Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

እንዴት የልብስ ስፌት ልኬቶችን ይወስዳሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 авг 2022

Комментарии • 11

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад

    መልካም፡ትምህርት፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @MahamedAbadir-pw5cx
    @MahamedAbadir-pw5cx Год назад

    Thaank yu sestr❤

  • @zeriyhunlukas3769
    @zeriyhunlukas3769 Год назад +1

    Thank you so much

  • @selamfkri4025
    @selamfkri4025 Год назад

    በርቺ እህቴ ከወገብ በላይ ልስንት ነው የምንመቅለው

  • @zeynyamelkamu2265
    @zeynyamelkamu2265 Год назад

    አሠላመማርኩም እህቴ እኔ ሀገር ስገባ ለመጀመር አስቢለው ምንምንያስፈልጋል ገቢስ አለው

  • @user-qm8cz9wv5l
    @user-qm8cz9wv5l 9 месяцев назад

    ከቦቢና ወደ ላይ ክሩ አልሳብ ብሎኛል ችግሩ ምንድ ነው?

  • @hassenhussen9707
    @hassenhussen9707 Год назад

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴነሸ እህቴ እኔ በዚሁ በልብስ ስፌት ላይ ያለው ቢሆንም የጠለቀ ዕውቀት የለኝም ስለዚህ የአኸራ እህቴ በመሆንሸ የበለጠ በሥራው ላይ ውጤታማ ና ሰኬታማ እንድሆን ምን ትመክሪኛለሸ እህቴ መልሰሸን በናፍቆትና በጉጉት ነው የምጠብቀው። እህቴ እሰከዛው ሠላም ሁኝልኝ

    • @seadashemsu314
      @seadashemsu314  Год назад

      ወአሌኩም አሰላም ወረሀመቱላሂ ወበረካቱ እኔ እራሴ የማደርገውን ነው የምነግርሽ ሁልጊዜ የተወሰነ ሰአት እቅድ አድርገሽ መለማመድ በማይቋረጥ ልምምድ ምንም አይነት ሞያ የራስሽ ማድረግ ትችያለሽ እና ደግሞ የስፌት ሙያ ትግስትና ጊዜ ይፈልጋል በተለይ ለሙያው አዲስ ከሆንሽ በድጋሚ ጥልቅ የሆነ ልምድ በስፌት ሙያ እዲኖርሽ የሚረዳሽ የማያቋርጥ ልምምድ ነው እና የልብስ ዋና ፓተርኖችን በደም እወቂ እሱ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ከሰላምታ ጋር

  • @AAziz-mz2he
    @AAziz-mz2he 5 месяцев назад

    ስታስተምሪ ነቃ ብለሽ አስተምሪ።

  • @user-xz7vs2we3r
    @user-xz7vs2we3r 3 месяца назад

    ንግግርሽ ሲደብር

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 9 месяцев назад

    😇🤔