ሜዳ ትረካ፡- "የወገን ጦር" መጽሀፍ ትረካ|"ወታደሮች ነበርን ለኢትዮጵያ" |ክፍል 10|በውሃ ጥም የተሰቃየው ቃኚ ሰራዊት|ጸሀፊ፡- ሻለቃ ማሞ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 13

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Год назад

    ኣፃጻፉ ግን በጣም ጥሩ ነው

  • @Elu945
    @Elu945 Год назад

    Mitadergut neger betam miberetata new ketilubet bizu sew yimaribetal

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Год назад

    👍👍👍

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 Год назад +2

    ሚገር ነው ኮሎኔል ታደሰ ገብሬ መባቴ ነው 😭❤

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 Год назад

    Unbelievable!

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Год назад

    የናደውን እዚህ ላይ ቪድዮን ሊንክ ኣድርጌዋለሁ ግን በትግርኛ ነው ስሙት

  • @sosenaassefa9219
    @sosenaassefa9219 Год назад

    ይህ መፅሀፍ ትልቅ ትምህርት ሰጪ እንደሆነ እምናለሁ አፃፃፉ ደግሞ ልክ እዛው ውስጡ የሚከትና ትልቅ ፊልም ሊወጣው እንደሚችል አምናለሁ። ለፀሀፋው ትልቅ ክብርና አድናቆቴም ይድረስልኝ።

  • @wendesoneshetu5677
    @wendesoneshetu5677 Год назад

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ጫኑልን

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 Год назад

    የቀድሞው ሠራዊት ለሀገሩ የከፈለው መስዋዕትነት በጣም ከባድ ነው። ይኽን የመሰለ ሠራዊት በዛ መልክ መበተን የግፍ ግፍ ነው።

  • @yoniafro4501
    @yoniafro4501 Год назад

    ▶️በድጋሚ በእያንዳንዱ ክፍል ላይ ለመግለፅ ያክል ውድ የኢትዮ_ሜዳ የመፅሐፍ ትረካ አዘጋጆች በጣም እና እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!! ለዚህ ድንቅ ትረካችሁ እንዲሁም እጅግ ጠቃሚ ታሪካዊ መፅሐፍትን ስለምታጋሩን ..... ክብረት ይስጥልን::
    ▶️የቀድሞ ሰራዊት....በሰው ልጅ ታሪክ ወደር የማይገኝለት ...የትኛውም ሰው ሰራሽም ይሁን ከሲኦል የሚብሰው የተፈጥሮ ችግር የማይበግረው ጀግና እና ተተኪ የማይገኝለት የሀገር አለኝታ ..ድንቅ እና በአሳዛኝ ሁኔታ ድንገት ባልተማሩ እና ጥበብ በጎደላቸው የሻለቆች ስብስብ ስርዓት ሀገር ተጠልፋ እና ሰራዊቱም በዚህ አመራር እጅ ወድቆ ያለ አግባብ የባከነ አሳዛኝ ሰራዊት ነበር:: እናም በእንደዚህ አይነት ባልተማሩ ... ጥበብ እና እውቀት በጎደለው አመራር ስር ሀገር ስትወድቅ ከዚህ የተሻለ የሀገር እጣፈንታ አይኖርምና::
    ▶️ኢትዮጵያ በልጆቿ ክንድ ተከብራ እና ታፍራ ለዘለዓለም ትኑር!!!❤
    ▶️በዚህ እረጅም ጦርነት በእያንዷንዷ ሴኮንድ..ደቂቃ ...ሰዓታት.....ቀናት...ሳምንታት...ወራት...እንዲሁም አመታትን ሳይሰለቹ ለውድ እና መተኪያ ለሌላት ነብሳቸው ቤተሰቤ...ወዳጅ... ዘመዴ ....ልጄ...ሚስቴ ሳይሉ በረሃ ወጥተው...በፀሀይ አሩር እና በተራሮች ሰንሰለት ....እርሃብ እና ጥም ሳበገሩ...በበረሃ ኖረው በቀበሮ ጉድጏድ ለዘመናት መሽገው ያለ አንዳች ማመንታት እና በፍፁም ኢትዮጵያዊነት ለዘመናት ያለእረፍት መስዋትነት የከፈሉ.... መስዋት ሆነው ደማቸውን ያፈሰሱ..አጥንታቸውን የከሰከሱ...አካላቸውን ያጡ....ሁሉንም ሳይሰስቱ ሙሉ ህይወታቸውን የገበሩ.... እውነተኛ ወታደራዊ ዲስፕሊን ባለቤት የነበሩትን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚያነሳ እና ተጋድሏቸውን የሚዘክር ትውልድ እግዚአብሔር ያምጣልን:: 🙏🙏🙏🙏🙏
    ▶️የዚህ ግፈኛ የፖለቲካ ግሩፕ የመጀመሪያው ገፈት ቀማሽ ታላቁ ንጉሰ ነገስት ግርማዊነታቸው ጃ.ም ነበሩ::
    ❤ጃ ያስተሰርያል!!!❤️
    ▶️ግርማዊነታቸው ለዘልዓለሙ ከመቃብር በላይ ሆነው በስራቸው ...በጥበባቸው...በእውቀታቸው እንዲሁም በታላቅ አይረሴ የታሪክ አሻራቸው... ይክበሩ ይንገሱ!!💚💛❤️ 👑 🤴

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Год назад

    ይኸው የናደው እዝ። ruclips.net/video/I6Z29CHsM4E/видео.html

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Год назад

    ኣረ ይሄ ምንም የለውም ተጉዛቹ ምን ኣገኛቹ ።ሻዕብያ ያሳለፉትን ብትሰሙት በውን ኣታምኑም ነበር ገን በትግርኛ ሆነ ባማርኛ መተርጎም ኣለበት።

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 Год назад

    👍👍👍👍