752
      @shaikawakra5752 5 лет назад

      የኔአደጥዋውውውው

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዛሬ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ አለባበሳችሁ እራሱ አንድ አይነት ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ መሲየ በሰላም እማምላክ ታማልድሸ 🌷🌷🌷❤❤❤

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 5 лет назад +6

    መሢ ትልቅ ነሽ እያላችሁ አትበጥርቁማ በጥራቃ ሁላ ምን ይታወቃል እውነቷ ይሆናል

    • @zemzemyoutube389
      @zemzemyoutube389 4 года назад

      በትክክል ዝብለው ይቀባጥራሎ

  • @hayathayat3554
    @hayathayat3554 5 лет назад +5

    ብሬክስ ግን የኔጥያቄ አልመለስክልኝም
    ጥያቄየ ሀረብሀገር የሚኖሩ ክርስቲያን እህቶቸ። እሀዛብ ሀገር ተቀምጠን። እያሉ ያማርራሉ ለኔዚህ እህቶች ምንትላቸዋለህ
    እኔበበኩሌግን አዛብ ባትሉጥሩነው ምክንያቱም በሀረብ ሀገርነው። ስለዚህ የበላንበትን ሰሀን። አንረገጥ እላለሁ

  • @svdg7685
    @svdg7685 4 года назад

    ኧረ ብሬክሥየ አረቦችን ይመሥል ክክክክክክመሢ ተሥማማሺ የብሬምኞት በጣም ነው እምወዳችሑ የኔ ውዶችየ ሠላማችሑ ብዝዝዝዝዝዝትይበል

  • @ሜሪቾምላጯ
    @ሜሪቾምላጯ 5 лет назад +7

    በጣም እወዳቸዋለሁ😍😍😍😍

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 5 лет назад

      እወዳችሀለሁ የኔ ማርሮች ደስ ስትሉ

    • @aldaam9445
      @aldaam9445 5 лет назад

      @@brtkanbaye6720 ብሬ በጣምነዉ የምታምሩት የሚያድግ የሚጠቅም ልጂ ይሁንላችሁ

  • @ዜዱወለየዋ
    @ዜዱወለየዋ 5 лет назад +3

    ብሬየ በፊትስ ኬፕህን እኮ አታወልቅምነበር ምግብስበላ አሁን በጣም በጣም ተቀይረሀል የኔጀግና አላህ የቀልባችሁን ያሣካለችሁ

  • @መሲታዴ
    @መሲታዴ 5 лет назад

    ሠላም ሠላም ብሬክስና መሲ በጣም ምወዳችሁ ማከብራችሁ መሲዬ በማርገዝሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እብርሐን በሠላም ትገላግልሽ እኔ የምጠይቃችሁ ሳውዲ ቤተ ክርስቲያን የለም ሲባል ሰምቻለሁ ይቅርታ ግን ከየት ነው ምታስነሡት በተረፈ በአላችሁበት ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ ውድድድድድ

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ

    Allah yicmrlachuh እናተን ሳይ ውሰጤ ደስታ ይስማኛል ❤❤❤❤👈

  • @leylaseman4202
    @leylaseman4202 5 лет назад +4

    ብሬክስኤ ፊቃራችው ብዝዝዝት ይበል መሲ ሰትስምክ እሰይ ስትል በጣም ነው ያሳከኝ ምነው ቀዘቀዘክ እንዴ

  • @tamer8965
    @tamer8965 5 лет назад

    ተባርኩልኝ ብሬክስ ወንድማቺን መስዬ አቤት ስወዳቺሁ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 5 лет назад +5

    Yohanise💖🙌behon dasi yelagali
    Wohim Eyueli
    Seti kahonachi ba Eminati💖🙌

  • @seblegeto6251
    @seblegeto6251 5 лет назад +10

    ደስ ይላል ከመፅሀፍ ቅዱስ መምረጣችሁ እኔ ብሬክስ እንዳለው ሮቤል በሉት ብያለሁ ምክንያቱም ሮቤል ማለት የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ማለት ስለሆነ

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 5 лет назад

      ኡፉ ስለናተ ቃላት አጠረኝ በእዉነት እዴት አስደሰታችሁኝ እመብረሀን ትጠብቃችሁ💐💐💐💐💐💚💚💚💛💛💛💜💜💜

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    መሲየ አላህ በሰላም ትገላግልሽ ብሬክስ ደግሞ ትክክል ዘረኝነት ጥንብ ናት ስለዚህ ዋናውፍቅር ነው ሀገራችንን የሚያባላት ዘረኝነት ነው ሰላም ያድርግልኝ ሀገራችንን

  • @tigesttadesse566
    @tigesttadesse566 5 лет назад +21

    አረ መሲ አትዋሽ እድሜኮ ጸጋ ነው 24 አረ በስማም

    • @Khan-co5mp
      @Khan-co5mp 5 лет назад

      መሲ ልጂ እኔ ሊሙስሊም እድረዋለሁ

  • @alioalio5275
    @alioalio5275 5 лет назад +38

    23 አድሜ ከሆነ በስንት ኣመትሸ ነው የወጣሹው ኣድሜ ፀጋ ነው ኣይደብቅም

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    ሰወች ተረጋጉ እድሜዋን እራሷ ታቃለች እና በፊት እዴት ይለያን እና ሰላማቹህ ይብዛ የሃገሬ ልጆች ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 5 лет назад +9

    ሰላም ሰላም ብሬክስና መሲዬ አምሮባችሁሃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍👍
    ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን
    በቅንነት መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉኝ።

  • @ፋፊነኝሥደተኛዋ
    @ፋፊነኝሥደተኛዋ 5 лет назад

    መሲ የኔልዩ አላህ በሠላም ይገልግልሽ አድናቂያችሁነኝ በራሳችሁ መተማመናችሁን እወደዋለሁ በርቱልኝ

  • @ayshamohammed8110
    @ayshamohammed8110 5 лет назад +4

    አሰለማለይኩም እንዴት ናችሁ የኔ ምረጦች አላህ አብዝቶ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

    • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል
      @ህስቡንላሁወነመምሉኪል 5 лет назад

      ዋውዛሬደግሞበጣምአምሮብሻል ልዩሁነሻል
      ፍቅራችሁደስይላልይቀጥልልልልልበዚሁ

    • @husniyahaseen7629
      @husniyahaseen7629 5 лет назад

      ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ

  • @AAbb-xe4xf
    @AAbb-xe4xf 5 лет назад +7

    የሴትልጅእድሜናየወድልጅ ደሞዝ አይጠየቅም ብለዋል

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ከልቤ ነው እግዝአብሄር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @የሐይቋቀበጥ
    @የሐይቋቀበጥ 5 лет назад +4

    ተመቸኸኝ እኔም እንደናተ ነኝ የኔም ባሌ ኦሮሞ ነው ግን ዘረኝነትን አሥገብተን አናውቅም

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 лет назад +17

    የፈሱን ዋሽተሃል ፈስ ቦታ አይመረጥም 😂

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Год назад

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዉዶቼ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሺ 💞💞💞💞💞💞

  • @AD-yd8lw
    @AD-yd8lw 5 лет назад +5

    ማን ነው እንደኔ ጥንድ መሆን የናፈቀው አይለያችሁ ምርጦቼ

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 3 года назад

      እኔ ንፍቅቅቅቅቅብሎኛንንንን

  • @jinetjinet8657
    @jinetjinet8657 5 лет назад +45

    እድሜ ፀጋ ነዉ ለምን መደበቅ አስፈለገ እባክሽ 😳😳
    ብሬክስ በትክክል 23 አመት ይሆንሀል
    አቺ ግንበጣም ፊትሽም ያስታዉቃል ትልቅ ነሽ👆

    • @yeshiworktube3267
      @yeshiworktube3267 5 лет назад +2

      እረ ብሬክስ 27 ነኝ ብሏን እኮ

    • @seniseni165
      @seniseni165 5 лет назад +10

      27. 28 ትሆናለች ውሸታሞች ተመካክረው ነው. ስደት እኳን ከመጡ. ስት. አመት. ይሆናል

    • @አደይአበባ-ኘ8ከ
      @አደይአበባ-ኘ8ከ 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @jinetjinet8657
      @jinetjinet8657 5 лет назад +2

      @@አደይአበባ-ኘ8ከ No እሷ ነች 27 የሚሆናት ፊቷ ያስታዉቃል ። ሆ እኔ እድሜየን አልደብቅም በፍፁም

    • @ss-kh3td
      @ss-kh3td 5 лет назад +1

      እኔምለው እደሜምናም ምአስጠበቃችሁ ጉዲኮነው ሲጀመርእኛ ኢቶጳውይ ቶለነውፊታችንየማረጀው

  • @የማርያምፍቅርልዬነው

    መሲዬ የሴት እመቤት የተረጋጋሽ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ብሬክስም መልካም ሠው ሽአመት ኑሩልኝ ውለዱ ክበዱ😘😘😍😘😘😘

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 5 лет назад +25

    እዚሁ ልትኖር ነው እንዴ አንተ?
    እድሜ 23 አላለችም?? ወቸው ጉድ እንደኔ አልናገርም ማለት ይሻልሻል

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ትትትትይትትክክክክክክክክክክልልልልል ነው ዘርኝንት ጥሩ አድለም