ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በ6 ሚሊየን ብር ብቻ ! | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | luxury Apartment | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በ6 ሚሊየን ብር ብቻ ! | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | luxury Apartment | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 44

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 4 месяца назад +10

    ገበያ ሚዲያዎች ቤት እስከ 50ሺ እስከሚገባ እንጠብቃለን አሁንም ቢሆን የቤት ዋጋ በጣም ውድ ነው ፋል ፈርኒሽድ የሆነ ቤት በገዢው ፍላጎት የተሰራ እንኳን ቢሆን በካሬ ከ50ሺ መብለጥ የለበትም በማስተወቂያ ተነሳስቶ የማገዛ ሰው ማሰብ አለበት

  • @esayasadmassu2041
    @esayasadmassu2041 4 месяца назад +4

    የሪልስቴት ችግራቹ ቅድመ ክፍያ ትቀበሉና ለማስረከብ አመታትን ትፈጃላቹ ብታስቡበት ግን ጥሩ ይመስለኛል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад +4

    ባምላክየ እንወድሻለን ❤. አንች ስታቀርቢልን ግልፅ ያለ ነገር ስለምታቀርቢልን እናመስግናለን አንች ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ from saudi Riyad❤

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 4 месяца назад +1

    Good job. You asked all key questions.

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 4 месяца назад +1

    ኸረ ማንም አይገዛም !!! ቢገዛ የንብረት ታክስ፤የጣራና የግድግዳ ግብር፤ ካከራየው የአከራይተከራይ ግብር ስለዚ ቢገዛው ምን ጥቅም አለው??????!!!!!!

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    ወሎ ገረገሩ በጪቃቤቴ ፈካብዬእኖራለሁ እጂ ስለሚለየንአለስቢም ከፈለኩ የልጄንስም ሚሊየንዊ እለዊለሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 4 месяца назад

      የጭቃ ቤት ሳይንሱ ቢገባን የሀብታሞች ቤት ነዉ ። ለምን መሰለሸ እሳት አያቃጥለዉም በደንብ ከተሰራ ጥይትም አይበሳዉም። ከዚህ ሁሉ በላይ በኬሚካል ወይ መርዛማ ምርት አይደለም ጭቃ አላህ የፈጠረዉ ነዉ፤ ሲሚንቶ ሰዉ ሰራሸ ነዉ ሲሚንቶ ዋሃ ሲነካዉ የኬሚካል ሪያክሸን ያረጋል አሰራሩምእንዲሁ ሰለዚህ ይህንን ኬሚካል ነዉ የምትተነፍሸዉ ። የጭቃ ቤት ሳይንሱ ቢገባን የሀብታሞች ቤት ነዉ ። ለምን መሰለሸ እሳት አያቃጥለዉም በደንብ ከተሰራ ጥይትም አይበሳዉም። ከዚህ ሁሉ በላይ በኬሚካል ወይ መርዛማ ምርት አይደለም ጭቃ አላህ የፈጠረዉ ነዉ፤ ሲሚንቶ ሰዉ ሰራሸ ነዉ ሲሚንቶ ዋሃ ሲነካዉ የኬሚካል ሪያክሸን ያረጋል አሰራሩምእንዲሁ ሰለዚህ ይህንን ኬሚካል ነዉ የምትተነፍሸዉ ። ሲሚንቶ የሚሰራዉ በድንጋይ ከሰል አቃጥለን ነዉ በሰለጠነዉ ዓለም የድንጋይ ከሰል መጠቀም አይደለም መቆፍርም phasing out ለማቆምም እየሞከሩ ነዉ። ግድ ካልሆነባቸዉ በሰተቀር
      እኛ ግን አማራጭ ሰለሌለን በግዳችን የሱሚንቶ ካብ ዉሰጥ መኖር አለብን ። የጭቃ ቤት ሰልሸ ቪላ ቤት ለእኛ አዲሰ የሆነ ቴክኖለጂ ነዉ። እንጨትን በአጠቃላይ የማይጠቀም ነዉ መበርከቱ ደግሞ ወደር የለዉም

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 месяца назад

    Please aluminum door and windows prices

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 4 месяца назад +1

    6ሚሊዩን ብቻ አለ አው ለሀብታሞች 1000 ነች ለኞ ለደሀ ገደል ነው የለንም ለኞ ለደሀ አሰሩም እዳቃማችንእረተው

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 4 месяца назад +2

    ለልጆቼ እገዛለሁ አግብቼ ስወልድ ❤

    • @ስአድወለየዎ
      @ስአድወለየዎ 4 месяца назад

      😂😂😂😅 ለኔስ አገዛልኝም

    • @bafekaduethioo
      @bafekaduethioo 4 месяца назад

      አንተ/ች ብቻ ኑርልኝ ምን አባቱ ይገዛል

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን 4 месяца назад

    😮😮አመሰግናለሁ ቦታው የት ነው

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 4 месяца назад

    ያለቀ ቤት አላችሁ ሶስት ወይም አራት መኝታ?

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 4 месяца назад

    አቅም፡የለንም፡ፍትህ፡አቅም፡ለሌላቸው፡ዜጎች

  • @KebenaYoutube
    @KebenaYoutube 4 месяца назад +2

    በ6 ሚሊየን ብቻ ኮ ነው ያለው
    ኧረ አንዴ ሳቁበት😂😂

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 4 месяца назад +1

    Ayi miyon mechi yihon enega mitmetaw?????????

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 4 месяца назад +1

    Stop ቅድሚያ ክፍያ ከባንክ ተበድረህ ግዛ 80 ፐርሰንት ጨርስና ሽጥ። በኛ ገንዘብ ሰርቶ መሸጥ አይሰራም። አንሰማህም

    • @Hkim185
      @Hkim185 4 месяца назад +1

      ወይ አላቅም ብትል አይሻልም መጀመርያ ገዢ ሰትሆን ዋጋዉ ይቀንሳል ቤቱ 85% እሰኪሆን ከጠበቅህ መልካም የዛን ግዜ በትርፍ ይሸጥልሀል የዛሬ ሶሰት ዓመት ባለዉ ዋጋ ሸጡልኝ ካላልክ ሸጋ ነዉ ጠብቅ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 месяца назад

    ከቅድመ ክፍያ በኃላ ከባንክ ጋር ታያይዛላችሁ

  • @pllamisho1787
    @pllamisho1787 4 месяца назад

    የተከበራችሁ ደንበኞቻችንምንያህልእውነትነትአለው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 месяца назад

    Thank you

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    እኔ ሲረክስንገሩኝ ከ50ሺ እስከ100ቶሺ አረብ አገርሰርተን ሚሊዬን አንቺልም አትድከሙ

    • @Hkim185
      @Hkim185 4 месяца назад

      አሜሪካን አገር ቤት እንደሹንኩርት ነዉ የሚሸጠዉ ግን 98.7% አሜሪካኖቸም ፈረንጆቸም ቢሆን ማንም ሙሉ ክፍያ አይከፍሉም ቅድመ ክፍያ ካረጉ በኃላ ልክ እንደ ቤት ክራይ ለ30ዓመት ከፍለዉ ነዉ የሚጨርሱት ፤ እንጂ እንደ ኢትዬጵያ በአራትና አምሰት ክፍያ አጠናቅ ጨዋታ አይሰራም ፤ አሁንም ባንኮች ማርጌጅ መሰጠት ጀምረዋል ግን 50% ከከፈልክ በኃላ ነዉ

  • @HollySpirit-ji2rq
    @HollySpirit-ji2rq 4 месяца назад +2

    first comment .first viewer first like

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 4 месяца назад

    እህት ባምላክ ከእዚህ በፋትህ ኦቮድን ሌልት ቀን ነው የሚሰሩ ብለሸ በአንቺ በኩል ከዉጭ መጥተው ብዙ ሰው ገዝተዋል ኦቭድ ከሰው ገንዝብ ሰብሰቦ 6 ወር ሞላ ሥራ ከቆሙ አዲሰ ቤት መሰወቅ ብቻ አትሠሩ መጀመር ያሰወቀቹሁት ምን ደርጀ እንደ ደረሰ አሰዉቁን እባኳችሁ ኦቭዱን ጨላ አናግረችሁ place place

  • @RuthKafe
    @RuthKafe 4 месяца назад +1

    Becha mendenew. 6 million kelal nw

  • @abrhamtekuam7756
    @abrhamtekuam7756 4 месяца назад +1

    expensive

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 3 месяца назад

    Many people will buy this house if the crazy prime minister is gone

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 4 месяца назад +1

    ብድር

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 месяца назад

    ክፍሎቹ በጣም ትንንሽ ናቸው ሳሎኑ ማብሰያው ኧረ ምነው

  • @Zulfa-y4f
    @Zulfa-y4f 4 месяца назад

    እስክ የቤት እቃ ወጋ ስርልን

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 4 месяца назад

    Good can you speak in amhararic and tighnaghna thanks from diaspora tigrayns Ethiopians, USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem ethiopia.

    • @Lula2090
      @Lula2090 4 месяца назад

      Don't forget us, neu kordaf

  • @LawofGod
    @LawofGod 4 месяца назад +3

    I do not trust Ethiopian construction, I rather buy in Kenya 🇰🇪

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 4 месяца назад

    እር ዶላር ኢትዮጵያ መሆናችሁን ዘነጋችሁ

  • @teg22345
    @teg22345 4 месяца назад

    Teserto yalalke bet algezam🧐

  • @JemalMusa-w9q
    @JemalMusa-w9q 4 месяца назад +2

    Botaw yet new

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 4 месяца назад

    ይትኝው ጀሙ ሁለት ነው ያለው