Messi ገንፎ አማረኝ ብላ አንተ የሰራህልኝ ካልሆነ ኣልበላም በማለት ገንፎ አስገነፋችኝ እኔ የሰራሁት ገንፎ ሞያየን እዩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 3,9 тыс.

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ

    እኔም እርጉዝ ነኝ እስኬ ልጅ የምትወዱ ላይክ አድርጎኝ ብሬክስየ ኤድ መሲየ እድሜና ጤና ከ አቢ ወይም ከሚጣየ ጋ ተመኝሁላችሁ

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 5 лет назад +547

    እስኪ መሲዬ በማርገዟ የተደሰታቹ ላይክ አርጉኝ በዛውም ዘና ትላላቹ

    • @salamtruelove7844
      @salamtruelove7844 5 лет назад +2

      Dase belogale

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 лет назад

      እንኩዋንም ገንፎ ሆነ ያማራት ቀላል ነው

    • @hawa3808
      @hawa3808 5 лет назад +1

      በጣምጉበዝነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @saratamrat1073
      @saratamrat1073 5 лет назад +2

      እይው እኔ ሸብስክራይብ አርጌልሻለው እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቢጤ የወሬ ናፋቂ

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 5 лет назад

      ብራቦ

  • @tube1650
    @tube1650 4 года назад +97

    አይ ብሬክስ ወላሂ አባቴን አሥታወስከኝ አይይ እናቴ ሥትወልድ እኔ ህፃን እደነበርኩ እባቴ ነበር ገፎ የሚገነፋላት እስኪ እደኔ አባቱን የሚወድ ለይክ

  • @ስአድቢንትይማም
    @ስአድቢንትይማም 5 лет назад +180

    ማሻ አላህ መሲ ቆንጆ በሠላም ውለጅ
    እህቴም እንደ መሲ ነፍስጡር ናት እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    የኔ ወድም በጉልበትህ ገባህበት
    አብሺሪ ሚስቱንየሚታዘ ዝወድ በጣም
    ያስደስተኛል

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 5 лет назад +33

    አላህ ፍቅሩንያብዛላቹ ስታምሩ ብሬክስ ጎበዝ ለሚስቱ ሟች ወንድ ምኞቴ ነው

    • @Semu152
      @Semu152 5 лет назад

      Andi igire dastiwusite magibati tinishe new yekaraye kkkkkkkkkkkkk

  • @ቻቺየኛሰፈርቀበጥ
    @ቻቺየኛሰፈርቀበጥ 5 лет назад +171

    ዛሬ የመጀመረያዬ ነው ስኮምት መሲና ብሬክስ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ😘😘😘😘😘መስዬ ደሞ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏

  • @Tube-fu3fb
    @Tube-fu3fb 5 лет назад +158

    እዳተ አዛኝ ባል ይወፍቀን የምትሉ ላይክ 👍ግጩኝ

  • @rahmanahmed2267
    @rahmanahmed2267 5 лет назад

    ዋው አዲናቂህ ነኝ የልጀነትህን ሥታወራ እኔም አሥታወሥኩ አይይ ልጂነት ተመልሶ አይመጣ ምናታረገዋለህ ብሬክሥየ በሉ ፍቅርና ገፎ በትኩሡ ነው ብሉ መሢየ እኛ ደግሞ ሥወልጂ ደህና ይልቀቅሺ የኔ ቅመም እንመጣል ባይሆን በግራእጃችሁ አትብሉ በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @የፍቅርግዞማርያምይዞ
    @የፍቅርግዞማርያምይዞ 5 лет назад +42

    ከከከከከከ እረ ውረድ ብሬክሰ አሳቀከኝ ሜሰየ እሜብታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትጋላግልሸ 😘

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 лет назад

      Selam Konjo Sabscrib Argi😍

    • @asmamosamosa6987
      @asmamosamosa6987 5 лет назад

      Wow wow በጣም ጎበዝ ነህ ለሌሎችም አስትምር

    • @zenatahmad608
      @zenatahmad608 5 лет назад

      ለምን በቀኝ እጃቹህ አበሉም ለማንኛውም መሻ አላህ ናቹህ

    • @فاطمهمحمد-ظ8ع4ت
      @فاطمهمحمد-ظ8ع4ت 5 лет назад

      ሀሀሀሀሀ ገፎው ሲደፋየሳኩትሳቅልነግርህአልችልም
      ጎበዝነህ
      አዳዶችቢሆኑ ውርደትይመስላቸዋል

  • @حياتبنتيااللهبارياياربسعدن

    እራ ግን መሲ እና እህቴ በስላም እደወለዱ ዱአ አርጋለሁ

  • @dyih867
    @dyih867 5 лет назад

    ብሬክስ የእውነት እኔ ነፈስጡር ነኝ ምራቂን አስዋጣችሁኝ ለሁሉም ግን እግዚአብሄር ይብርክላችሁ መሲ የኔ ቆጆ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅሽ በሰላም ደግሞ ወልደሽ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን ውዴ የእውነት መልካም ምኞቴ ነው ደግሞ እኔ እና አንች አንድ አይነት ወር ላይ ነው ያልነው የኔ ምርጦች ፈጣሪ አገራችን ኢትዮቢያን ይጠብቃት አሜን

  • @azebnigatukwt4913
    @azebnigatukwt4913 5 лет назад +12

    ኡፍፍፍፍ ባያቅ እንኮን ለፍቅሩ የማደርገዉ ነገር ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹ እኛም እንዴናተ አይነት ፍቅር ይስን

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ሠ5ዀ

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን መሲዬ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሆን 😙😙😙

  • @t.g7687
    @t.g7687 5 лет назад

    ጎበዝ ብሬክስየ ስለታዘዝካትብቻ ደስ ብሎኛል መጀመርያ ትቀልጃለሺ ስትል እቢልትላትነውብየ ልቀየምህነበር ስስራግን ደስአልኝ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ትረታወቼ

  • @beti6873
    @beti6873 5 лет назад +61

    እኔም አማረኝ የምልበት ቀን ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ እስኪ መርቁኝ በብሬክስ እና በመሲዬ ይዤችዋለሁ😥😥

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 лет назад +2

      ቤተልሔም የማርያም ልጅ አብሺሪ።

    • @ጌደራዩቲብ
      @ጌደራዩቲብ 5 лет назад +3

      አላህያሠብሸውንያሣካል የቀልብሸየሙራድሸይሙላልሸ ገፎደሞ አለሸበትሀገርመሥራትከተቻለ ሠረተሸብይ እኔእጀራ እምሠራበትቤትእየጋገርኩነውእምበለው ሤትሆኖአማረኝየለምሥርትነውአብሸሪ

    • @beti6873
      @beti6873 5 лет назад +1

      @@ጌደራዩቲብ አሜን የኔ ማር አመሰግናለሁ አምላክ ያሰብሽበት ያድርስሽ❤😘😘😘😘

    • @እያሙወዳጀአይሰው
      @እያሙወዳጀአይሰው 5 лет назад +1

      ድንግል ማሪያም ለዚህ ታብቃሽ

    • @masarethalyammahi8582
      @masarethalyammahi8582 5 лет назад +1

      😁😁😁😁😁

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 5 лет назад +4

    በሂወት ዘመኔ ለሚስቱ ገንፎ የሰራ ምርጥ ባል አንተን አየው ብሬክስየ መሲየ የኔ ገራገር ይሄን ገራገር ልብ ይዘሽ ባይንከባከብሽ ነበረ የሚገርመኝ ፍቅሩን ያብዛላችው ሰላም ይገልግልሽ መፅካም ጤነኛ ቅን የሆነን ልጅ ይስጣችው

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ-ረ3ዐ

    ወይኔ ደስ ስትሉ ብሬክ ደግሞ እንዴት እንዳሳዘነኝ በነገራችን ላይ ወንድ የሰራው ምግብ ውስጤ ነው😂😂😂

  • @samirahassen295
    @samirahassen295 5 лет назад +59

    አንተ የተመረቅክ ሰው ንህ ብሬክስ አላህ ይጠብቅህ ባለቤትህን ደሞ አላህ በሰላም ይገላግላት

    • @fatmamm4764
      @fatmamm4764 5 лет назад

      በጣምጎበዝነውወላሂ

    • @fatmamm4764
      @fatmamm4764 5 лет назад

      ይመችህወድሜ

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      😀😀😀😀👍👍👍👍👍😀😀😀🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌷🌷

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      👍👍👏👏👏👏👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍

  • @አባይ-ኸ7ፈ
    @አባይ-ኸ7ፈ 5 лет назад +130

    ብሬክስ ተለማመድ የኔባል ግን ይችላል እኔና መሲ አድ ላይ ነው እምንወልደው እኔም ባሌነው እሚርሰኝዋውላይክ አርጉኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኛል

  • @brukanabebe7220
    @brukanabebe7220 4 года назад

    ዋው ብሬክስ መልካም ሰው እዳተ አይነት ባል እድሰጠኝ. የዘወትር ፃለቴ ነው የምር በጣም ጎበዝ ነህ ወድሜዋ የተባርከ ምግብ ይሁንላችሁ የኔምርጦች ግን ይቅርታ. አድርጉልኝ እና ስትበሉ በግራ. እጃችሁ አትብሉ የሰይጣን ነው በተርፋ በጣም ነው የምወዳችሁ.

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ዋው ብሬ ጎበዝ እንዲህ ነው ባል ማለት መሲየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 😘😘

  • @banchayewbachayew9921
    @banchayewbachayew9921 5 лет назад +6

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ብሬክስ ጥሩ ባል ነህፈጣሪ እንዳተ አይነት ባል ይስጠን የምትሉ ላይክ ክክክ

  • @Aነኝየአባቷናፋቂሰላምእለ

    ዋውውውውውውውው የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ ብሬ ጀግና ለሚስትህም ታዛዥ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ መሲ ቆንጆም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጅሽን አቅፈሽ ደግሞ እንደዚሁ ባልሽን አሰርተሽ ገንፎ እየበላሽ የምናይሽ ያድርገን ክክክክክ የኔ ውቦች ታምራላችሁ
    ብሬ ግን በጣምም ስቄአለሁ የሳኩት ምን ላይ ነው ገንፎውን ስትገለብጥ አልወርድ ሲልልክ ክክክክክክክክ እና በተረፈ አድናቂህ ነኝ ካሁን ጊዜ ግድ የለሽ ወንዶች አንተ መገኘትህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ

    አታ ወዲ ብሬክስ ገቦዝ የኛ ጀግና ታዛዥ መሆን ብልህነት ነው አባቴ በርታ እንውድሃለን

  • @27wm94
    @27wm94 5 лет назад +28

    ጎበዝ ልጅ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቃችሁ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @luwamgaltigrayyoutube4235
    @luwamgaltigrayyoutube4235 4 года назад

    Brexs eta brkka shetah ela nabta dsti keytatu tnkk ble zhawey..ደሞ ድቄቱን ይታመሳል መጀመርያ በመጥበሻ እና ብዝተረፈ ጎበዝ ኢካ።

  • @አበባእራራአስካለማርያም

    ክክክክክክክክክ ስታምሩ እንዲህ ታዛዥ መሆን ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @edresahamed9078
      @edresahamed9078 5 лет назад

      የኔ።ቆንጆ።ጎበዝ ።ነህ 😍😍😍😍😍😍

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 5 лет назад +82

    እዲ ነው ባል ማለት ማስረገዝ ብቻ አይደለም ከምር አድናቂክ ነኝ ከጎንደር

  • @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ
    @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ 5 лет назад

    መሲየ የኔ ቆንጆ በሰላም አላህ ይገላግልሽ እሱ ያስውን እሱ አፈታቶ በሰላም ወልደሽ የምታቂፊ ያድርግሽ የብሬክ ተከታታዩች እሰኪ ሪያድ ጠርሙሱ ፈሳሽ ቅባት ና ቅቤ ያከበት የምታቁ አሳውቁኝ እደሁም ብሬቅስ ካወክ መሲየም ተባበሩኝ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 лет назад +25

    👏👏👏👏👍👍👍👍😁😁ውዶች ኪችን ስትገቡ ደስ ይለኛል ለምን የሴትን ድካም ለመረዳት ይጠቅማችሁኅል እያንዳንድሽ ውጪ የውጣሽ ኑር ገብቶሻል የሃገር ውጦችንም እንዲህ ማሰራት ነዉ

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад +6

    ስታምሩ መስዬ የኔ አስተዋይ ሴት ስወድሽ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
    ለመሲ አይደለም ገንፎ ምንስ ብትሰራላት በጣም እድለኛ ነክ ብሬክ

  • @ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ

    ወላሂ ሸክላቢሆን አለቀለት ሆ እኔስሪቢሉኝ ምኑንከምንእንደማገናኘው ይጨንቀኛል ገንፎና ዶሮ የለሁበትም ብሬክስ ማሽአላህ ተባረክእረህማን ቢልአፊያ ማማየ ያረብ ወልዶመሳምን ተመኘሁልሽ አላህይወፍቅሽ ያረብብብብ

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 5 лет назад +20

    አይ ብሬክስ አረፉ እምትመታ ነዉ እምትመስለዉ 😂😂😂😂ለማናቸዉም ተባረክ ሚስቱን አክባሪ ደስ ይላል💕🙏🙏🙏

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 лет назад +14

    ብሬክስ መስየን ሰለታዘዝካት እግዛብሔር
    የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
    ሚስቱን እሚታዘዝ ወንድ ደስ ይለኛል ሴቶችየ እንደብሬክስ ታዛዢ ባል ይስጣችሁ

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር

    ዋዉ ብሬክስ በጣም ጀግና ነህ አስተሻሸትህ ባለሙያ ሴትን ትወዳደራለህ በእዉነት እዛ ላይ ለሚስትህ ታዛዥ ነህ ባይሆን ከካሜራ ብቻ እንዳይሆን ሚስቱን የሚከብር የሚከባከብ ወንድ እግዚአብሔር ይወደዋል ፍቅር ያብዛላችሁ ዉዶችዬ

  • @Shem937
    @Shem937 5 лет назад +93

    ጎበዝ ነህ 👍👍👍 ከኛ ሴቶች ትሸላሌህ ግን ሁላችንም አይዳላንም ሙያችን fb እነ ኮሜት ማስጠት ሆኖዋል 😃😃😃😂

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 5 лет назад +31

    አየ ብሬክስ አሣዘንከኝ መሢየ ሆዴ በሠላም ድግል ተገላግልሽ እኔም እዳች የምሆንበት ቀን ናፍቆኛል ባሌጋ ከሦሥት አመት ቡሀላ ልንገናኝ 3ሣምት ቀረንንንን

    • @نلمنىمل-ج4ق
      @نلمنىمل-ج4ق 5 лет назад

      ማሻአላህ

    • @ዘኩትዩብ
      @ዘኩትዩብ 5 лет назад

      ምን ድግልማርየም የምትያት የእየሱስ እናት ሙታ ቀብር ውስጥናት ያለችው አትጠቅምም አትጎዳም ፈጣሪ ቢቲ ጡሩነበር !

    • @yalemworkymaryamlji8213
      @yalemworkymaryamlji8213 5 лет назад

      አቤት መታደል እኔስ መቼ ይሆን የማገኘው ባሌን ናፍከኝ

  • @mariammkahal5007
    @mariammkahal5007 4 года назад +4

    የእዉነት ዛሬ ስኮምት የመጀመሪያ ነው ግን በጣም ጉበዝ ነህ አሁንስ እንዳንተ ያለ ባል እንዴሰጠኝ ልፀልይ ነው

  • @ቋንቋየነሽድንግልማርያም

    ያልታወቅ ባሌ የት ነህ ናስኪ ተማር ክክክ እውነት ኣይለያቹ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ መስየ

  • @demekechager4300
    @demekechager4300 5 лет назад +94

    በናተ ፍቅር ቀናሁ እሥኪ እደሀሌ ፍቅር ይሥጠን በሉ👍

  • @እግዚአቤሕርታለቅነውሁሉበ

    ዋዉ ደስ ስትሉ የተባረከ ይሁንላችሁ ማሮቼ ፍቅራቹሁን ያብዛለቹሁ መስዬ የኔ ቆጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማር

  • @ብርሃንፅጋዉጋልብርኪ
    @ብርሃንፅጋዉጋልብርኪ 5 лет назад +12

    በጣም ነኝ የገረመኝ ደስ የሚል ወንድ ነው እናዳንተ ያል ባል ለሁላችን ይስጠን መሲ በሰላም ያጋላግልሽ ከወለድሽ ብሃላ ደሞ እንመጣለን።እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ኣሜን በሉ

    • @muhye4848
      @muhye4848 5 лет назад

      አሚን ይሥጠን

    • @zizimommebe638
      @zizimommebe638 5 лет назад

      ወደዱላቡ ብታስጠጋው ደህና ነበር

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 5 лет назад +53

    በጣም ታምራላችሁ
    *ብርሽ ግን በፈጠረህ እናቴ ትሙት የሚል ቃል አትጠቀም*
    እኔ ይሄ ቃል ያመኛል
    *እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ*
    *ልጇን ታሳድጋለች በችግር ተጠብሳ* ።

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 5 лет назад

      እኔም ደስ አይለኝም

    • @zinazina5985
      @zinazina5985 5 лет назад +1

      ስለሚወዳት እኮ ነው

    • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
      @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +1

      ስለሚወዳት ነው የሚምልባት እኔም እላለሁ ለናቴ እራሱ እያወራኃት ሰምልላት እናቴ ትሙት ነው የምላት

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ 5 лет назад

      @@ሩጫዬላቺነውእናቴ እማዬ እደዛ ላለማለት ሞክሪ ጡሩ አይደለም አፍ የነካው አፋፍነው እሽ እናቱን የማይወድ ፍጡር የለም

    • @amama9243
      @amama9243 5 лет назад

      የሚምልባት እኮ ስለሚወዳት ነው

  • @zahrasied7018
    @zahrasied7018 5 лет назад

    ብሬክስ የኔ ባል ይበልጥሀል መሲ እንዳትቆጭ ባይሆን የኔ ባል ይበልጥሀል ስላልኩ ገንፎ አልወድም ነበር እሱ ነው ያስለመዴኝ ስዴት አለያየን አላህ ካለ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @fateyatube3225
    @fateyatube3225 5 лет назад +10

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ነው የማደንቅ ብሬክስ ታዛዥ ልጅ ይስጣችሁ

    • @safiam6524
      @safiam6524 5 лет назад

      የኔውድታምራላችሁፈጣሪይይጠብቃችሁየኔምፍቅሪኛእዳተብሁንልኝደስይለኛልተከባከባትእሺሚስትሁሉውነገሪናትእሺ

    • @qtryh1545
      @qtryh1545 5 лет назад

      gbez betam nw dasi yemiĺew

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 5 лет назад +55

    😂😂😂 መታዘዝ ከሰነፍ መስዋት ይበልጣል ፍቅር ካለ መርዝም ጠጅ ነው ሆሆ ፈጣሪ ፈቅሩን ያብዛላቹ

  • @3angleszemichael90
    @3angleszemichael90 5 лет назад

    Tebarek eta gosh yegna gobez bewunet melkam sew.....berta

  • @dechu2381
    @dechu2381 5 лет назад +4

    አንደ ሺህ አመት እንድትኖሩ ነው ኮመንት የሰጠውት ብሬክስና መሲ እንኳን ደስ አላቹ መሲዬ ማሪያም ትቅረብሽ

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ

    አወይ ወንድሜን ደከምክ እኮ ጎበዝ ሌላ ወንድ ቢሆን አልጨማለቅም ይላል እኳን ገፎ የበሰለ ምግብ አሞቆ የማይሰጥ አለ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    አሏህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወድም ብሬክስም ጎበዝ ለሚስትህ ታዛዥ አድናቂህ ነኝ

  • @genzebgebeyawu4157
    @genzebgebeyawu4157 5 лет назад +9

    ጎበዝ ጎበዝ ኧረ ትችላለህ
    መሲ እመብርሀን በሠላም ታገላግልሽ ወልደሽ ታቅፈሽ እንይሽ

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 5 лет назад +35

    ጎበዝ ብሬ በደንብ ተንከባከባት😁😋💓

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ

    ወይኔ በእመቤቴ ፈታ አደረጋችሁኝ እኮ እረ ውይይይይ እረ ውረድ አለ ብሬክስዬ እፍፍፍ
    አቦ ፍፃሜአችሁ ያማረ ይሁን የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ደስ እሚለው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    አሁንስ ዝም ብዬ ሳያቹ ሳያቹ እግዚአብሔር ያንተ አይነት ምርጥ ባል እንዲሰጠኝ ተመኘው

  • @ኡሙአማርኡሙአማር-ቐ1ለ

    የምር ብሬክሥ ጎበዝ ነህ የሚሥትህ ታዛዥ አላህ ይጨምርልህ

  • @nadahamdan9069
    @nadahamdan9069 5 лет назад +1

    Betam desss yemtlu nachu👍👍👍👍👍kojo geat gobez

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 лет назад +16

    ብሬክስ ግን ድኮምህ አሳዘከኝ 👍👍👍በሰላም ሁለት ትሁንልህ ብሩየ👌👌

    • @txseyy760
      @txseyy760 5 лет назад

      መስየ እመቤቴ በሰላም ተገላገይ

  • @እየሱስያድናል-ፀ2ወ
    @እየሱስያድናል-ፀ2ወ 5 лет назад +5

    መስዬ መጀመራ ዶቄቱን ጠቁር እስከሚል አምሱት ከዛ ስገነፋ ብዙም
    አያስቸግር በእውነት ጎበዝ ነህ

  • @haymanotalskani7114
    @haymanotalskani7114 5 лет назад

    እከታተላለሁ ግን ኮሜንት አልፀፍም ነበር በጣም ጎበዝ በጣም ነው የሳኩ ደብሮኝ ነበረ ፍቅራችሁን ያብዛው መሲየ እማምላክ ካንች ጋር ትሁን

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 5 лет назад +13

    *ጎበዝ ነህ ጎሽሽ ግን አሳቅኸይም አሳዘንኸይም ሲያቃጥልህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቦ*

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +13

    ማሰረገዙ ነው ቀላል በል በርታ ወድሜ አሳቀኝ ግን ተደፋደፋ እኮ 😂

    • @iniyitube3036
      @iniyitube3036 5 лет назад +3

      ተንደፋደፈ ብቻ ብሬክሥ ልጅነቴን አሥታወስከኝ ባትጠግብም እራሡ ለእኛ ብላ ታሥተርፍ ነበር እናት ክፉ አይንካት

    • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
      @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 5 лет назад

      @@iniyitube3036 አሜን

    • @አዜብአዜብ-ጐ6የ
      @አዜብአዜብ-ጐ6የ 5 лет назад +2

      @@iniyitube3036 ልክ ነሽ የኔም እናት አብረን እንብላ ስንላት ጠግቤአለሁ ትልና እኛ በተን ስንጨርስ ተበላለች ለምን ስንላት እዲበቃችሁ ትላለች

    • @aylechzenebe8687
      @aylechzenebe8687 5 лет назад

      አበሳ እዳተ አይነት ሰው ያጋጥመን

    • @rrruhitub8672
      @rrruhitub8672 5 лет назад

      @@iniyitube3036 kkkkkkkkk

  • @FeyselLakew
    @FeyselLakew 5 лет назад

    ጎበዝ መሥየ የኔቆጆ አላህበሠላምይገላግልጅ መልካምልጅ ይሥጣችሁተሙሉጤናጋ

  • @nourac3098
    @nourac3098 5 лет назад +5

    በጣም ጉበዝ ነህ መሲ ቁንጅ እመቤቴ ትጠብቅሺ በሰላም በጤና ውልጅ

    • @gdhgfhgh5836
      @gdhgfhgh5836 5 лет назад

      ክክክ ወይኔ መሲ እንደዛ ሲቄ አላውቅም በጉልበቱ ሲይዘው አይይ ሚስኪን ከከከከከ

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +45

    እግዲህ ቻለዉ እሂ መጀመሪያ ነዉ😍
    👉ወክ አማረኝ😃
    👉ፍርፍር አማረኝ😃
    👉የማህበር ትርፍራፊ አማረኝ😃
    👉ዱባ አማረኝ 😀
    👉የናቴ እጀራ አማረኝ 😃
    👉ያክስቴ ጠላ አማረኝ 😃
    እረ ስቱ ጉድ ገና ብሬክስዬ ብቻ ቻለዉ ወድም አለም መስዬ የኔ ልዩ ለማዘዝ ተዘጋጅ😁😍😘

    • @ሳአሊለነቅድስት
      @ሳአሊለነቅድስት 5 лет назад +1

      🙉🙈🙄😜😋😂😂😂😂😂

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 5 лет назад +1

      @@ሳአሊለነቅድስት 😁😁😃😃😜😍😘

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 5 лет назад

      እንድህ ከሆነማ ላርግዝ እንዴ ቁጭ ብየ አማረኝ ልበል

    • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
      @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 5 лет назад +1

      አፈር አማረኝ ማርገዝ አማረኝ

    • @elaftube8979
      @elaftube8979 5 лет назад +1

      ክክክክ ባያምራት ይሻላል ክክክ እዛው እቤት ያለውን አማረኝ ብትል ይሻላል ክክክክ እንደዚህ ገፎ ሙቅ ምናምን እየበጠበጠ መስጠት ክክክክክክክክክክ ለቀልድ ያክል ነው መሲና ብሬክስ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @fatmahmuhammad9615
    @fatmahmuhammad9615 5 лет назад +2

    አይለያቺሁ የኔ ውዱች

  • @የደሴልጅፍቅር
    @የደሴልጅፍቅር 5 лет назад +9

    ዛሬ የመጀመሪያየ ነዉ ስኮምት በእዉነት በጣም ጎበዝ ነህ ብሬክስ 👍👍👍👍

  • @aslieyasu2057
    @aslieyasu2057 5 лет назад +27

    ክክክክክ ብርክየ በጣም ጎበዝ ነህ ኣልተቻልክም ። መስ ደሞ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሰላም ታጋላግልሽ ውዴየ ፍቅራቹ ብዝትትት ይበላለቹ ፈጣር ከናንተ. ጋ ይሁን እወዳላቹ 💘💘💘💘💘💘💘💘💋💋

  • @ኑርየሀሚድ-ገ3ፀ
    @ኑርየሀሚድ-ገ3ፀ 5 лет назад

    ወላሂ ብሬየ ዛሬ በህልሜ አይቸህ ደስ ብሎኛል ጥሩ ህልም ነው ያየሁልህ አተ የምርጦቺ ምርጥ እኮ ነህ

  • @konju283
    @konju283 5 лет назад +30

    እኔ ማስረትክ ሰይሆን በታዘዝክ አድነቅክ ኔኝ። ጎበዝ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 5 лет назад +63

    የኔ አዳም ግን የት ነህ
    እንደዚህ ሰርተህ እንድታበላኝ እንደብሬክስ

  • @AsAs-xr3jj
    @AsAs-xr3jj 4 года назад +1

    በጣም ደስት ላላቹህ እኔም እድህ አርጉ እሚገነፈ ባል ይሰጠኛ ግን ገፈ እኔ እወዳለሁ እሚወደወን ይሰጠኛ ልክ እደናተ አብሪ እምበላው መሸአላ ብያለሀ በጣም ዋው ታም ራላቹህ

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ

    ወይ ጉድ እንዲ ናው ኩረጃ ትላንት የሳምር ቤት ፋኒ ወጥ ሰራ እዚህ ደሞ ገንፎ 😍😍😍😍

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 лет назад +25

    ገና ሳትወልጅ ገፎ አማረኝ ካለሽ ስትወልጅማ ታየኝ ብሬክስ ወገብክን ጠበቅ ወደሀላ የለም ክክክ😁 መሲ የኔ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ካንቺጋር ትሁን😍😍😘

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 5 лет назад

    ይህ የመጀመርያዬ ነው የማየው ግን በጣም ገበዝ ነህ መልካምነት ለራስ ነው በስላም ወልዳ ልጅ ለማቀፍ ያብቃቹ👌👌👌👌👌👌

  • @merimmohmed3534
    @merimmohmed3534 5 лет назад +9

    ብሬክስ ጎበዝ የኔ አገታም ግን ድስቱ አይረባም ያሳርራል ለሚቀጥለው በሱ ድስት እዳታገነፋ

  • @Makibashow21
    @Makibashow21 5 лет назад +7

    እና ስራላታ ብሬክሶ ደሞ ለመሲዬ የዋህ ገራገሯ😘😘😘😘እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @user-dg5vx8li8f
    @user-dg5vx8li8f 5 лет назад

    የአማርኛ ቋንቋ ልዩ ፣ ቆንጆ እና ቆንጆ ሰዎች ልዩ ናቸው ፡፡ እነሱ በአፍሪካ ውስጥ ያሉት ሴምሞች እና የአገሬው ተወላጆች ድብልቅ ናቸው፡፡የእሴያውያን ወንድሞች ስለሆንክ ኩራት ይሰማናል ፣ እኛ አረቦች እና ዕብራይስጥ ፡፡ ኢትዮጵያን እና ባህሏን እጎበኛለሁ ብዬ ተስፋ ያደረግሁትን ይህን አገር ለማሰስ ሰዎች ምስጋና እና ፍቅር ይሰጣሉ ፡፡🇸🇦❤🇪🇹

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    ስትወልድ ብሬክስ ብረድስቱን ከዱላቡ ጋር አስጠግተህ ወይም ከጋዙ ከመሬት አስቀምጠህ በግርህ እና በግርህ ይዘት ለማሸት ይመቸሀል ጎበዝ ነህ

  • @ኢትዩጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዩጲያኢትዪጲያ 5 лет назад +14

    ማሸአላህ አሪፍ ነው ደስ ይላል እኔም እርጉዝነኝ 8,ወሬ ገብቷል ሰላም ውለጅ በሉኝ እኔም ባሌ ይችላል አያሳስበኝም ግንመሲ አትብይ አሁን ሳይሆን ባይበዛ እሽ ስትወልጅ ሊያስጠላሽ ይችላል

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    የእኔ ምርጦች እግዚአብሄር ሁሌም ሰላማችሁን ያብዛዉ በሰላም ተማሪ ልዩ የሴት በላይ መሲየ

  • @SaSa-zi8oo
    @SaSa-zi8oo 5 лет назад +14

    ማሻአላህ ትችልበታለህ እኔም አርግዤ ባሌ ፊዳዉን እስከማበላዉ ጨንቆኛል 😀 እስኪ ሰላመሰ ያገናኛቹ በሉኝ

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 5 лет назад +31

    አይዞህ ተቃጠልክ አይወንዶች
    የተሰራስትበሉ ብቻነው የሚያምርባችሁ
    በልቅመሠው ክክክ

  • @ferafera850
    @ferafera850 5 лет назад

    Wow seyasegomeje brex 😋😋beka zara kuresa genfo new gobez bre👌👌👌👌

  • @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
    @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 5 лет назад +5

    ዋዉ ብሬ በጣም ጎበዝ ነህ መሲ ታድለሻል ውዴ የፍቅር አምክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @amama9243
    @amama9243 5 лет назад +23

    ክክክክክክክ ክክክክክክ ተቃጠልክ እኮ አየህ እንደት እንደሚይስቸግር እናተ ወንዶች ግን ስትበሉ ሳካ ማውጣት ትወዳላችሁ

  • @yanubeyisayanu867
    @yanubeyisayanu867 5 лет назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ያምራል ጎንፎው እግዚአብሄር ወልደሽለመታቀፍያብቃሽ ፍቅራቹይጨምር

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 5 лет назад +8

    ብሬ ጎበዝ ነህ ማሬምን እኔ እኳ ማንኛውም ስሰራ ቤቱን ባድ እግሩ ነው የማቁመው ማለም በጣም ነው የማዝረከርከው ይመቻችሁ አሪፍ ነው 👍👍👍👌😍

  • @انااثيوبيبلاديالحبشيه

    እኔም ገና ዛሬ 7ወር እርግዝና ጀመርኩ ግን አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ ምንም ነገር አሞሮኝም አሥጠልቶኝም አያወቅም😍😍😍😘😘😎

    • @mahalambatube1120
      @mahalambatube1120 5 лет назад +1

      ማሻ አላህ

    • @mahalambatube1120
      @mahalambatube1120 5 лет назад +2

      ቁርአን ሀፊዝ የሚሆነውን ወይንም የምቶነውን አላህ ይወፍቅሽ ለኡማው ጠቃሚ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እማዬ

    • @hyggg2518
      @hyggg2518 5 лет назад +1

      መሻአላህ፣በጣም፣ጎበዝ፣ነህ፣ደሰ፣ትላላችሁ፣እሰከመጨረሻ፣ያሳምርላችሁ

    • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
      @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 5 лет назад +1

      ما شاء لله تبارك ءلله

    • @መቡ
      @መቡ 5 лет назад +1

      Masha allah

  • @netopiasamuel3766
    @netopiasamuel3766 5 лет назад

    ጎበዝ የኔ አበሳ ባልማለት እደዝህ ለሚሥቱም የሚታዘዝ ነዉ መሥየም አላህ በሠላም ወልደሽ የምሥሙ ያርጋችሁ

  • @cxzscxzs3894
    @cxzscxzs3894 5 лет назад +10

    ዋውው ፈጣሪ ያክብርህ ውድሜ ደስስትሉ።

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 5 лет назад +6

    ብር ክስ አድናቂህ ነኝ መሲ እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤አስቀናችሁኝ 😃

    • @saraalatyby8958
      @saraalatyby8958 5 лет назад

      መሲዬ እመቤቴ ድንግልማርያም በሰላም ትግልሽ

  • @selam.m.renateewdishalewwo3936
    @selam.m.renateewdishalewwo3936 5 лет назад

    ብሬክስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ እውነት ፍቅሩን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ መሲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አሳዘንከኝ ሊወድቅብህ ሲል ያቃጠለክ መስሎኝ ብሬክስዬ ስትወልድ ለማገንፋት ልምድ ወስድክ በዛውም

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 лет назад +4

    ብረክሰ በጣም ጉቡዛ ነክ መሰዬ እና ብረክሰ ሰዉድችሁ እኮ ዉድድድ ፍቅርችሁ እግዚአብሔር ይበዛልችሁ

  • @መክያሷሊህ
    @መክያሷሊህ 5 лет назад +4

    ጎበዝ ብሬ በደብ ተከባከባት መሲ ቆጆ ፈጣሪ በሰላም የምወልጅ ይድርግሽ

    • @raljasser225
      @raljasser225 5 лет назад

      ክክክክ ደሞ ለገፎ እለጠልጠው እቺላለሁ እኔ ስወልዱ ስለማርስ ክክክ መብላት ግን ብዙም አይደለሁ በስኮር በንጥር በኑግ በታልባ በማር እወዳለሁ

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 5 лет назад

    ውይይ ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር ከናየጋር ይሁን መሥየ በሠላም ትገላግልሽ እምናይሽ ይሁን

  • @habshihabshi7979
    @habshihabshi7979 5 лет назад +7

    ዋው ደስትላላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ 😍😍እኔ እና ገንፎ ደሞ አንዋደድም

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 5 лет назад

      እረገፎአላምጠኝአይልምማለቴ ብዙድከማችሁለማላመጥመሲየኤድብሬክስዩ

  • @maralhussie4917
    @maralhussie4917 5 лет назад +6

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ ወንድ ልጂ ሚስቱን ሲያከብር እንደት ደስ እንደሚለኝ 😘 አልሃምዱሊላህ እኔም በጣም ሚሳሳልኝ ሚያፈቅረኝ ያልኩትን ሚያደርግልኝ ፍቅር የሆነ ባል አለኝ ❤

  • @zeinaawol7153
    @zeinaawol7153 5 лет назад

    ክክክክ አሳቃችሁኝ ወላሂ ስወዳችሁ ለሠው ቅን አሳቢ ናችሁ ሁልጊዜም ሳላደንቃችሁ አላልፍም የኔ ምርጦች መሢየ በሰላም ተገልገይ የኔ ቆጆ ወልደሽ ኸይር ነገር እንስማ ኢንሻጠላህ

  • @anshamohammd1150
    @anshamohammd1150 5 лет назад +34

    ይመቻችሁ ውዶቸ
    እኔም ከስደት መልስ አርግዠ ገፎ አማረኝ እምልበት ቀን ናፈቀኝ 😂😂

    • @አይሻንኝየአላህባራአላህነ
      @አይሻንኝየአላህባራአላህነ 5 лет назад

      ውይይይ መሲ አታግዢም እንደካስ ሲጫውትባት

    • @samsungace4042
      @samsungace4042 5 лет назад

      ኧረበግራሽ.አትብይ

    • @iloveyoua2269
      @iloveyoua2269 5 лет назад

      ኣይዞሽ እህቴ በቅርብ ቀን

    • @ghadgs6489
      @ghadgs6489 5 лет назад

      አይዞሺአላህለኛያለዉንይዞልናልማርየለኸይርነዉ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 5 лет назад

      አረ እንዴ ዶሮ አረከው እኮ ብሬ አመሳሰሉ በጣም ያስቃል ግን ጎበዝ ነው አሜን ይርዳሽ