አባቴን ምን አስለቀሰው!! | የእናትና አባቴን እጆች ፎቶ አነሳሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • 🛑 DMC Realestate house you can contact
    👉Kidest Teshome
    09 94 85 76 86
    09 94 74 76 86
    🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠
    “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    RUclips:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Комментарии • 416

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 месяца назад +67

    ፍጼ እነዚህን ደጋግ አባትና እናትህን ስላስተዋወቅኽን እጅግ እናመሰግንሀለን ፣ሌላው ከእኒህ ምሁራን አዛውንት አባትና እናታችን ብዙ ተምረናል ፣ያንተን የልጅነት ብልጠትም. ጭምር ፣ለማንኛውም እድሜና ጤና ለሁላችሁም መምህራን አርቀው የሚያስቡ ፣በስነምግባር የታነጹ ከራሳቸው በላይ ለልጆቻቸው ፣ለማህበረሰብ የሚያስቡ ናቸው ፣እኔም መምህር ስለነበርሁ የዛሬን አያርገውና

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 3 месяца назад +27

    ያሳደጉኝን እጆች ካየሗቸዉ ድፍን 12አመት ሞላኝ በስደት 😢😢😢በርቀት ሁኘ የቡና መጠጫ እዳይጎልባቸዉ ብየ ናፍቆት አናቴን አዞረዉ አልመላም አለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ለናት ላባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ሰቶ በሰላም ያገናኘን

  • @tigist9810
    @tigist9810 3 месяца назад +36

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደስ ሲሉ

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሀ❤❤❤❤❤

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 3 месяца назад +22

    ፍፁም ጨዋ ስነስርአት ያለህ ውብ ለካ ከደዚህ ከተባረከ ቤተሰብ ተገኝተህ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 месяца назад +18

    😭😭😭😭😭😭 እኔ እናቴን እጆቿን ካየሁ 10 አመቴ ያአባቴን ለ20 አመት አላህ በድጋሜ የማያቸው አላህ ያገናኘኝ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 3 месяца назад +14

    የእሸቱን እናት ቁርጥ ወይ እድሜ በልጅነታቸው እንዴት ቆንጆ ነበሩ የኔእናት እድሜ ይጨምርላቸው።🎉

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 месяца назад +18

    እስኪ እባካችሁ ከነዚህ እናት እና አባት ትምህርት ውሰዱ በተለይ በአሁን ሰዐት በትዳር የተሳሰራችሁ ከመፋታት መቻቻልን ልመዱ ከመገዳደል ውጡ ከሌሎች ትምህርት ውሰዱ እድሜና ጤናውን ይስጥልን ፍፁምዬም ተባረክ❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 месяца назад +19

    ፍፄ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ አንተን የማዉቅህ 2010ነዉ ከመቤት ካሳ ጋር ስትሰሩ እና ኮኮቦች ላይ እዉነት አንተ መልካም ቅን ሰዉ ነህ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 3 месяца назад +30

    ታድለህ ፍፄ እናት አባት በህይወት ያላቹ ተንከባከቡ እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር

  • @mesafint44
    @mesafint44 3 месяца назад +9

    ፍፄ ይህን መልካምነትህን ከየት እንደተማርከው ዛሬ ገባኝ ።አባባ እና እማማ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 3 месяца назад +18

    ፍፄ መልካም ሰው እናት እና አባትህን እግዚቢሄር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ❤❤❤

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 3 месяца назад +5

    ፁምዬ ስምህንም የድርጅትህንም ስም ሙሉስራህንም እወደዋለሁ ንኳን እናት አባትህንም ኢንተርቢ ለማድረግ አበቃህ ታላቅ እድል ነው መታደል ነው ይህ የጌታ ስጦታ ነው እንኳንደስ አለህ እወድሀለሁ ከዲሲ

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 3 месяца назад +15

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማማ የእሸቱን እናት ይመስላሉ።

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 3 месяца назад +7

    በጣም ያስቀናሉ እረጅም እድሜ ሁለቱም ጀግኖች ናቸው ግን እናትህ የጀግናሴት ምሳሌ ናቸው ሁሉንም እዲማሩ ያረጉ እናት ሴት ጥበበኛ ናት ❤በሚቀጥለው ካባለብሰው ከደገና ሲትመሰጋገኑ ለማየት ያብቃን እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 3 месяца назад +5

    ያገር ብርቅዬ መምህሮች ክብር ይገባችዋል እድሜና ጤና ይስጣችዉ ፍ
    ፄ እናት አባትህን አላህ ያቆይልህ

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 3 месяца назад +14

    ለአባትህ ለእናትህ እርጂም እድሜ ጤና ይሰጠችው

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 3 месяца назад +2

    ፍፁምዬ እናትህንና አባትህን ይዘህ ማቅረብህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ እናትህን ነው የምትመሰለው ደስ ይላል በሞገስ ይኑሩልህ

  • @birhanudemissie6262
    @birhanudemissie6262 Месяц назад

    ያስተማሩን ችክ/ጠመኔ ጨብጠው
    ክብር ለመምህራኖቻችን
    ክብር ለወላጆች።
    ፍፄ እናመሰግናለን የወላጆችህን የህይወት ተሞክሮዎች በማጋራትህ።
    የሌሎችንም ብትሰራ ብዙ እንማራለን

  • @mesaytesema7080
    @mesaytesema7080 3 месяца назад +4

    ፍፄ እውነትም ፍፁም ያሉሁ በትክክል ነው ያወጡልህ ፍፄ አንተ የብዙዎቹ አባት የሆንክበት በእነዚህ እጆች አድገህ ነው አባትና እናትህን እግዚአብሔር የማቱሳላት እድሜ ይስጥልን

  • @bbtaddy2491
    @bbtaddy2491 3 месяца назад +3

    ከአንተ ብዙ መማር ያለባቸው አሉ ለምሳሌ እሮማን የተባለች እንጊላድ ቁጭ ብላ እናት አባት ስትሳደብ የምትውል በውነት ተባረክ

  • @muluemebetbelayneh1398
    @muluemebetbelayneh1398 3 месяца назад +2

    ውይ ባጋጣሚ ስገባ ነው ያየኀችሁ በ ጣም ነው ደስ ያለኝ አሁንም እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስ ጣችሁ. እወዳችሃለሁ ሙሉመቤት ነኝ የወርቅነሽ ወልዱ ከደብረዘይት ቦጋለች አደፍርስን ማን ናት ብለህ ጠይቅ ብቻ እንዳንጋባ።

  • @azebseyoum8742
    @azebseyoum8742 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ወላጅን ማክበር ለራስ ነው ስው የዘራውን ያጭዳል ፍፄ አንተም የነሱን እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ያክብሩህ በጣም ያስቀናል ❤❤❤❤

  • @Halima-sy4dt
    @Halima-sy4dt 3 месяца назад +3

    ፍፄ ከምር በፊትም እወድሃለሁ ዛሬ ግን በጣም አከበርኩህ ለወላጆቹ ክብር ያለው ሰው በጣም ደስ ይለኛል አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 3 месяца назад +2

    ታድለህ ፍፄ እግዚሐብሄር ይባርክልህ እናት አባትህ እድሜ ፀጋውን ይስጥልን

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 месяца назад +14

    ሲአምሩ እናትና አባትህ እድሜ ከጤና ይስጣቸው ❤❤❤

  • @TesfayeKidanemariam-n5x
    @TesfayeKidanemariam-n5x 3 месяца назад +1

    አሥደናቂና አሥገራሚ ቤተሠብ ነው ያለህ ብዙ መፀሀፍ ለማበብ ሞክሬያለሁ ይህንን ታሪክ ኢትዮጲያ የመጄመሪ ያዬ ናችሁ ትውልድን ሥለሚያተምር በመፀሀፍ ቢጠረዝ ሠውበተፈጥሮው እግዚአብሔርን መምሠል እነሡ መሥለዋል አንተና እኛም እንምሠል ትልቅ መፀሀፍ ናቼው

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 3 месяца назад +10

    እረጅም እድሜ እና ጤና ለቤተሰቦችህ ፍፄ❤❤

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 3 месяца назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እናትህና አባትህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ይላል ተባረኩ ባርች welcome

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 месяца назад +6

    እድሜና ጤና የስጥልህ ፍፄ

  • @AZEBMSeyoum
    @AZEBMSeyoum 3 месяца назад +2

    በጣም የሚገርም ቅንነት ነዉ ይገርመኛል መምህር የወለለደዉንብቻ ሳይሆን አገርምነዉ የሚሰራዉ እድለኛ ነህ ባንተ እናት ውስጥ የራሴን እናት ነው ያየሁት ❤❤❤ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ያክብርህ መልካምነት መልሶ ይከከፍላል

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 3 месяца назад +2

    ፍፄ እናት እና አባትክ ይመሳሰላሉ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 3 месяца назад +4

    ፍፁም አንተ ቅን ፕሮግራምህ ቅን ልቦች በናትና በአባት ተመርቆ የተጀመረ 100% አስተማማኝ ነው ይቅናህ ከፍ ከፍ በል❤❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 месяца назад +2

    የትልቅ ሰው ልጅ ያስታውቃል። ፍጹሜ እኮ ደግና መልካም ልጅ ነህ። በርታልኝ።

  • @lidyadema8538
    @lidyadema8538 3 месяца назад +11

    እድለኛ ነህ ፍፄ

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 3 месяца назад +1

    ከዚህ በላይ ምን ውብ ነገር አለ ወላጆችን በዚህ እድሜ ለማየት እና አብሯቸው መጫወት መቻ ል መታደል ነው ሁላችንንም ያድርግልን 😍

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 месяца назад +2

    ፍፄ አንተ የታደልክ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ይንን ለማየት ያልታደልን ብዙዎች አለን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 месяца назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ምርጥ ልጅ ነው ያላችሁ የሚገርም ጭቅላት ያለው አዛኝ ቅን ልብ ያለው እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ፍፁም አስፈው

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 месяца назад +19

    ሀገራችንን ያገለገሉ ምርጥ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 3 месяца назад +1

    በጌታ እንዲህ አይነት የፍቅርም የትዳርም ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም እነዚህ እናት እና አባት በየሚድያዉ ቀርበዉ ለትዉልዱ ማስተማር አለባቸዉ በትዳር ላይ ያላችሁ ከዚህ ተማሩ ፍፄ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ 🙏

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 3 месяца назад +1

    በጣም ቆፍጣና የሆኑ እናት እና አባት ናቸው የእህትህ ጔደኛ ነበርኩ እና አውቃቸዋለሁ እድሜ ይስጣችሁ።።

  • @FantanshYouTube
    @FantanshYouTube 3 месяца назад +4

    ፍፄ በጣም ነው የምወድህ ትለያለህ 100%ሰው ነህ💚💛❤🎉

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 3 месяца назад +8

    ዋዉ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፍፄ እናትህን ነው የምትመስለው

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 3 месяца назад +31

    Welcome fitsum asfaw Long life for your mother and father 🎉🎉

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 3 месяца назад +1

    ፍፄ አንተ እኮ ጨዋ ወለዶ ጨዋ የሳደገህ ልጃቸዉ ነክ እናትና አባትህን እድሜና ጤና ይስጥልክ አንተንም ክብር ይስጥህ እናትና አባቱን ያከበረ ልጅ አንደኛ የእግዚአብሔርን አለበት ምርቃን ይቀበላል አልፎም ለልጆችህ ይቆያል እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ እኮ ሰዉን ሰዉ የምትለዉ ከእመ ካሳ አንስ ኧረ ስንቱ ፈጣሪ አምላክ በምትሄድበት ሁሉ እሱይ ይገድፍህ አሜን 🙏🙏❤❤❤

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 3 месяца назад +1

    ፍጼ ጎበዝ የሆንከው የመምህራን ልጅ ሆነህ ነው ደስ ይላል ለቤተሰቦችህ ረዝም እድሜ

  • @asdesachzenawi800
    @asdesachzenawi800 3 месяца назад +3

    ፍፄ ሰላየሆችሁ ደሰ ብሎኛል ወደሆላ ወሰድከነኝ ርእሰመ ምህራችን ወ/ሮ ቦጌ ከቁመቷ እና ከቅጥነቷ ጋ ሞዴል ነበር የምትመስለው አቤት የግዜ ነገር አረጀሽብነኝ ስንሻት ደግሞ ጎደኛዬ ነበረች አባቴም ፊታውራሪ ትምህርት ቤት ዳሬክተር ነበር ሌላው ደግሞ የማልረሳው እሁድና እመት በአል ሲሆን ተሰብስባችሁ አስኳ እኛ ሰፈር እልፋችው አዛለች ጎበና ሰፈር ስትሄድ ትዝ ይለነኛል ስላየዋችዉ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር የማቱሳላ እድሜ ይሰጥልኝ ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ፍፄ አመሰግናለሁኝ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 месяца назад +2

    Really my brother you like your mum and dad very very lovely nice discipline look like handsome father and beautiful Mum you have God bless you. God bless you really very good people.🇬🇧🇲🇱🎉🎉🎉🎉🙏🙏

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 3 месяца назад +3

    ፍጼ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የምወድህም በምክንያት ነው ለእናት እና አባትህ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስስስስስስ የሚሉ ወላጆች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 3 месяца назад +6

    አቦ ታድለህ እኔ ኢሄው እናትና አባቴን ቤተሰቦቸን ካየኅቸው ወይም ከተሰደድኩ 10ኛ አመቴ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው በሂወት መኖራቸው ነው 😢😢😢😢ማነው እንደ እኔ በስደት የተከራተተ 😢😢

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад +5

    ፍጼ ትልቅ ሀሳብ ነው እና ተባረክ 🙏 አንተም በልጆችህ ብድር ይግባህ 🙏🙏🙏

  • @halom3886
    @halom3886 3 месяца назад +2

    ማሻላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ግን ከሸቱ መለሰ እናት ጋር ዝምድና አላችሁ እናቶቻችሁ ይመሳሰላሉ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 месяца назад +2

    ፍፀየ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ አንተ መልካም ሠው❤❤❤❤

  • @151360ful
    @151360ful 2 месяца назад

    ፍጼ የአባትህ ድምጽ ከአንተ ጋር አንድ አይነት ነው፡፡ እናትና አባትህን አክብረህ እንግዳ ማድረግህ ደስ ይላል❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Месяц назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ ለ50 ኛ አመት የጋብቻ በአል በደማቁ ያገናኙን❤❤🎉🙏💯💯💯

  • @hayute
    @hayute 3 месяца назад +2

    በጣም የሚጣፍጥ ቆይታ ነበር ለምን አለቀብን አጠረ🥰 ሲቀጥል ፍፄ ግን ማሚን ነዉ የምትመስለዉ ❤

  • @ahmedyirad889
    @ahmedyirad889 3 месяца назад +1

    ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራቼውን ለረጅም አመታት በቅንነት ያገለገሉ አዛውቶች

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 3 месяца назад

    ፍፄ ፈጣሬ እረዢም እድሜና ጤና ይስጥልክ እናትና አባትክን አንተንም እግዚአብሄር ያበርታህ ጠንክር ብሮ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @CovbjDhdhdn
    @CovbjDhdhdn 3 месяца назад +13

    መዳኒያለም እድሜ በጤና ያኑርልህ አንተም ተባረክ

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 3 месяца назад +8

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🎉🎉🎉

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 3 месяца назад +1

    እነዚህ የተባረኩ እናትና አባትህ ❤❤❤❤ደስስስስስ የሚል ስነምግባር ስላላቸው ነው አንተን አንፀው ከዚህ ያደረሱህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 3 месяца назад +2

    ፋጼ መልካም ሰው እናመሰግናቸዋለን እዳተ መልካም ቅን ልጅ ወልደው ላሳጀጉ እናትና አባት እረጅም እድሜና ጤና ለማማና ላባባ❤❤

  • @asterbelay7113
    @asterbelay7113 3 месяца назад +3

    በጣም የተባረከ ቤተሰብ God blues them ፍፄ መልካም ሰዉ ተባረክ

  • @BerhaneSemere-g5l
    @BerhaneSemere-g5l 3 месяца назад +2

    ያልተበረዘ እውነተኛ የቤተሰብ ታሪክ ስላካፈልከን ፍፄ እናመሰግናለን ።

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 2 месяца назад

    ፍፁሜ ታድለሀል በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ወላጆች አሉህ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ ምርቃታቸው ከምድር ጠብ አይበል ይድረሳቹህ።
    መመረቅ በጣም መታደል ነው ለካ የእነዚህ እንቁ ወላጆች ወጤት ሆነህ ነው እንዲህ አመለ ሸጋ ቅን የሆንክ። ባርችዬ ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ሰለገባሽ ደስታሽ ደስታዬ ነው የኔ ውድ እህት በብዙ ተባረኩ። ፍፁሜ እነኝህ ውብ ወላጆችህን ክላቀረብክልን እናመሰግናለን ሁለተኛ ልጅ ስለተወለደላቹህ እንኳን ደስ ያላቹህ ሴቷንም እንጠብቃለን 🙏❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 месяца назад

    ዘርህ ይባረክ
    It now makes sense ያስተማሪ ልጅ ስለሆንክ ነው ሞራልና value ያለህ❤

  • @seadi5
    @seadi5 3 месяца назад +7

    እድሜጤናይስጣችሁ

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 3 месяца назад +1

    ፍፅም በጣም የማደቅህ ወድሜ ለቢተሰብህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ አተም ከባርቕ ጋር የእነሱን እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 3 месяца назад +1

    እረጅም ጤና እደሜ ለአባትና እናትህ አምለከ ቅዱሳን ይስጥልህ

  • @saba-zk5qs
    @saba-zk5qs 3 месяца назад +7

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @betty8479
    @betty8479 3 месяца назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እናት እና አባት ኩራት ድምቀት ናቸው❤❤❤የእኔ ውቦች ሁሉም ድምቅ ብላችሁ ኑሩልን ❤❤😍

  • @ferahferah9869
    @ferahferah9869 Месяц назад

    ማሻአላህተባረካላ በጣም ደስ እሚሉ እናት አባት አሉህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው ስርአታቸው ደስ ሲል አተም በነሱ ስለወጣህ ታድለህ አሁንኮ ያስቸገረን ተው ተማሩ ሳይባሉ ያደጉ መረኖች በዝተው ነው እናትናባቴንኳን እንኳን እጃቸውን ፊታቸውን ሳልጠግበው ሄደዋል አላህ ይርሀማቸው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад +4

    ፍጼ ዕድለኛ ነህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 3 месяца назад +1

    ፍፁም ሁሌም ቁምነገረኛ ነው ።ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏❤️።

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 3 месяца назад +1

    የንፍሮዋ ነገር አስቃኛለች አይ ፍጼ ተንኮለኛ ነህ ለካ ለእናት አባትህ እረጂም እድሜና ጤናውን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ፍፁሜ የፍፄ አስተዳደግ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂የንፍሮስ ነገር የኔ ኮሜዲ ስወድህ እኮ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 3 месяца назад +5

    የኔ ወርቆች በዕድሜ በጤና ያቆይልኽ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 3 месяца назад +1

    ፍጸፄ የእሙ ነፍስ አባት እንኳን ደህና መጣህ ከእናትና አባትህ ጋር እናከብርሀለን

  • @jonnybeke2113
    @jonnybeke2113 Месяц назад

    ፍፄ እኔንም ወደ ሁዋላ በትዝታ መለስከኝ የኔም አባት እንዲሁ ኃይለኛ ነበረ በእድሜ ደግሞ ተቀራራቢ ናቸው እና ያንተ ዕጣ ደርሶኝ ያውቃል ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 3 месяца назад

    እዉነትም የተከበሩ ወላሂ ማሻ አላህ ፍፅየ ለኬ እነዝህ አአሳድገዉህ ነዉ ጨዋ የሆንከዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ፍፅየ አንተም እድግ በል

  • @ferhiwotgudeta5905
    @ferhiwotgudeta5905 3 месяца назад +2

    ቦግዬ ጋሽ አስፋው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹህ

  • @amentube2416
    @amentube2416 3 месяца назад

    በእርግጠኝነት የእናትህና የአባትህ አይነት ትዳር ይኖርሃል የምር ተባርከሃል ፍፄ 🙏😍እድሜና ጤና ይስጥልህ ፈጣሪ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 3 месяца назад +3

    እድለኛ ነህ ፍጼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥልህ ፈጣሪ

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 3 месяца назад +1

    እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለወላጆቻችን እነሱን ምን ቃል ይገልጻቸዋል🙏💕💕💕💕

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 3 месяца назад

    ፍፄ የኔ መልካም የመልካም ሰው ፍሬውም ያምራል ከእነዚህ ጠንካራና በፍቅር በኖሩ ቤተሰቦች አድገህ ነው መልካም የሆንከው አንተንም ዘርህን ይባርጋልህ❤❤❤❤❤

  • @YesewzerYouTube
    @YesewzerYouTube 3 месяца назад +1

    የእናት እና የአባት ውለታ የማይረሱ ልጆች ሁሉ ሰላም በነሱለይ ይሁን

  • @Umhaiyat
    @Umhaiyat 3 месяца назад +5

    እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦህ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 3 месяца назад +1

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደስ ሲሉ ❤❤🌹🌹🌹🫶🫶🥰🥰🥰🎖️🎖️🎖️🎖️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🎁

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 3 месяца назад +1

    ወይ፡ፍፄ፡እነደዚ፡ተንኮለኝ፡ነሕ።በጣም፡ደሥ፡ሚሉ፡አናትና፡አባት።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад +2

    ታደለህ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁላቸው🥰❤🥰👏

  • @VeaiveaiVeai
    @VeaiveaiVeai 3 месяца назад +2

    መሸአላ ጨዋታ አዋቂ ናቸዉ እድሚ ከጢና ይሥጣቸዉ❤❤❤

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 3 месяца назад +2

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤ የኔ መልካም ወንድማችን መልካምነት ለሰው ፍቅር የተማርኩት በቅን ልቦች ነው ማርያምን ❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 3 месяца назад

    ዋውውውው ደሥሥሥ ስትሉ ፍፁሜ ማዘረ መሠቀላቼው ሲያምር ረጅም እድሜከጤና ጋር ይሥጣቼው

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 3 месяца назад +4

    ዉይ ፍፄ😂😂😂😂😂❤❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ስውዳችሁ !!!!❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад +2

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እናንተንም በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 месяца назад +1

    ደስ ሲል ተባረኩ፡እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤🎉

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde 3 месяца назад

    ወድሜ ለናትእና ለአባትህ እረጅም እድሜ ይስጣየዉ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 3 месяца назад +3

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 3 месяца назад

    በእድሜ በጤና ይጠብቅል ክብር ለወላጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 месяца назад

    መልካም ሴት ዘውድ ናት እድለኛነህ ፍጼ ያቆይልህ