Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተባረከ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥልን
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን በርቱ የእኛ ጀግኖች😍😍😍😍
ተባረክ ወንድማችን ተስፋየ🇪🇷🙏
ቅን ልቦች በጣም ጎበዞች ናችሁ
ቅን ልቦች ፍፁም አስፋው የሚሰራበት ነው ሌላ ነው የማለዳ ከኮብ የሚለቀቅበት የነበረው
ሱብሃን አላህ የሰው ገንዘብ እሳት ነው 😢😢 እህህ ተውው ልብ ግዙ
ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ብዙ ትውልዶች ህዝብን እያስለቀሱ እየዘረፉ ማንነታችን ያሳጡን ባሉበት ዘመን እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ሰዎች ስናይ ደግሞ እንጽናናለን
ቅን ልቦች በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤😢😢
እንካን አደረሰን ለአዲስ አመት ሰላማችን ይመልሰልን አገሬ
የሸገር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ሁሉንም የማዳም ቅመም አይወክልም ተስፋ የቆረጡ ናቸው ለማንም የሚሰጡት😢
በጣም ኧር ጉድ ማዳብ ቤት ደም ተፈቼ ለማንም ሌባ ላበላ ለማታውቁት አይደለም ቤተሰብ እንዳታምኑ ንቁ የማዳብ ቅመሞችዬ ሰው ተቀይራል ያለፋበትን መብላት ሆናል ግዜው ንቁ በሰደት ያላቹ በሙሉ❤❤❤❤
በትክክል
እኔ የሚገርመኝ ስንት ቢከፈላቸው ነው ለእራሳችን ለቤተስብ እረድተን አልተሳካልንም ብቻ ይገርማል ሁሌም የኛ ነገር
@@eyarslaewarkneh4548 እህቴ አንድ ቀን ይሳካል አይዞሽ
በትክክል የለፋን ልጆቻችን ያስተመርን ቤተሰባችን የረዳን ሁሉም አወክልም
ተባረክ ልጄ የአንተ አይነት ያብ ዛልነ ፈጣሪ
እንደዉ ተሀገራችን ክፉን ነገር ነቅሎይጣልልን
በርግማን ሳይሆን በተግባር ነው ይኸን ማሸነፍ የሚቻለው
good job brother keep it up ❤❤❤🙏🙏🙏
Tesfshi ye ijajii lij new berta❤❤
መልካም ወንድሞች እና እህቶችን አላህ ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነዉ ጀግና ነክ በዚዉ ቀጥል አንተን የማገኝበት ቁጥር ባገኝ ፍቃድክ ከወነ 🙏🙏🙏
ምን አይነት ጭንቅላት የሌለው ሰው ነው ይቆያል እንጂ እግዚአብሔር ይፈርድበታል የሰው ላብ በልቶ ብድሩን አያጣውም
አላህ ያበርታቹሁ የናንተ አይነቱን ያብዛልን ❤
ኢትዮጺያዬ ብዙ እንደዚህ አይነት ልቦች ያስፈልጓታል እናመሰግናለን❤❤❤
አንድ ሲሙኒ አልክም ሀገሬን ለቅቄ የወጣሁት ለመለውጥ እንጂ ማንሚ የሚያለቅስ ብር ከላክን እኮ መለውጥ አንችልም ከተከራይ ወደ አከራይ ተቀይራለሁ ወላሂ እህቶቼ አትሽወድ ተው እኛ እንዴት አሪገን ነው የምናገኝው እንቅልፍ ሲደፍን መዳም ተነሳች አለተነሳች ስንል አይደል ወይ😢😢
እዉነትሽን እህቴ
በጣም😢
በጣም አይይይ😢 የእንቅልፍ ነገር እኔ በሺተኛ ልሆን ነው የሰቀቀን እንቅልፍ አደከመኝ😢
@@fatemahosain6027 አብሽር እህት አለም ያልፍል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
ተስፍሽዬ ተባረክልኝ እደአተ መልካሙን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ይገርማል በእውነት😢😢ተጨካከንን አይገልፅም የኛ የኢትዮጵያውያን በጣም ከፋን
እግዚአብሔር ይይላቸው እነዛ ዝሩን ልዬነቱን, ክልልን ብለው በትነው ለሔዱት😢፣
የሰዉ ላብየትም አያደርስም ለጊዜው ያስደስታል መጨረሻው ያጠፋል
መስዬ።ስወድሽ።የስደተና።አሳቢ
ደግ አደረጋቸው ተነግሮአቸው ስለማይሰሙ።
ያማል።
ተስፉ መቅረብ ሳይሆን መንገድ ሳይመቻችላቸው ግራ ሲገባቸው ሰው ማመን ያውም የአገር ልጅ ብለው ነው።
👍👌
እግዚአብሔር ይባርካችው አንድ ያስታውዋልኩ የማዳም ቅመሞችን እያጭበረበሩ ቤትና የቤት እቃዎች የሚገዙ አባካችሁ አስቁሙልን ይህ ስሙን የቀየረው ሌብነት ነው
በተለይ ከአረብ ቤት ሰራተኛ የሚበሉ መርዝ ይሁንባቸው ካለ እንቅልፍ በብዙ አይነት ስቃይ እየተሰራ😢😢😢😢😢
ለማንም ቲክቶከር መኪና ሚገዙ ብር ሚሰጡ ከንቱ ናቸው።
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይስጣችው መልካም ስራ ነው እየሰራችው ያላችውት
እኔን በደለለ አልተበለሁም ነበር እድሜ ለአብይ ጨረቃ መቃው በሰማይ ናው ብሎ አዘነግዶ የገዘሁትን ቤት አፈረሰብኝ አለህ ይፈረድልን
Beravo good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል ወንድሜ ሁሉም ሌቦች ናቸው
Thank you, my brother that our sisters I work hard but some men no heart they be taking a woman money stealing building live good life but our sister they have a hard time every other country. God bless you, my brother that♥️♥️♥️♥️
አማራ❤❤❤
በኛገንዘብ የሰሩት ቤት በላያቹውይፍረስ እኛፋራዎች እነሱግንአራዳሁነው ታመመሞተ እንዲህሆነገለመኔ እያሉ እሔማነው ፈጣሪፊቱንያዞረብንአፈርብሉ የኛን የበላችሁ😭😭😭🇪🇹🇪🇹
ፈጣሪ ለኛም ለስደተኞች ልቦና ይስጠን አወጡ አውጡ የሚል መንፈስ 2017 ብሩ ዘመን ያርግልን አቤት የአረብ ሀገር ሴቶች ለራሳቸው ሳይይኖሩ እራሳቸውን እንደ ሻማ እየቀለጡ ህይወታቸውን አልቋል ፈጣሪ በቃ ይበለን ከተኛንበት ያንቃን በገዛ ቤተሰቦች በማናውቀው አረ ስንት አለ ያልተወራ አምላክ በቃ ይበለን እናመሰግናለን በየቀኑ ስለምትሰጭን አኢንፎርመሽን ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-zp2cስት ነገር አለf6yi6k
@@Genettesfayaበጦርነቱ እኮ የትግራይ ልጆች የላኩት ተስፋ አድርገዉ ይደርሳል ብለዉ ነዉ
God bless you
Before the social media begging started I used to do the same thing working
እኔም የ5አማት ጉልባቴን ዘመድ በላኝ ቤት እግዛልሻለው እያሉኝ ግን እግዚአብሔር ጥሎ አልጣለኝም አሁን አልፎልኛል እልባኝ ለእናሱ አንድ ቃን ዋጋቾን ከፈጣሪ. እጠብቃለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በነካ እጂህ አቡ አሚር እሚባል ግለስብ ያዝልን የአርብ እህቶቺን ብር ቤት ልግዛላቺሁ እያለ እያጪበርበር ዪገኛል አጣራልን
እኛ የመዳብ ቅመሞች ለቤተስ አልፎ ለጎረቤት ለሀገር ተቆርቆሪ አሳቢም ነን
ተባረክ ሴቶቹ ግን ምን ነካቸው እህቶቻችን የእናት ልጅ በማይታመንበት ግዜ ለማንም ሰው ለምን ይሰጣሉ
አቤት የሃበሻ ጭካኔ😢😢😢😢😢
Thank you 🇧🇴🙏💞💞💞💞💞🌿🍁🌿🍁🌼🌼🌼🌼🌼
ግብፅ ብታሸንፍ ምን ልትል ነው ላልከው የውጭ ወራሪ አሸነፈን ነው የሚለው ሌላ ምን ይላል ምክንያቱም የራስህ ወገኔ ያልከውም አላስተረፈህም እናንተ በሰው ቁስል እንዠጨት አትስደዱ ወጥታችሁ መዋጋት ነው የሌላውን አሳብ ከማንቋሸሺና ከማሺቃበጥ
Banda😏😏😏😏
መሲዬ አለማስተዋል ሳይሆን ድድብና ነው።ሲቀጥል መነጋገራና ቪው መሠብሰቢያገባቸውነው አፈርይብሉና።አደለም የግብጽደጋፊ ደደቦች በራሧ ግብጽ ብትመጣአሯን ትበላታለች ።ኢትዮጵያዬ የሚሞቱላትልጆች እያሏት መቼም በጠላት አቶድቅም።
እኔ አረብ አገር እረዠም አመቴ ነው ብሬን ለማላውቀውም ሰው ሆነ በእርዳታ መልክ ለማንም ሰው ሰጥቼ አላውቅም ለተቸገረ ከስንት አንዴ ብሰጥ ደስ ይለኛል ሰዉ ግን ብድግ እያደረገ በሚድያም ለሚያውቀውም ላልተቸገረ ሰውም ሲሰጥ ይገርመኛል
Masy enkwan abro adrsen
እኛም በጣም እንጸልያለን ለስንት ታማሚ ምንደርስው
Betam.ewnetnew.❤❤❤❤
በስማም ምን አይነት ሰው ነው አሁን እነዚህ እኳን የዘሩት የወለድት ይባረካል
ድል ለግብፅ የሚሉ ሞት ለነሱ እነኚ ንፍጥ ጭቅላቶች
ጉድ በል ወሎ እኔስ ከእናት አባቴ ከአካዉቴ ዉጭ ዘመድ የለኝም ለወንድሞቸ እኳ አልሰጥም
🤔እኮ ምን ዋስትና አለሽ ውንድም እህት እንደሚውስዱት 🤔
@@ኢትዮጵያየእኝናት ከአካዉንት ማዉጣት አይቸሉም
@@jameilayimer7106 🤔እነሱ አይችሉም አንች ስታስቢ ውላጅ እዛ ላሉት ውይስ ውጭ ላሉት ሚያዝኑት 🤔መልሽልኝ ከዛም ከዛም አድ ጉድ ነግርሽለው አረ ምን አንድ ኦድ ይፍጀው ያውም ከ ኢሮፖ ከ አሜሪካ 😒ስንት ጉድ መስለሽ ያለው የ አረብ አገር ጉልል ያለው ስሞታቸው በ አደባባይ ስለተውራ😒
@@ኢትዮጵያየእኝናትኢትዮጵያ ላሉት 😮
@@ኢትዮጵያየእኝናት እኔ ወንድሜ አበድሪኝ ብሎኝ አልሰጥም ብየ3 አመት አኮረፈኝ በገዘቤ እህቴ ስትሞት አናገረኝ ሰርተዉ ማግኘት ይችላሉ
ቆይ አረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ግን ደግነት ነው ሞኝነት ነው በፈጣሪ ተቃጠልን እኮ
ድድብናነው
ልክነሺ መስየ አዳ እኔ ነኚ አለሁ ስሰራ ስበደር ዘጠኚ አመት ሞላኚ ግን በቅርቡ የተናዲኩበት ህክምና ይደረሰኚ ነገር ቢኖር አዲ ሰው ነበር የሚኖረው አዳማ ነው ለሆይ አመት በመኪና አደጋ መቀሳቅ አቺልም የአስራምስት አመት ለጁም አካል ጉዳተኛ ነው ሁለት መሳሰስ እማቺሉ እናትየው በቦለቄ ለቀማ ስታስተዳዲር የነበረቺ ተመቆም ብዛት እሳም በሺተኛ እደሆነቺ ሰማሁ ለመርዳት ወሰኩ ተለታት አዲ ቀን አኔጋር ሁኖ ህክምና የከታተል የሚል ሰው አገኘሁ ምን አነት ህክምና ነው ስል ወገሺ አሉ እሽ እርግጠኚነህ ስለው ኪዙን ነግሬው በአስራምስት ቀን መራመዲ የቺላል አለኚ ደስ አለኚ በኔ ምክንይት መራመዲ ከቺለ ብየ ደስ አለሺ ሰውየው ከአዳማ አዲስ አበባ መጣ ህክምናም ጀመረ አሉኚ እሽ ዘጠኚ ሺብር ነው እሚፈጀው አሉኚ አርባምስት ሺ ከኔ አርባዘጠኚ ሺብር አዲ በተሰብ ሰባት ሺብር አዳ 3000 የሄን ተቴላከ በሆላ ተጪበረበሪኩ ማር ሳቀር ተወሎ አስመጥቺ ነበር በውሸት መሆኑን ሳቅ በዲንጋጤ እራሴን ለበሺታ ዳረኩ
እግዚአብሒሮለውነትየቆምክ
ተስፍሽ I respect you ግን በወገችን የታረድን የገዛ ወገናችን ካልጠፍችሁ ክ ለሚለን ሀገር ግብፅ ይቅር ሱዳንን ትጨመር
😢@@MSs-kp3he
እባክህ እርዳኝ መልሼልሻለሁ ብሎ ደረሰኝ ላከ ግን ያላስገባውን መጠን ነው የስዕል ችሎታውን ተጠቅሞ
ሀሰው ሀቅ የሚበላ እሳት ይሁንበት የአረብ ሀገርን የሚበላ እውነት የማንኛውንም ሀቅ የሚበላ ይነቃቹ 😢😢 አውቀዋለው እንዴት እንደሚመጣ ገንዘብ
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያችን ሞት ለባንዳ የኢትዮጵያ ፖስፖርት ይዘው ድል ለግብፅ ይላሉ የሰው ሀገር የሰው ነው ነገ ውጡ ይባላል መንግስት ይመጣል ይሄዳል ያልፋል
የኛን ጫማ ብትቆም አይደለም ድል ግብፅ መሳሪያ ይዘህ ከግብፅ ጎን ትሰለፍ ነበር እኛ እኮ ሀገራችን ጠልተን ሳይሆን የጠላታችን ጠላት ወዳጃችን ስለሆነ ነው 👈
@@MSs-kp3he ተሰልፈቹ እየተዋጋቹ መሆኑን ይታወቃል አሁን አሳዉቃችዉን እንጂ
❤❤❤❤
አይ በሳአቱ ነበር
ጥሩ ስራ ያለሽ ትዳር የምትፈልጊ የማዳም ቅመም አለሁ በይኛ
😅😅😅😅😅😅😅😅 አለሁ ግን ብር የለኝም
😂😂😂😂😂😂😂 ደምሪኝ
ጋይስ የተስፍዬ ግርማ ሞገስ ፈገግታዉ ታድሎ ❤️❤️❤️❤️❤️
የመዳም ቅመሞች የወጠችሁበትን አላማ ኑሩ እባክችሁ ለራችሁ ታኖሩ ለማንም አትስጡ በከራ እየየችሁ 17 ስአት እየሰረችሁ 😢😢
ሲጀመርም አውቀንሀል ካድሬ እንደሆንክ
ለኔ ነጻነት ለሚሞተው አማራ ፋኖ ውጭ ገዘብ ወቶይ እያቅም። ድልለአማራ ፋኖ በአገረችን መኖር ለተከለከልነው ለተጨቆነው በማንነተችን ለምንገደለው
እሪ እናመስገናልን
አር መሲዬ Black Purpose ብራችንን ብልቶብናል መስዬ እባክሽን የሄ ስውዬ ቅን ስው ነው እኔንም የርዳኝ በማርያም
በፖሎቲከኞቻቹ መሰረት ኢትዮጽያ ብትፈርስም ደስ ይለኛል ግን ሰፊዉ የኢትዮጽያ ህዝብ ያስተሳስበኛል ኣልምኝበትም እኛ ኤሪትራዊያን በናንተ ምክንያት ከ100 ዓመት በላይ ሰላማችን በማጣት ስንት የምንወዳቸዉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንደኣጣን ማንም ኢትዮጽያዊ እንደሚያዉቅ እርግጠኛ ኣይደለሁም የኢትዮጽያ ህዝብ ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይኒርበታል
Mene abake agebake banda 😏😏😏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰው ፈጣሪን አይፈራም እውነት ከባድ ነው አጠገብህ ሆኖ ከተመሙ ያሰው ብር ከሌለ እኔ ከልኝ መቼም ዝም ማለት ይከብዳል እንሰጣለን ከደኑ ቦሀላ ያንን ብር መመለስ አይፈልጉም ታዲያ ምን ይባላል ሰው ወደ አውሬ ተቀይሯል ወገን እኔም የደረሰኝ ይሄ ነው በቃ ሰው እስክሞት ቁጭ ብላችሁ እዩት ጭካኔን መማር አልብን እኛ የመዳም ቅመሞች
እረ እኔም ተወስዶብኛል ወሳጅዋ እዚሁ ከኔ ጋራ በስደት ናት ግን 2600,$ ወስዳብኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ወደ ,7 ልጆች ነኝ
ምነው ብሬን ሲወሰድብኝ ቅን ልቦችን አውቂአቸው ቢሆን 😢 የሰው ሀቅ የምትበሉ ሰወች አላህ እስከመጨረሻው አይመርባችሁ ሌላ ምንም አልልም 😢😢😢😢😢
አሁንም እኮ ማስረጃ ካለሽ ማስያዝ ትችያለሽ
Egzabher yebarkih bewnewt yee demgibatim kuture yechmiru.
ጤናማ አይደሉም አፋቸውን ሞልተው ድል ለግብፅ የሚሉ ከንቱዎች መሲ ያለማስተዋል አይደለም አንቺ እንዳልሽው ሀገራቸው ላይ ባላቸው ጥላቻና የልባቸው ክፋት ነው
😭😭😭😭😭😭
ቤቱን በሰማቸው አዙሩላቸው ዲፉርቱ ሰው በሰውላምልደግ እርአላህንፉሩ
ሚድያቸው ቅን ልቦች እነ ፍፁም አስፋው የሚሰሩበት ነው ሌላ ነው አልገባኝም ቅን ልቦች ፍፁም አስፋው የሚሰራበት ነሆነ አይለቀቅበትም ዛሬ ግን ከእመቤት ካሳ ጋር ጠብቁኝ ብላል ፍፁም ሌላ ከሆነ አስቀምጡ ሊኩን
እኔ እኮ የሚገርመኝ ህግ ህግ ስትሉ ነው.....ይሄንን ሰውዬ መግደል ነው ህዝብን ድሀን የሚያጭበረብር ማስወገድ
ቤተሰብም ቢሆ ከእናት አባት ዉጪ ከ18 አመት በላይ የሆኑ ወንድም እና እህቶች ተፍጭርጭረዉ ይኑሩ አትላኩ። ለወንድሜ ባጃጅ ጋሪ ስትሎ እድሜቹን ትጨርሳላቹ ጥረዉ ግረዉ ይብሉ።
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
መሰየ አንካአደረሰሸ ሌቦች አገርን ከገንዘብ ያሰቀደም ሞት ለነስዉ
መሢ እንዳለችው ባለማወቅወይም ሌሎች እንደሚሉት ተስፋ መቁረጥ እንደለ ሆኖ በእኔ አመለካከትማነን ጎዳሁ ብላ ምናኗን በጋሬጣ ብሎም ከነገ ትልቅ ዘላቂ ጥቅም የዛሬንትናንሽ ሽርፍራፊ ጥቅሞችን ማስቀደምይመሥለኛል።😊
ye madam kimemochi nu gudachun simu 😢
ደግ አደረጏቸው የወጡበትን አላማ ከሳቱ ስጋቸውንም ይብሏቸው
የሚገርመው የወጪ ቤት እያሳችው አትቀልዱበት ህዝቡን
እፉ እፉ አንርሶዉም😂😂😂😂😂😂
ገንዘብ ላዋጡት ሴቶች ቤቱ ተላልፎ ኪራዩን ይከፋፈሉ።🎉🎉🎉
ትግራይ ክልል ያሉ ልጆች ተጎድተዋል የኔ ጓደኛ 50% ነበር የምከፍለው😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ለ2017 አድስ አመትየሰላም የፍቅር ዘመን እንድሆንልን እመኛለሁ አላህ ከዘረኝነት አውጥቶ አንድ ኢትዮጵያዊ ብለን ተዋደን የምንኖርበት ሀገር ያድርግልን እኛም በሰው ሀገር ያለነውን በኢትዮጵያ ሀገራችን ይሰብስበን ወላሂ እኔ እራሱ ገርሞኛል ድል ለግብፅ እያሉ አይቻለሁ ለምን እዛው ግብፅ ውስጥ አይኖሩም ታድያ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይሰራሉ እንደነዚህ ያሉ ጪቃ አስተሳሰብ ያለውን ዜጋ ማጥራት ያስፈልጋል ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደዚህ ያለ ነገር መስማት ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ የምታስተላልፉት ነገር በጣም ጥሩ ነው እንደናንተ ያሉ ሀቀኛ እና ለሰው አሳቢ አላህ ያብዛልን በሰው ቁስል እጨት የሚሰዱትንም እና የሰውን ላበት የሚወስዱና የሚበሉትንም እሳት ይልቀቅባቸው በቁማቸው አላህ ያቃጥላቸው ነው የምለው እኔ በቃ መልካሙን ዘመን አላህ ያምጣልን ❤❤❤
አሚን መልካም ዘመን ያምጣልን አገራችን ራብጠፍቶ ሰላም ጥጋብ ያምጣልን ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ በይልኝ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም የማዳም ቅመሞችን ደማቸውን ጠብ አድርገው የያገኙትን መመኘት በራሱ ሃጢያት ነው እናንተ ዘራፊዎች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዘራችሁ አይባረክም ታማኝነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ምህረቱ ያግኛችሁ
ስለምን ብር ይላካል ለማንም ሌባ
ነይ ጉድሺን ስሚ ሸቃሊት በሚዲያ ቸገረኝ ላለ ሁሉ ብር የምንልክ የዋሆች እኛ በማንም የአረብ ጡረተኛ አሮጊት አፈር ከድሜ እየበላን ያገኘነውን ብር በየዋህነት መበዝበዝ ይብቃን በቃ በሚድያ ላያቺሁት አትርዱ ፈጣሪ ይርዳው በጎ ማድረግ ከፈለጋቺሁ በየአካባቢያቺሁ በየሰፈራቺሁ አይጠፋም የተቸገረ ሁሌ መበለጥ ሁሌ መሸወድ ይብቃን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሉንም አይወስንም የመጡበትን አላማ የሚረሱ አሉ አሰዳቢዎች ብራቸውን ላገኙት የሚረጩ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው እሳት ተቃጥለን እንቅልፍ አጥተን ነው ብሩ የሚገኘው
🇪🇷🙏🇪🇹
አሁንም አሉ በጣም በጣም የሚያስጠሉ ይቱብ የሚስሩ አሁንም የበለጠ አጥሩልን
የተባረከ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥልን
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን በርቱ የእኛ ጀግኖች😍😍😍😍
ተባረክ ወንድማችን ተስፋየ🇪🇷🙏
ቅን ልቦች በጣም ጎበዞች ናችሁ
ቅን ልቦች ፍፁም አስፋው የሚሰራበት ነው ሌላ ነው የማለዳ ከኮብ የሚለቀቅበት የነበረው
ሱብሃን አላህ የሰው ገንዘብ እሳት ነው 😢😢 እህህ ተውው ልብ ግዙ
ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ያለ ኢትዮጵያዊያን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ብዙ ትውልዶች ህዝብን እያስለቀሱ እየዘረፉ ማንነታችን ያሳጡን ባሉበት ዘመን እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ሰዎች ስናይ ደግሞ እንጽናናለን
ቅን ልቦች በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤😢😢
እንካን አደረሰን ለአዲስ አመት
ሰላማችን ይመልሰልን አገሬ
የሸገር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ሁሉንም የማዳም ቅመም አይወክልም ተስፋ የቆረጡ ናቸው ለማንም የሚሰጡት😢
በጣም ኧር ጉድ ማዳብ ቤት ደም ተፈቼ ለማንም ሌባ ላበላ ለማታውቁት አይደለም ቤተሰብ እንዳታምኑ ንቁ የማዳብ ቅመሞችዬ ሰው ተቀይራል ያለፋበትን መብላት ሆናል ግዜው ንቁ በሰደት ያላቹ በሙሉ❤❤❤❤
በትክክል
እኔ የሚገርመኝ ስንት ቢከፈላቸው ነው ለእራሳችን ለቤተስብ እረድተን አልተሳካልንም ብቻ ይገርማል ሁሌም የኛ ነገር
@@eyarslaewarkneh4548 እህቴ አንድ ቀን ይሳካል አይዞሽ
በትክክል የለፋን ልጆቻችን ያስተመርን ቤተሰባችን የረዳን ሁሉም አወክልም
ተባረክ ልጄ የአንተ አይነት ያብ ዛልነ ፈጣሪ
እንደዉ ተሀገራችን ክፉን ነገር ነቅሎይጣልልን
በርግማን ሳይሆን በተግባር ነው ይኸን ማሸነፍ የሚቻለው
good job brother keep it up ❤❤❤🙏🙏🙏
Tesfshi ye ijajii lij new berta❤❤
መልካም ወንድሞች እና እህቶችን አላህ ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነዉ ጀግና ነክ በዚዉ ቀጥል አንተን የማገኝበት ቁጥር ባገኝ ፍቃድክ ከወነ 🙏🙏🙏
ምን አይነት ጭንቅላት የሌለው ሰው ነው ይቆያል እንጂ እግዚአብሔር ይፈርድበታል የሰው ላብ በልቶ ብድሩን አያጣውም
አላህ ያበርታቹሁ የናንተ አይነቱን ያብዛልን ❤
ኢትዮጺያዬ ብዙ እንደዚህ አይነት ልቦች ያስፈልጓታል እናመሰግናለን❤❤❤
አንድ ሲሙኒ አልክም ሀገሬን ለቅቄ የወጣሁት ለመለውጥ እንጂ ማንሚ የሚያለቅስ ብር ከላክን እኮ መለውጥ አንችልም ከተከራይ ወደ አከራይ ተቀይራለሁ ወላሂ እህቶቼ አትሽወድ ተው እኛ እንዴት አሪገን ነው የምናገኝው እንቅልፍ ሲደፍን መዳም ተነሳች አለተነሳች ስንል አይደል ወይ😢😢
እዉነትሽን እህቴ
በጣም😢
በጣም አይይይ😢 የእንቅልፍ ነገር እኔ በሺተኛ ልሆን ነው የሰቀቀን እንቅልፍ አደከመኝ😢
@@fatemahosain6027 አብሽር እህት አለም ያልፍል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
ተስፍሽዬ ተባረክልኝ እደአተ መልካሙን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ይገርማል በእውነት😢😢ተጨካከንን አይገልፅም የኛ የኢትዮጵያውያን በጣም ከፋን
እግዚአብሔር ይይላቸው እነዛ ዝሩን ልዬነቱን, ክልልን ብለው በትነው ለሔዱት😢፣
የሰዉ ላብየትም አያደርስም ለጊዜው ያስደስታል መጨረሻው ያጠፋል
መስዬ።ስወድሽ።የስደተና።አሳቢ
ደግ አደረጋቸው ተነግሮአቸው ስለማይሰሙ።
ያማል።
ተስፉ መቅረብ ሳይሆን መንገድ ሳይመቻችላቸው ግራ ሲገባቸው ሰው ማመን ያውም የአገር ልጅ ብለው ነው።
👍👌
እግዚአብሔር ይባርካችው አንድ ያስታውዋልኩ የማዳም ቅመሞችን እያጭበረበሩ ቤትና የቤት እቃዎች የሚገዙ አባካችሁ አስቁሙልን ይህ ስሙን የቀየረው ሌብነት ነው
በተለይ ከአረብ ቤት ሰራተኛ የሚበሉ መርዝ ይሁንባቸው ካለ እንቅልፍ በብዙ አይነት ስቃይ እየተሰራ😢😢😢😢😢
ለማንም ቲክቶከር መኪና ሚገዙ ብር ሚሰጡ ከንቱ ናቸው።
ቅን ልቦች እግዚአብሔር ይስጣችው መልካም ስራ ነው እየሰራችው ያላችውት
እኔን በደለለ አልተበለሁም ነበር እድሜ ለአብይ ጨረቃ መቃው በሰማይ ናው ብሎ አዘነግዶ የገዘሁትን ቤት አፈረሰብኝ አለህ ይፈረድልን
Beravo good job 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል ወንድሜ ሁሉም ሌቦች ናቸው
Thank you, my brother that our sisters I work hard but some men no heart they be taking a woman money stealing building live good life but our sister they have a hard time every other country. God bless you, my brother that♥️♥️♥️♥️
አማራ❤❤❤
በኛገንዘብ የሰሩት ቤት በላያቹውይፍረስ እኛፋራዎች እነሱግንአራዳሁነው ታመመሞተ እንዲህሆነገለመኔ እያሉ እሔማነው ፈጣሪፊቱንያዞረብንአፈርብሉ የኛን የበላችሁ😭😭😭🇪🇹🇪🇹
ፈጣሪ ለኛም ለስደተኞች ልቦና ይስጠን አወጡ አውጡ የሚል መንፈስ 2017 ብሩ ዘመን ያርግልን አቤት የአረብ ሀገር ሴቶች ለራሳቸው ሳይይኖሩ እራሳቸውን እንደ ሻማ እየቀለጡ ህይወታቸውን አልቋል ፈጣሪ በቃ ይበለን ከተኛንበት ያንቃን በገዛ ቤተሰቦች በማናውቀው አረ ስንት አለ ያልተወራ አምላክ በቃ ይበለን እናመሰግናለን በየቀኑ ስለምትሰጭን አኢንፎርመሽን ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-zp2cስት ነገር አለf6yi6k
@@Genettesfayaበጦርነቱ እኮ የትግራይ ልጆች የላኩት ተስፋ አድርገዉ ይደርሳል ብለዉ ነዉ
God bless you
Before the social media begging started I used to do the same thing working
እኔም የ5አማት ጉልባቴን ዘመድ በላኝ ቤት እግዛልሻለው እያሉኝ ግን እግዚአብሔር ጥሎ አልጣለኝም አሁን አልፎልኛል እልባኝ ለእናሱ አንድ ቃን ዋጋቾን ከፈጣሪ. እጠብቃለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በነካ እጂህ አቡ አሚር እሚባል ግለስብ ያዝልን የአርብ እህቶቺን ብር ቤት ልግዛላቺሁ እያለ እያጪበርበር ዪገኛል አጣራልን
እኛ የመዳብ ቅመሞች ለቤተስ አልፎ ለጎረቤት ለሀገር ተቆርቆሪ አሳቢም ነን
ተባረክ ሴቶቹ ግን ምን ነካቸው እህቶቻችን የእናት ልጅ በማይታመንበት ግዜ ለማንም ሰው ለምን ይሰጣሉ
አቤት የሃበሻ ጭካኔ😢😢😢😢😢
Thank you 🇧🇴🙏💞💞💞💞💞🌿🍁🌿🍁🌼🌼🌼🌼🌼
ግብፅ ብታሸንፍ ምን ልትል ነው ላልከው የውጭ ወራሪ አሸነፈን ነው የሚለው ሌላ ምን ይላል ምክንያቱም የራስህ ወገኔ ያልከውም አላስተረፈህም እናንተ በሰው ቁስል እንዠጨት አትስደዱ ወጥታችሁ መዋጋት ነው የሌላውን አሳብ ከማንቋሸሺና ከማሺቃበጥ
Banda😏😏😏😏
መሲዬ አለማስተዋል ሳይሆን ድድብና ነው።ሲቀጥል መነጋገራና ቪው መሠብሰቢያ
ገባቸውነው አፈርይብሉና።አደለም የግብጽ
ደጋፊ ደደቦች በራሧ ግብጽ ብትመጣ
አሯን ትበላታለች ።ኢትዮጵያዬ የሚሞቱላት
ልጆች እያሏት መቼም በጠላት አቶድቅም።
እኔ አረብ አገር እረዠም አመቴ ነው ብሬን ለማላውቀውም ሰው ሆነ በእርዳታ መልክ ለማንም ሰው ሰጥቼ አላውቅም ለተቸገረ ከስንት አንዴ ብሰጥ ደስ ይለኛል ሰዉ ግን ብድግ እያደረገ በሚድያም ለሚያውቀውም ላልተቸገረ ሰውም ሲሰጥ ይገርመኛል
Masy enkwan abro adrsen
እኛም በጣም እንጸልያለን ለስንት ታማሚ ምንደርስው
Betam.ewnetnew.❤❤❤❤
በስማም ምን አይነት ሰው ነው አሁን እነዚህ እኳን የዘሩት የወለድት ይባረካል
ድል ለግብፅ የሚሉ ሞት ለነሱ እነኚ ንፍጥ ጭቅላቶች
ጉድ በል ወሎ እኔስ ከእናት አባቴ ከአካዉቴ ዉጭ ዘመድ የለኝም ለወንድሞቸ እኳ አልሰጥም
🤔እኮ ምን ዋስትና አለሽ ውንድም እህት እንደሚውስዱት 🤔
@@ኢትዮጵያየእኝናት ከአካዉንት ማዉጣት አይቸሉም
@@jameilayimer7106 🤔እነሱ አይችሉም አንች ስታስቢ ውላጅ እዛ ላሉት ውይስ ውጭ ላሉት ሚያዝኑት 🤔መልሽልኝ ከዛም ከዛም አድ ጉድ ነግርሽለው አረ ምን አንድ ኦድ ይፍጀው ያውም ከ ኢሮፖ ከ አሜሪካ 😒ስንት ጉድ መስለሽ ያለው የ አረብ አገር ጉልል ያለው ስሞታቸው በ አደባባይ ስለተውራ😒
@@ኢትዮጵያየእኝናትኢትዮጵያ ላሉት 😮
@@ኢትዮጵያየእኝናት እኔ ወንድሜ አበድሪኝ ብሎኝ አልሰጥም ብየ3 አመት አኮረፈኝ በገዘቤ እህቴ ስትሞት አናገረኝ ሰርተዉ ማግኘት ይችላሉ
ቆይ አረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ግን ደግነት ነው ሞኝነት ነው በፈጣሪ ተቃጠልን እኮ
ድድብና
ነው
ልክነሺ መስየ አዳ እኔ ነኚ አለሁ ስሰራ ስበደር ዘጠኚ አመት ሞላኚ ግን በቅርቡ የተናዲኩበት ህክምና ይደረሰኚ ነገር ቢኖር አዲ ሰው ነበር የሚኖረው አዳማ ነው ለሆይ አመት በመኪና አደጋ መቀሳቅ አቺልም የአስራምስት አመት ለጁም አካል ጉዳተኛ ነው ሁለት መሳሰስ እማቺሉ እናትየው በቦለቄ ለቀማ ስታስተዳዲር የነበረቺ ተመቆም ብዛት እሳም በሺተኛ እደሆነቺ ሰማሁ ለመርዳት ወሰኩ ተለታት አዲ ቀን አኔጋር ሁኖ ህክምና የከታተል የሚል ሰው አገኘሁ ምን አነት ህክምና ነው ስል ወገሺ አሉ እሽ እርግጠኚነህ ስለው ኪዙን ነግሬው በአስራምስት ቀን መራመዲ የቺላል አለኚ ደስ አለኚ በኔ ምክንይት መራመዲ ከቺለ ብየ ደስ አለሺ ሰውየው ከአዳማ አዲስ አበባ መጣ ህክምናም ጀመረ አሉኚ እሽ ዘጠኚ ሺብር ነው እሚፈጀው አሉኚ አርባምስት ሺ ከኔ አርባዘጠኚ ሺብር አዲ በተሰብ ሰባት ሺብር አዳ 3000 የሄን ተቴላከ በሆላ ተጪበረበሪኩ ማር ሳቀር ተወሎ አስመጥቺ ነበር በውሸት መሆኑን ሳቅ በዲንጋጤ እራሴን ለበሺታ ዳረኩ
እግዚአብሒሮለውነትየቆምክ
ተስፍሽ I respect you ግን በወገችን የታረድን የገዛ ወገናችን ካልጠፍችሁ ክ ለሚለን ሀገር ግብፅ ይቅር ሱዳንን ትጨመር
Banda😏😏😏😏
😢@@MSs-kp3he
እባክህ እርዳኝ መልሼልሻለሁ ብሎ ደረሰኝ ላከ ግን ያላስገባውን መጠን ነው የስዕል ችሎታውን ተጠቅሞ
ሀሰው ሀቅ የሚበላ እሳት ይሁንበት የአረብ ሀገርን የሚበላ እውነት የማንኛውንም ሀቅ የሚበላ ይነቃቹ 😢😢 አውቀዋለው እንዴት እንደሚመጣ ገንዘብ
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያችን ሞት ለባንዳ የኢትዮጵያ ፖስፖርት ይዘው ድል ለግብፅ ይላሉ የሰው ሀገር የሰው ነው ነገ ውጡ ይባላል መንግስት ይመጣል ይሄዳል ያልፋል
የኛን ጫማ ብትቆም አይደለም ድል ግብፅ መሳሪያ ይዘህ ከግብፅ ጎን ትሰለፍ ነበር እኛ እኮ ሀገራችን ጠልተን ሳይሆን የጠላታችን ጠላት ወዳጃችን ስለሆነ ነው 👈
Banda😏😏😏😏
@@MSs-kp3he ተሰልፈቹ እየተዋጋቹ መሆኑን ይታወቃል አሁን አሳዉቃችዉን እንጂ
❤❤❤❤
አይ በሳአቱ ነበር
ጥሩ ስራ ያለሽ ትዳር የምትፈልጊ የማዳም ቅመም አለሁ በይኛ
😅😅😅😅😅😅😅😅 አለሁ ግን ብር የለኝም
😂😂😂😂😂😂😂 ደምሪኝ
ጋይስ የተስፍዬ ግርማ ሞገስ ፈገግታዉ ታድሎ ❤️❤️❤️❤️❤️
የመዳም ቅመሞች የወጠችሁበትን አላማ ኑሩ እባክችሁ ለራችሁ ታኖሩ ለማንም አትስጡ በከራ እየየችሁ 17 ስአት እየሰረችሁ 😢😢
ሲጀመርም አውቀንሀል ካድሬ እንደሆንክ
ለኔ ነጻነት ለሚሞተው አማራ ፋኖ ውጭ ገዘብ ወቶይ እያቅም። ድልለአማራ ፋኖ በአገረችን መኖር ለተከለከልነው ለተጨቆነው በማንነተችን ለምንገደለው
እሪ እናመስገናልን
አር መሲዬ Black Purpose ብራችንን ብልቶብናል መስዬ እባክሽን የሄ ስውዬ ቅን ስው ነው እኔንም የርዳኝ በማርያም
በፖሎቲከኞቻቹ መሰረት ኢትዮጽያ ብትፈርስም ደስ ይለኛል ግን ሰፊዉ የኢትዮጽያ ህዝብ ያስተሳስበኛል ኣልምኝበትም እኛ ኤሪትራዊያን በናንተ ምክንያት ከ100 ዓመት በላይ ሰላማችን በማጣት ስንት የምንወዳቸዉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንደኣጣን ማንም ኢትዮጽያዊ እንደሚያዉቅ እርግጠኛ ኣይደለሁም የኢትዮጽያ ህዝብ ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይኒርበታል
Mene abake agebake banda 😏😏😏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰው ፈጣሪን አይፈራም እውነት ከባድ ነው አጠገብህ ሆኖ ከተመሙ ያሰው ብር ከሌለ እኔ ከልኝ መቼም ዝም ማለት ይከብዳል እንሰጣለን ከደኑ ቦሀላ ያንን ብር መመለስ አይፈልጉም ታዲያ ምን ይባላል ሰው ወደ አውሬ ተቀይሯል ወገን እኔም የደረሰኝ ይሄ ነው በቃ ሰው እስክሞት ቁጭ ብላችሁ እዩት ጭካኔን መማር አልብን እኛ የመዳም ቅመሞች
እረ እኔም ተወስዶብኛል ወሳጅዋ እዚሁ ከኔ ጋራ በስደት ናት ግን 2600,$ ወስዳብኝ እኔ ብቻ አይደለሁም ወደ ,7 ልጆች ነኝ
ምነው ብሬን ሲወሰድብኝ ቅን ልቦችን አውቂአቸው ቢሆን 😢 የሰው ሀቅ የምትበሉ ሰወች አላህ እስከመጨረሻው አይመርባችሁ ሌላ ምንም አልልም 😢😢😢😢😢
አሁንም እኮ ማስረጃ ካለሽ ማስያዝ ትችያለሽ
Egzabher yebarkih bewnewt yee demgibatim kuture yechmiru.
ጤናማ አይደሉም አፋቸውን ሞልተው ድል ለግብፅ የሚሉ ከንቱዎች መሲ ያለማስተዋል አይደለም አንቺ እንዳልሽው ሀገራቸው ላይ ባላቸው ጥላቻና የልባቸው ክፋት ነው
😭😭😭😭😭😭
ቤቱን በሰማቸው አዙሩላቸው ዲፉርቱ ሰው በሰውላምልደግ እርአላህንፉሩ
ሚድያቸው ቅን ልቦች እነ ፍፁም አስፋው የሚሰሩበት ነው ሌላ ነው አልገባኝም ቅን ልቦች ፍፁም አስፋው የሚሰራበት ነሆነ አይለቀቅበትም ዛሬ ግን ከእመቤት ካሳ ጋር ጠብቁኝ ብላል ፍፁም ሌላ ከሆነ አስቀምጡ ሊኩን
እኔ እኮ የሚገርመኝ ህግ ህግ ስትሉ ነው.....ይሄንን ሰውዬ መግደል ነው ህዝብን ድሀን የሚያጭበረብር ማስወገድ
ቤተሰብም ቢሆ ከእናት አባት ዉጪ ከ18 አመት በላይ የሆኑ ወንድም እና እህቶች ተፍጭርጭረዉ ይኑሩ አትላኩ። ለወንድሜ ባጃጅ ጋሪ ስትሎ እድሜቹን ትጨርሳላቹ ጥረዉ ግረዉ ይብሉ።
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
መሰየ አንካአደረሰሸ ሌቦች አገርን ከገንዘብ ያሰቀደም ሞት ለነስዉ
መሢ እንዳለችው ባለማወቅ
ወይም ሌሎች እንደሚሉት ተስፋ መቁረጥ እንደለ ሆኖ በእኔ አመለካከት
ማነን ጎዳሁ ብላ ምናኗን በጋሬጣ ብሎም ከነገ ትልቅ ዘላቂ ጥቅም የዛሬን
ትናንሽ ሽርፍራፊ ጥቅሞችን ማስቀደም
ይመሥለኛል።
😊
ye madam kimemochi nu gudachun simu 😢
ደግ አደረጏቸው የወጡበትን አላማ ከሳቱ ስጋቸውንም ይብሏቸው
የሚገርመው የወጪ ቤት እያሳችው አትቀልዱበት ህዝቡን
እፉ እፉ አንርሶዉም😂😂😂😂😂😂
ገንዘብ ላዋጡት ሴቶች ቤቱ ተላልፎ ኪራዩን ይከፋፈሉ።🎉🎉🎉
ትግራይ ክልል ያሉ ልጆች ተጎድተዋል የኔ ጓደኛ 50% ነበር የምከፍለው😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ለ2017 አድስ አመት
የሰላም የፍቅር ዘመን እንድሆንልን እመኛለሁ አላህ ከዘረኝነት አውጥቶ አንድ ኢትዮጵያዊ ብለን ተዋደን የምንኖርበት ሀገር ያድርግልን እኛም በሰው ሀገር ያለነውን በኢትዮጵያ ሀገራችን ይሰብስበን
ወላሂ እኔ እራሱ ገርሞኛል ድል ለግብፅ እያሉ አይቻለሁ ለምን እዛው ግብፅ ውስጥ አይኖሩም ታድያ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይሰራሉ እንደነዚህ ያሉ ጪቃ አስተሳሰብ ያለውን ዜጋ ማጥራት ያስፈልጋል ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደዚህ ያለ ነገር መስማት
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ
የምታስተላልፉት ነገር በጣም ጥሩ ነው እንደናንተ ያሉ ሀቀኛ እና ለሰው አሳቢ አላህ ያብዛልን በሰው ቁስል እጨት የሚሰዱትንም እና የሰውን ላበት የሚወስዱና የሚበሉትንም እሳት ይልቀቅባቸው በቁማቸው አላህ ያቃጥላቸው ነው የምለው እኔ በቃ
መልካሙን ዘመን አላህ ያምጣልን ❤❤❤